አስገራሚ ዘመን | የሩሲያ ቀሳውስት ፕሬዝደንቱንና ጠፈርተኞችን ሲባርኩ፡ እነ ኃይሌ ገ. የባረከቻቸውን እናታቸውን ይኮንናሉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2018
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ዛሬ ወደ ጠፈር ባመጠቀችው ሶዩዝ ሮኬት ላይ ጠበል ከረጩ በኋላ፡ ሦስቱን ጠፈርተኞችንም በጠበል እና በመስቀል ባርከዋቸዋል። ጨረቃዋም በመስቀሉ ኃይል ተገምሳለች!
የሕክምና ዶክተር የሆነችው አሜሪካዊቷ ጠፈርተኛ ፊቷን ሦስት ጊዜ ስታማትብ ይታያል።
ኃይለኛ ምልክት፤ ትልቅ መልዕክት!!!
ፊተኞቹ ኋለኞች እንዳንሆን መጠንቀቅ ይኖርብናል!
______
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on June 6, 2018 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith.
Tagged: መባረክ, ሩሲያ, ሶዩዝ የጠፈር ሮኬት, ክርስትና, የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን, ጠፈርተኞች, ፕሬዚደንት ፑቲን, Blessing, Russian Orthodox Church, Soyuz Rocke, Space. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply