የአውስትራሊያ “ሊበራሎች” የጋበዟቸው ሙስሊሞች፡ ኮፕት ወንድሞቻችን “F *** ኮፕት ውሾች” እያሉ ደበደቧቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2018
በአውስትራሊያዋ ሲድኒ፡ የኒው ሳውዝ ዌልስ የሊበራል ፓርቲ የቅርንጫፍ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የነበሩ ሙስሊሞች ወደ ስብሰባው እንዳይገቡ ለመከልከል ሲሉ አንዱን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ክፉኛ ደበደቡት።
ስብስባው ቦታ በሚገኝ አንድ የከባብ (ከ እባብ) ቡና ቤት ውስጥ የነበሩት ጠረጴዛዎች እና ወንበሮች እንደ ጦር መሳሪያዎች ያገለግሉ ነበር።
በስብሰባው ላይ ተገኝቶ የነበረው የሊበራል ፓርቲ አባል ‘ጆን‘ ለራዲዮ በሰጠው ዘገባ ከሆነ ሁኔታው “የሃይማኖት ጦርነት” ባሕርይ የያዘ እንደነበር የሚከተሉን ዓረፍተ ነገሮች ተናግሯል፦
“ይህ ፍጹም ቅሌት ነው፣ ትልቅ ወንጀል ነው”
«ጥቂት ቃላት ተለዋወጡ፣ ከዚያም ሁሉም ነገር ወደ አንድ የሃይማኖት ጦርነት ተቀየረ፤ በክርስትያኖችና በሙስሊሞች መካከል።”
“10 የሚሆኑት ሙስሊሞች አንዱን ክርስቲያን ደጋግመው አጠቁት፣ መሬት ላይ አጋድመው በወንበሮችና ጠረጴዛዎች ጭንቅላቱን ሳይቀር ደበደቡት።
“አንዲት አረጋዊት ሴት ወደ መሬት ተገፍትረው ወድቀዋል፣ ተረብሸው የነበሩ ሕፃናት ልጆችም እዚያው ነበሩ።
«ከእስልምና እምነት ውስጥ የተወሰኑት ወንዶች “F*** off Christians, ….F *** ኮፕት ውሾች” እያሉ በአጸያፊ መልክ በመሳደብ ለማስፈራራት ሞክረው ነበር።“
እንግዲህ እነዚህ ሊበራል (Liberal) የሚባሉት ኢ–አማንያን ናቸው በመላው ዓለም (በአገራችንም ጨምሮ) ለእነዚህ ዓይነቶቹ አውሬ ሙስሊሞች ሞግዚቶች ሆነው የሚታዩት። ሰርጎ ገቦች እነርሱ ብቻ መሆን አለባቸው…ሁሉም ነገር፣ ሁሉም ዓለም ለእነርሱ ብቻ ነው….አይገርምም!? አውስትራሊያም ሄደው ኮፕት ወገኖቻችንን ይበድሏቸዋል፣ ይዋጓቸዋል።
የኛም “ሉላውያን ሊበራል ዶክተሮች ይህን ነው የሚመኙልን፡ አይደል?!
Leave a Reply