Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2018
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 27th, 2018

June 2018 | Germany Paying a Very Heavy Price – Even in Football – for Enabling the 3rd Hijira in September 2015

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2018

Angela Merkel helped the Islamic invasion of Germany and Europe by importing up to five Million Muslims since September 2015.

What does Merkel’s 12 year in power teaches us­? The fact that she single-handedly enabled the end of Germany’s golden age, in the same manner her spiritual brother, Joachim Low destroyed the once mighty German football national side – as Germany crash OUT of World Cup in South Korea double goal shock today – at the earliest possibly opportunity in group stages. This never happened to Germany at any World Cup tournament.

During September 2015, we saw the symptom of the coming tragedy – and today we witnessed another national tragedy for Germany.

Joachim Low whose deal as head coach runs out in 2020, has been in charge for 12 years – just like Angela Merkel.

The BIG question now is: will these two nation-crashers step down soon for good?

______

Posted in Curiosity, Infotainment | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ሙስሊሞች በናይጄሪያ 120 ክርስቲያኖችን ገደሉ | ተመሳሳይ ጭካኔ ለአገራችንም አዘጋጅተው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2018

አንድ ፍልስጤማዊ ሙስሊም ሲሞት ሜዲያው 24 ሰዓት ይለፍፋልሜዲያው የገዳዮች ተባባሪ ነውና።

የሙስሊም ፉላኒ እረኞች በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በማዕከላዊ ናይጄሪያ ወደ 120 የሚጠጉ ክርስቲያኖችን ገድለዋል። በሙስሊሞች የተገደሉትን የአካባቢውን ቤተክርስቲያን አገልጋይ ቀብረው ሲመለሱ ነበር አብዛኛዎቹ የተገደሉት።

ለበርካታ ሰዓታት በተሰነዘረው ጥቃት በፕላቲው ግዛት በበርካታ መንደሮች ውስጥ በደንብ የታጠቁ ሙስሊሞች በ 120 ክርስቲያኖች ላይ ተኩስ ከፍተው ሲገድሏቸው ከ 200 በላይ የሚሆኑትን አቁስለዋል፣ በተጨማሪ 50 የሚሆኑ ቤቶችንም በእሳት አቃጥለዋል።

ናይጀሪያ እና ኢትዮጵያ በሕዝብ ቁጥር በአፍሪቃ ቀዳሚዎቹ ናቸው። ሉሲፈራውያኑ ይህ በጣም ያሳስባቸዋል፡ አይመቻቸውም። እንደእነርሱ ከሆነ የአንዲት አፍሪቃ አገር የሕዝብ ቁጥር ከ 1 ሚሊየን መብለጥ የለበትም፤ አዎ! አንድ ሚሊየን። የሁለቱ አገሮች ሕዝብ ቁጥር ከ100 ሚሊየን በልጧል ይሉናል፤ ይህ ግን ውሸት ነው። የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር ምናልባት 70 ሚሊየን፣ የኢትዮጵያም 50 ሚሊየን ቢሆን ነው። ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

የ ሳጥናኤል ልጆች፤ የሕዝብ ቁጥራችንን ለመቀነስ ድርቅን እና ረሃብን፣ በሽታን እና ጦርነትን፣ በተጨማሪም እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን እየተጠቀሙ እንደሆነ እያየን ነው።

እንኳን የእኛን ባለሥልጣናት ቀርቶ በአገሮቻቸውም ያሉትን ፖለቲከኞችና ባለሥልጣናት የሚመርጡት እነዚህ “ስውር የሆኑት” ሉሲፈራውያን ናቸው። ሳያስቡትና ሳያቅዱት ሾልከው ሥልጣን ላይ በወጡት ፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ ምን ዓይነት ጥቃት እየፈጸሙ እንደሆነ እያየን ነው።

ዶናልድ ትራምፕን ሌት ተቀን ሲሰልሏቸው የነበሩትና የተዋረዱት የብሔራዊ ምርመራው ጽሕፈት ቤት (ኤፍ ቢ አይ) ወኪሎች ባለፈው ቅዳሜ በአዲስ አበባ የፈነዳውን ቦምብ ጉዳይ ለመመርመር ወደ ኢትዮጵያ ተልከዋል። ምን አገባቸው? ሁሉም ንገር በደንብ ተዘጋጅቶ የተቀነባበረ ነው፡ ከበፊቱ የሚለየው በምንድን ነው? አዎ! አሁን ሁሉም ነገር በጣም ፈጣን ነው፤ ስለዚህ ነገሮችን አገናዝበን በግልጽ ለማየት እንችላለን። ይታየን እስኪ፤ ስልጣኑን ከያዙ ገና ሦስት ወር ያልሞላቸው ዶ/ር አብይ የድጋፍ ሰልፍ እንዲያዘጋጁ ተነገራቸው። በዚህ ሰልፍ ላይ ቦምብ እንዲፈነዳ ተደረገ፤ ኤፍ ቢ አይ መርማሪዎችን ላከ፣ ያዘጋጇቸውን እና የመረጧቸውንም (ሙስሊም) ሰዎች ቁልፍ በሆኑ የሥልጣን ቦታዎች (ፖሊስ) ላይ እንዲያስቀምጡ ታዘዙ። የ ሄገል ዲያሌክቲክስ፦ (Problem – Reaction – Solution)

ይህን ቪዲዮ እንመልከት፦

እናስታውሳለን፤ ከሁለት ዓመታት በፊት፤ የተዋሕዶ ልጆች ፀረግብረሰዶም ሰልፍ እንዳይደረጉ “የራስ ቅል እና አጥንቶች” ወይም Skull & Bones” ወስላታ የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ስላዘዘ የተቃውሞ ሰልፉ ሳይካሄድ ቀረ። አሁን በሁለት ወር ውስጥ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ወደ መስቀል አደባባይ እንዲወጡ ተደረገ።

በሊቢያ የታረዱትን ወንድሞቻችንን ለማስታወስ፣ በአረብ አገር በፍል ውሃ ከሚቃጠሉትና ከፎቅ ከሚወረውሩት እህቶቻችን ጋር አብረን ለማልቀስ፡ ብሎም በመላው ዓለም በክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ለመቃወም፡ አንድ ሚሊየን ሰልፈኞች መቼ ይሆን መስቀል አደባባይ እንዲወጡ የሚፈቀድላቸው?

የተዋሕዶ ልጆች ልብ እንበል፤ በናይጀሪያ፣ በመካከለኛው አፍሪቃና ኮንጎ የሚካሄደው የፀረክርስቲያኖች ዘመቻ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ነው። አዎ! የዲያብሎሱ ዓለም የራሱ ስውር መንግስት እንዳለው ሁላ፤ የእግዚአብሔር መንግሥትም በይበልጥ ስውር የሆነ የራሱ መንግሥት አለው። ኢትዮጵያን የሚጠብቃትና ጠላቶቿን ሁላ የሚያዋርደው ይህ ስውር የእግዚአብሔር መንግሥት ነው።

በሕዝባችን ላይ ብዙ ጉዳት እንዳያደርሱ ለመሪዎቻችን እንጸልይላቸው፤ ዳዊታችንንም እንድገም!!!

[ኤፌሶን 51217]

እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ስለዚህ። አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል። እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።”

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: