ሶማሌ ወጣቶች ባለፈው አርብ በአሜሪካዋ ሜይን ግዛት ሁለተኛ ትልቅ ከተማ በሆነችው በለዊስተን ከተማ ነው ሶማሌዎች ከሰገዱ በኋላ በዋናው መንገድ ላይ በጎራዴና በቢላ እስኪደሙ ድረስ እርስበርስ የተጨፋጨፉት።
ቢዲዮው ላይ የእሳት አደጋ መከላከያ የፈሰሰውን ደም ከከተማዋ ጎዳና ላይ ሲያጥብ ይታያል።
ክአንድ ወር በፊት፡ በረመዳን ወቅት በዚህችው ከተማ የሶማሌ ሙስሊሞች አሜሪካውያን የመናፍሻ ጎብኝዎችን ጀንበር ስትጠልቅ መደብደባውቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ አቅርቤ ነበር። (አብሮ ተካትቷል)
ሙስሊም ያልሆኑትን ሕዝቦች ለማመስና ለማስቆጣት ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች አንዱ ይህ ነው፦
ሶማሌዎች በጣም በጥባጮች ስለሆኑ የክርስቲያኑን ዓለም ያውኩ ዘንድ በዲያብሎስ ደቀ መዛሙርት በባራክ ሁሴን ኦባማና በክሊንተን ወንጀለኛ ቤተሰብ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩትን ሶማሌዎች ወደ ክርስቲያኑ ዓለም እንዲሰደዱ ተደረጉ፤ አዲስ አበባችንንም ጨምሮ። በከባድ ሸክም ላይ ሌላ ሸክም አከሉብን!
አስቀያሚ የሆነውን ሲዖላዊ አለባበሳቸውን እንመልከት፤ ያውም እዚህ አሜሪካ መጥተው!
ሁሉም ዓይነት መሸፋፈን አንድ ዓይነት አይደለም፤ እነርሱ የሚሸፋፈኑት ለመታየት፣ አለን ለማለት፣ እስልምናን ለማስተዋወቅና ለወረራ ነው፤ አምላክን በመፍራት አይደለም። በዲያብሎስ ፈቃድ ልጆች የሚፈለፍሉትም ለዚሁ ዓላማ ስለሆነ የሰይጣን ሠራዊት አባላት ናቸው ማለት ነው። ታዲያ ሌላውን ለመግደል በማሰብ ልጅ የምትጸንስ ከሆነ በፍጹም የእግዚአብሔር ልጅ ልትሆን አትችልም፤ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን፣ በእርሱ ፈቃድ የተጸነሰ አይደለምና፤ ልክ እንደ እስማኤል።
ዲያብሎስ መኮረጅ ይወዳልና ሴት ተከታዮቹ “እንደ ቅድስት ማርያም ነው የለበሱት” በማለት የእመቤታችንን እና ልጆቿን ክብር ለመቀነስ ብሎም የሚያይ ሁሉ እንዲንቃትና እንዲጠላት ለማድረግ ይሻል። የዲያብሎስ ወንድ ልጆቹ ደግሞ ጢማቸውን እንዲያሳድጉ በማድረግ፡ “ያው እንደ ቅዱሳን ነብያቱ ጢም አላቸው” በማለት የእግዚአብሔርን ቅዱሳን ክብር ለመቀነስ ብሎም የሚያይ ሁሉ እንዲንቃቸውና እንዲጠላቸው ለማድረግ ይሞክራል።