Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • July 2018
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for July 5th, 2018

Lewis Hamilton: God Has His Hand Over Me

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2018

Lewis Hamilton believes he has the hand of God resting over him when he steps into his Formula One car.

The Christian racing driver will set his sights on wrestling back the championship lead at the British Grand Prix after falling one point behind Sebastian Vettel following a calamitous weekend for Mercedes in Austria.

Hamilton was given three days off by Mercedes as he prepares to race in front of an expectant 130,000 partisan fans at Silverstone on Sunday.

“Anything can happen any day, but I feel God has his hand over me,” Hamilton, 33, said ahead of his home race.

“Every morning I have breakfast and before I eat, I pray. Every time I eat, actually, I pray. So, whether it’s a couple of seconds, a minute or whatever you are praying for, take that moment.

“I go with a couple of my close friends [to church]. We meet, we go for breakfast and then we go to church together.

“We leave most often feeling enlightened and empowered. Sometimes you leave, and you are like ‘I didn’t get that today’, but most of the time you leave and you are like ‘wow, I know where I am going’.”

Hamilton is in his 12th season and this year is battling it out with Vettel for a fifth world crown.

Only Juan Manuel Fangio (five) and Michael Schumacher (seven) have won the championship more than four times.

Hamilton also surpassed Schumacher’s pole position record in Italy last year, and will become the most successful driver in the history of the British Grand Prix if he wins for a sixth time on Sunday.

“Formula One has given me a life, and given me a purpose, which is pretty special, but F1 has also broken me,” Hamilton, speaking on the ‘Beyond the Grid’ podcast, added. “It’s broken me and built me.

“When you go through it, you put so much into it, it breaks your heart and kills you when you fail, and when you stumble. Everyone’s watching when you stumble.

“But when you get back up and when you succeed it lifts you up. You fall and you break a bone, you heal and you keep going.

“It’s the passion for what you do and the will to succeed. It’s just something that’s hard to express but everyone has it in some shape or form.”

Source

______

Posted in Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ባንዲራው ኮከብና ስለ ሮቦት “ሶፊያ” ፡ ደም ቀለማማዋ ጨረቃ ታስጠነቅቀናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 5, 2018

ትናንትና ማታ ላይ መስኮቴን ከፍቼ ጨረቃዋን ሳይ የደም ቀለም የያዘ የኢትዮጵያን ካርታ ሠርታ አየኋት፤ ካሜራዬ ዝግጁ ስላልነበር መጀመሪያ ላይ የታየኝን አላነሳሁትም፤ ግን በከፊል ይታያል። የሚገርመው ደግሞ ጨረቃዋ ሰማይ ላይ ትታይ የነበረችው ልክ ወደ ኢትዮጵያ አቅጣጫ በደቡብ ምስራቅ በኩል ነበር። ይህ ሁኔታ በሚከተለው ርዕስ ላይ ነጠብጣቦቹን እንዳገናኝ ቀሰቀሰኝ፦

ግብዞች በእግዚአብሔር አፈጣጠር እና ፍጥረታት ላይ እያመጹ ነው፤ እራሳቸውን አምላክ ለማድረግ ይሻሉ። በትንቢተ ዳንኤል እና በ ዮሐንስ ራዕይጻሕፍት ላይ ሁሉም ነገር ተብራርቶ ይነበባል። አሁን ብዙ እየትወራለት ያለው የሰው ሠራሽ አዕምሯዊ ጥናት ዘመቻ የፀረክርስቶሱና የአውሬው መንፈስ የቀሰቀሰው ዘመቻ እንደሆነ ምንም አያጠራጥርም።

ተራቅቀናል የሚሉት አመጸኞቹ ሰዎች አሁን ሮቦቶችን እየሠሩ ቀስ በቀስ እንደ እግዚአብሔር እንዲመለኩ ማድረግ ይጀምራሉ።

ባለፈው ዓመት፡ “ሶፍያ” የተሰኘች “ሴት” ሮቦት በሳውዲ አረቢያ ተወዳጅነት ማትረፏና ከሁሉ አገሮች ቀድማ የሳውዲ አረቢያን ዜግነት ለመጀመሪያ ጊዜ ማግኘቷ፡ የፀረክርስቶሱ ኃይል በምዕራባውያኑ ኤዶማውያን ቴክኖሎጂና በእስማኤላውያኑ ዶላር ድጋፍ በመላው ዓለም እንደሚሠራጭ ይጠቁመናል። ሆንግ ኮንግ የተሠራችው “ሶፊያ” በሳውዲ አረቢያ በ666ቱ መንፈስ ከተጠመቀች በኋላ፡ ወደ ተመረጡ አገሮች ተጓዘች።

ሶፊያ” ከመሠራቷ ከአምስት ዓመታት በፊት ቅሌታሙ ባለ ኃብት አሜሪካዊ፡ ሕፃናት ደፋሪው፡ ጀፍሪ ኤፕሽታይንየሚደግፈው የሰው ሠራሽ አዕምሯዊ ጥናቶችን ማካሄጃ ተቋም በኢትዮጵያ ተምሠረተ፤

(በአዲስ አበባ ሉሲአጠገብ) ፤ እዚያም አበበየተባለ እግር ኳስ ተጫዋች ሮቦት ተሠራ፤ ከዚያ በኋላ ሮቦት “ሶፊያ” ተሠራች፤ ከሳምንት በፊት ሮቦት “ሶፊያ”ን ወደ ኢትዮጵያ እንድትመጣ የጋበዛት ይህ ተቋም ነው። (አዳም እና ሔዋን መሆናቸው ነው)

የዚህ ተቋም ኃላፊ የሆነው ሊቅ ጌትነት አሰፋ የሚከተለውን ከንቱ ዓረፍተ ነገር ተናግሯል

በመጪዎቹ አሥር ወይም ሃያ አመታት ውስጥ የሰው ልጅ የሚባል አይኖርም፤ በማሽን ወይም በሮቦት ይተካል

I don’t think Homo sapiens-type people will exist in 10 or 20 years’ time.”

ይህን ዲያብሎሳዊ ህልምና ዕቅድ በሥራ ላይ ለማዋል፡ ሰኔ ፪ሺ፲ ዓ.ም፡ “ሶፊያ ወደ ኢትዮጵያ እንድትጓዝ ታዘዘች፣ የባህል ልብሳችንን አለበሷት፣ ቋንቋችንን ተናገረች፣ ሰንደቅ ዓላማችን ላይ ካረፈው የሉሲፈር አምስት መዓዘናዊ ኮከበ እና ከዶ/ር አብይ ጋር አብራ እንድትታይ ተደረገች። ጎልቶ የሚታየው ኮከቡ ነው!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፲፭]

የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥

ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።”

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: