Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2018
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 15th, 2018

የኃይሌ ገ. “ሳይካትሪስት” አባ ግርማን ደገፉ | “እርኩሳን መናፍሥት በሰው ዘር ላይ ዘምተዋል ፣ አጋንንት ሰዎችን በርግጥ እየለከፉ ነው!”፡ በማለት፡ ታዋቂው “ሳይካትሪስት” ያስጠነቅቃሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2018

የ ፕሪንስተን እና ዬል ዩርኒቨርስቲዎች ምሩቅ የሆኑት ታዋቂ አሜሪካዊ የስነልቦና ሊቅ፡ ዶ/ር ሪቻርድ ጋልጋር ዛሬ በዓለም ላይ እየጨመረ የመጣ የአጋንንት ወረርሽኝ መኖሩን ያምናሉ፦

አብዛኛዎቹ ሰዎች በአሁን ጊዜ በዕለት ተዕለት ኑሯቸው የዚህ አስፈሪ ሁኔታ ጨለማ እውነታ መገንዘብ ጀምረዋል።”

ይላሉ ባለሙያው።

/ር ሪቻርድ ጋልጋር እንደሚሉት ዋና በሆነው የሕክምና ሳይን ዓለም እርስ በርስ የሚጋጩ አስተያየቶች ቢኖሩም፣ የአጋንንታዊ ይዞታ እውን እውነተኛ ነው፤ እርኩሳን መናፍሥት በሰው ዘር ላይ ዘምተዋል።

25 ዓመታት ያህል በኒው ዮርክ ሆስፒታል ኮሌጅ እና በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሁለቱን የማስተማሪያ ቦታዎች፡ እንደ አንድ የግል ስነአእምሮ ሐኪም የልምድ ልውውጥ የሚያካሂዱት ዶ/ር ጋልጋር ሰብዓዊ እና ሰብዓዊ ልሆኑ ወይም አጋንንታዊ ባህሪ የያዙ ሁኔታዎችን የማጥናት እድሉ ነበራቸው።

አጋንንትን ለማስወጣት ከክርስቲያኖች በኩል የሚደረገው ሥራ አስፈላጊና ህጋዊም መሆኑን/ ር ጋልጋር አረጋግጠዋል።

/ር ጋልጋር፡ ኃይሌ ገ. በተነፈስ ማግስት፡ ቴሌግራፍ (እንግሊዝ) ከሚባለው ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ

አጋንንት፡ በጣም በጣም ብልጥ ናቸው ፣ የወደቁት መልአክ ደረጃ ያህል ብልጥ ናቸው፤ ከሰዎች እጅግ የላቀ ብልጠት ስላላቸውም የሰው ልጅን እንዴት ማታለል እንደሚችሉ በደንብ አድረገው ውቁበታል። የገቡባቸውን ወይም የያዟቸውን ሰዎች ተቆጣጥረው ይጠቀሙባቸዋል። ስለዚህም ያዘጋጁትን ሠራዊት በሌሎች ሰዎች እና ህይወት ላይ በማሰማራት የጭካኔ ድርጊቶችን እና ሌሎች ጉዳቶችን እንዲፈጽሙ ያደርጓቸዋል።”

በማለት የመምህር ግርማን ድንቅ ትምህርትና ተግባር ሙሉ በሙሉ አጽድቀዋል።

/ር ጋልጋር በሚያዝያ ወር ላይ እንዲህ ሲሉ ተናግረው ነበር: –

ዲያብሎስን እንደ ተረት፣ ውክልና፣ ምስል፣ ዘይቤ ወይም ሐሳብ እንደሆነ አድርገን ማሰብ የለብንም፤ ስህተት ነው፤ ይህ ስህተት ይህ ስህተት፡ መከላከያ ጋሻችንን እንድንተው፣ ግድየለሽ እና የበለጠ ተጋላጭ እንድንሆን ያደርገናል። ሕይወታችን የክፉ አለቃበሆነው በዲያብሎስ ላይ የማያቋርጥ ትግል የምናደርግበት ነው።

/ር ጋልጋር በአጋንንት ስለመያዝ የሚናገሩ ብቸኛው የአሜሪካ ሳይካትሪስት አይደሉም – በዚህ ጉዳይ ላይ ምርምር የሚያካሂዱ ብዙ የስነ ልቦና ተመራማሪዎች፡ ወይም፡ እንደ ኃይሌ ገ. “ሳይካትሪስቶች” አሉ። እንደ ዶ/ር ጋልጋር ደፍረው ለመናገር ፈቃደኝነቱን ባያሳዩም።


Demons Really Are Possessing People, Warns Psychiatrist, As Pure Evil Sweeps Over Humanity


An Ivy League-educated psychiatrist is convinced that there’s a growing epidemic of demonic possession in the world today, and that most everyday people now recognize the dark reality of this scary situation.

Dr. Richard Gallagher, who boasts degrees from both Princeton University and Yale University, says that, despite conflicting opinions within mainstream medical science, demonic possession is both real and rampant.

With 25 years of experience under his belt as a private psychiatrist that compliments his two teaching positions at both New York Medical College and Columbia University, Dr. Gallagher believes he holds a unique vantage point in discerning between human and non-human, or satanic, behavior.

He’s also a highly sought-after professional of such things in cases where a determination is being made about the possible need for an exorcism. Having evaluated hundreds of cases of possible demonic possession towards this end, Dr. Gallagher is certain that the phenomenon is legitimate and pressing.

He insinuated to The Telegraph (United Kingdom) during a recent interview that demons know full well how to trick human beings because they possess far more advanced cognitive faculties. They routinely use these mental “smarts” to control the humans they possess, causing many of them to commit atrocities and other evils against other people and lifeforms.

They’re very, very smart,” Dr. Gallagher is quoted as saying about the beings that occupy the demonic realm. “The intelligence level of a fallen angel, which is what I call them, is far superior to human beings.”

In April, he wrote: “Hence, we should not think of the Devil as a myth, a representation, a symbol, a figure of speech or an idea. This mistake would lead us to let down our guard, to grow careless and end up more vulnerable.” He observed that life can be “a constant struggle against the devil, the prince of evil”

He is not the only American psychiatrist who evaluates for possession – there are many others who consult on discernment. But Dr Gallagher is one of the few who is willing to talk about it. He has also written a forthcoming book on the subject, being published by Harper Collins, called Demonic Foes, A Psychiatrist Investigates Demonic Possession in the Modern United States.

There are many other psychiatrists and mental health care professionals who do what I do – perhaps not to the scope that I do – who seem hesitant to speak out,” he explained. “That’s what gives my work some singularity. That I have had so much experience and that I am willing to speak out. I feel an obligation to speak out. I think that I should.”

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Psychology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሶማሌ ሙስሊሞች ፲ ሞዛምቢካውያን ክርስቲያን ሕፃናትንና ሴቶችን በቆንጨራ አረዷቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2018

የታጠቁ ሶማሌ ሙስሊሞች የምስራቅ አፍሪቃን የባሕር ጠረፍ ተከትለው በመጓዝ ወደ ደቡባዊው አፍሪቃ ላይ ሽብር በማስፋፋት ላይ ናቸው።

ከሶማሊያ፣ ኬኒያና ታንዛኒያ ቀጥሎ አሁን በሞዛምቢክ ውስጥ ጥቃት በመሠንዘር ላይ ናቸው።

ሽብር ፈጣሪዎቹ ብዙውን ጊዜ ነጭ ጥንብሮችን ጥቁር ሱሪዎችን ያጠለቁ፣ ረጃጅም ጢም ያላቸው፣ ራሰ በራዎች ናቸው።

ከጥቂት ቀና በፊት 10 ክርስቲያን ሞዛምቢካውያንን፤ ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ በቆንጨራ አረደዋቸው፣ ጎጆዎቻቸውን አቃጥለውባቸው ነበር።

ወንጀለኞቹ በተለይ በጭካኔአቸው እስላማዊ ሽብርን የሚያስታውሱ ናቸው። ልክ እንደ ሶማሌ አሸባሪ ቡድን፡ እነዚህንም ሽብር ፈጣሪዎች የአካባቢው ማህበረሰብ አልሸባብብለዋቸዋል።

ለግማሽ ዓመት ያህል በሞዛምቢክ ውስጥ ተከታታይ የሽብር ጥቃቶች በመካሄድ ላይ ናቸው። እንደ አልሻባብ መጀመሪያ ላይ ሁየፖሊስ ጣቢያዎች እና ሌሎች የመንግሥት ተቋማት ላይ ነው ጥቃት የሠነዘሩት። እካሁን ወደ 20 የሚጠጉ ጥቃቶች በሲቪላውያን ዜጎች ላይ ተሠንዝረዋል። በሕፃናት ላይ ሳይቀር።

የሞዛምቢክ መንግስት ለእነዚህ የሽብር ጥቃቶች፡ ቅስቀሳና ጥላቻ የሚያደርጉትን ኢማሞችን ተጠያቂ በማድረግ መስጊዶቻቸውን አፈራርሶባቸዋል።

የሽብር ጉዳት የደረሰበት አካባቢ ከሞዛምቢክ ዋና ከተማ ከ ማፑቶ 1800 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ሲሆን፣ ሙስሊሞች በብዛት የሚኖሩበት የኤኮኖሚ መዋቅሩ ደካማ የሆነ ክልል ነው የዜና ወኪል ብሉምበርግ የተባለው የዜና ወኪል እንደጠቀሰው ከሆነ አልሸባብን የመሰለ ሽብርተኛ የእስላማዊ ቡድን ተመስርቷል፤ ስሙን “አህል ሱና ዋጃማ” የሚል መጠሪያ ይዟል። የትንቢት ወግ ተማሪዎችማለት ነው። ሁሉም ነገር አረብኛ ነው፤ አፍሪቃም ገብተው።

እስልምና = የአረብ ኢምፔሪያሊዝም = የዲያብሎስ መሣሪያ

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: