Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2018
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አንድ ሙስሊም የረመዳን መሥዋዕት ለአላህ ለማቅረብ የአራት አመት ሴት ልጁን ጉሮሮ በቢላ አረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2018

አሊ ኮሬሺ የተባለው የ26 ዓመት ሕንዳዊ ሙስሊም ለፖሊስ እንደተናገረው ከሆነ፤ ዓርብ ዕለት ቁርአንን በመቅራት ላይ እንዳለ ፡ አላህ ጠርቶት የሴት ልጁን የሩስጋንን ጉሮሮ በቢል አርዶ መሥዋዕት እንዲያቀርብለት አዘዘው፤ ከሁሉ የላቀውን ውድ ንብረቴን ለአምላኬ ለአላህ መስጠት ነበረብኝ ሲል በተጨማሪ ዘግቧል

ሰውዬው፡ ቀደም ብሎ፡ ለልጁ ጣፋጭ ሊገዛላት ወደ ሱቅ ከወሰዳት በኋላ በጣም እንደሚወዳት ነገራት፤ ከዚያም ፡ ማታ ላይ፡ ወደ ጓሮ ወሰዳት፤ እዚያም ቁርአንን መቅራት ሲጀምር አላህ እንዲያርዳት ትዕዛዙን ሰጠው። ልጁን ከገደላት በኋላ ወደ መኝታው ሄዶ ተኛ።

እናትየዋ የልጇን መሞት ስታይ ለፖሊስ ክስ አቀረበች።

ባሏ ሴት ልጃቸውን መጀመሪያ እርሱ እንዳልገደለታና ድመቷ ገድላት ልትሆን እንደምትችል ለፖሊስ ዋሽቶ እንደነበር የሕንዱ ታውቂ ጋዜጣ “ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ” ጽፏል።

ሰውዬ፡ አንዴ፡ “ቁርአንን ስቀራ ሰይጣን ገባብኝ”፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ፡ “ውድ ንብረቴን ለአላህ በምስዋዕትነት ማቅረብ ስለነበረብኝ ነው” ይል ነበር።

ሙስሊሞች ልክ እንደ ጥንቸል ይፈለፍላሉ፤ ልጆቻቸውን ወይ ለጋብቻ ሸጠው ጥቅም ያገኙባቸዋል፤ ወይም ደግሞ ለ ሰይጣኑ አላህ በመስዋዕትነት ያቀርቧቸዋል።

እግዚአብሔር እና ሰይጣን ዘላለማዊ ጠላቶች ናቸው። ስለዚህ ሰይጣን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቅርብ ብሎ ሊያዝ አይችልም። ሙስሊሞች አላህየሚሉት የእኛ አምላክ እግዚአብሔር አለመሆኑ፤ ነገር ግን በእርግጥ ሰይጣን መሆኑ ይህ ትልቅ ማስረጃ ነው።

______

Leave a comment