Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2018
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 13th, 2018

ጭካኔ በስዊድን | “ኢትዮጵያዊው” ሙስሊም የቀድሞ ሚስቱን በመጥረቢያ ጨፈጨፋት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2018

ቪዲዮው የሚያሳያው በስዊድኗ ኡፕሳላ ከተማ መንገድ ላይ ታልፍ የነበረችውን የቀድሞ ሚስቱን፡ አብዲ ሁሴን የተባለው “ኢትዮጵያዊ” በጀርባው የሸጎጠውን መጥረቢያ አውጥቶ ለመጥረብ ሲገሰግስ ነው።

የቀድሞ ሚስቱ ልጆቿን ከመዋዕለ ህፃናት ለማምጣት ስታልፍ ለግማሽ ሰዓት ያህል እዚያ ጠብቋት ነበር ሊያጠቃት የወሰነው። ሴትዮዋን 20 ጊዜ በመጨፍጨፍ ክፉኛ አቁስሏታል። የዓይን ምስክር እንደገለጸው የሴትዮዋ በድን ሰውነት በረዶ ላይ ተዘርሮ ነበር የተገኘው። ሴትዮዋ በህይወት ብትተርፍም የራስ ቅሏ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባታል፣ አንድ ዓይኗንም አጥታለች።

ባለ 51 ዓመት እድሜው አብዲ ሁሴን ኢትዮጵያ እያለ ሰው ያመጣለትን ይህችን ሴት አገባት፤ ወደ ስዊድን መጥተው አብረው መኖር ከጀመሩ ከ5 ዓመታት በኋላ ነበር የተፋቱት። አብዲ የቀድሞ ሚስቱን በየጊዜው ስለሚያስፈራራት ታስሮ ነበር። በእስር ላይ እያለ ያቀደው የበቀል እርምጃ ስለነበር፡ በገነዘብ ተቀጥቶ፡ ሁለተኛ እንዳይቀርባት ባለፈው የካቲት ወር ላይ ፍርድ ቤት ፈርዶበት ነበር። የልጆቹ እናትም ልጆቿንም ለብቻዋ የማሳደግ መብት እንዲኖራት ፍርድ ቤቱ በተጨማሪ ወስኖ ነበር።

ባለፈው ዓርብ፡ እብዱ አብዲን ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የ 18 ዓመት እስራት ፈረደበት በኋላ፡ አሁን ሁለት ዓመት ቀንሶ16 ዓመት እስራት ፍርድ ሰጥቶታል።

ምንጭ፦ Expressen ጋዜጣ

______

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጥላቻ ዘመቻ በ ስዊደን | ኢማሙ የክርስትያኖችን ቅዱሳን ሐውልት ሲያፈራርስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2018

ባለፉት የ3ኛው “ሂጂራ” አመታት ብዛት ያላቸው ሙስሊሞች “ሃጅ” ባደረጉባት የ”ኩፋር” ስዊዳናውያን ከተማ ማልሞ ነበር ይህ እንስሳዊ የጥላቻ ድርጊት የተፈጸመው። ቪዲዮው ላይ እንደሚሰማው ኢማሙ ሐውልቱን በመጥረቢያ ሲያፈራርስ፡ እንደተለመደው ደጋፊዎቹ “አላህ ስናክባር!“ እያሉ ይለፍፋሉ።

መሀመዳውያኑ አሁን፡ አሁን “ሃጅ” የሚያደርጉት ወደ መካ መሆኑ ቀርቶ፥ ወደ አውሮፓ ነው!!!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: