Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2018
እ.ኤ.አ. በ 2015 ዓ.ም በሊቢያ ውስጥ በሙስሊሞች አንገታቸውን ተቆርጠው ግብጽ ለሰማዕትነት ካበቃቻቸው 21 ሰማዕታት ክርስትያኖች መካከል የ 20ዎቹ ሰማዕታት አካላት አስከሬን ትናንትና ሰኞ ከሚስራታ ከተማ ወደ ካይሮ ተመልሷል። ከፍተኛ የጸጥታ ጥበቃ በነበረው የካይሮ አውሮፕላን ማረፊያም የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሌቀ ጳጳስ በአቡነ ታዋድሮስ 2ኛ አቀባበል አድርገውለታል።
የ 30ዎቹ ወንድሞቻችንስ?
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሊብያ, በሙስሊሞች ታረዱ, ካይሮ, ክርስቲያኖች, የግብጽ ሰማዕታት, ግብጽ, Beheading, Coptic Christians, Egypt, Egyptian Martyrs, Islamic Murder, Libya, Orthodox Christians | Leave a Comment »