የረመዳን ጋኔን | የሶማሌ ሙስሊሞች አሜሪካውያን የመናፍሻ ጎብኝዎችን ጀንበር ስትጠልቅ ደበደቡ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018
ሴትና ወንድ ሶማሌ ወጣቶች ባለፈው ሐሙስ ምሽት በአሜሪካዋ ሜይን ግዛት ሁለተኛ ትልቅ ከተማ በሆነችው በለዊስተን ከተማ ነው ይህን ጥቃት የፈጸሙት።
የሶማሊያውያኑ ሰራዊት ጥቃቱን የጀመረው ልክ ጀንበር መጥለቅ ስትጀምር ነበር። በከተማዋ እምብርት ላይ በሚገኘው ታሪካዊ መናፈሻ፡ ኬኔድ ፓርክ፡ (እኔም አስታውሰዋለሁ) ሶማሌ ያልሆኑትን ሁለት የአካባቢው ነዋሪዎችን አቁስልዋል። የጥቃቱ ሰለባ የሆነው አንዱ ግለሰብ ቀላል የሆነ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።
በፓርኩ የነበሩ ምሥክሮች እንደጠቆሙት ከሆነ ጥቃቱ ከተፈጸመባቸው ሰዎች መካከል አንዱ የሲጋራ መለኮሻ ሶማሌዎችን በመጠየቁ ነበር ጥቃት ሊሰነዘሩበት የበቁት።
ቪድዮውን ያነሳችው አንዲት እናት ነበረች።
ሁለተኛው ግማሽ ላይ ጀግናው ቻይና ድንቅ ግንዛቤ በሶማሊያዎች ላይ ይሰጣል።
ይህን አስተዋይ ቻይና ሰውን ሰሰማው፤ “ይህ ግለሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ የሶማሊያዎችን ባሕርይ በደንብ አጥንቶታል፤ እኛ ከነርሱ ጋር ለዘመናት የኖርነው ሞኞች ግን፡ አለመታደል ሆኖ “ተቻችለን እንኖራለን” በሚል እውር መርሆ አስር ሺ ኪሎ የሚመዝኑትን ከባዳ ጠላቶቻችንን ተሸክመን እንጓዛለን” አልኩ።
መላው ዓለም በሶማሊያዎች ላይ በጽኑ እያማረረ ነው። ታዲያ ያለምክኒያት ነውን ጫቱ የተዘጋጀላቸው?
Leave a Reply