Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2018
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for June 9th, 2018

የመስከረም ፩ ውጤት | አውስትሪያ መስጊዶች እንዲዘጉና ኢማሞች ካገሯ እንዲወጡ አዘዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2018

ይህ፡ ሕፃናቶቻችን በየትምህርት ቤቱ ሊማሩት የሚገባቸው ቁልፍ ታሪክ ነው፦

335 ዓመታት በፊት፣ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መስከረም ፩ 1683 .ም፡ አውሮፓ ከእስልምና ሲዖል ተረፈች። የኦቶማን ቱርኮች ሠራዊት የአውስትሪያን ዋና ከተማ የቪየናን በሮች በመስበር ክርስቲያኖች ለመጨፍጨፍ ሲሞክር፡ ክርስቲያኖች በጀግናው ፖላናዳዊ ጄነራል ሳቢየትስኪ አስተባባሪነት ተባብረውና አገራቸውን ለመከላከል ተነሳስተው ወራሪዎቹን ሙስሊሞች ሊያወድሟቸው በቅተው ነበር።

የአውስትሪያ ክርስቲያኖች ይህን ድል የተቀዳጁት፡ የኢትዮጵያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ የበቃው ሶማሊያዊው የቱርክ ወኪል፡ ግራኝ አህመድ ከተገደለ ከ 100 ዓመታት በኋላ ነበር።

አውስትሪያኖች ዛሬ ያን ታሪካዊ ዕለት እንደገና ማስታወስ ጀምረዋል፣ ነገሮች ወዴት እያመሩ እንደሆኑ መገንዘብ ችለዋል፤ የቱርክና አረብ ሙስሊሞች በአገራቸው መገኘት በጣም አሳስቧቸዋል፤ ቀሰ በቀስም፡ የእስልምናን ጽንፈኛ አስተምህሮዎች ማውገዝ፣ የጂሃድ ምሽግ የሆኑትን መስጊዶች መዝጋትበጥላቻ ሰባኪነት የተካኑትን ኢማሞችና ሸሆች መጠረፍ፣ እንዲሁም ሙስሊም ሴቶች ሂጃብና ጥቁር ድንኳን ለብሰው እንዳይሄዱ መከልከል ጀምረዋል። ይህ አርአያ ሊሆን የሚገባው ጥሩ ሥራ ነው፣ እያንዳንዱ ሰላም፣ ፍቅርና ጤናማ እድገት የሚሻ ማሕበረሰብ መውሰድ ያለበት እርምጃ ነው።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: