Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2018
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 7th, 2018

ናይጄሪያዊቷ የህዝብ ተወካይ | “ኢየሱስ ክርስቶስን በመቀበሌ፡ ሙስሊም አባቴ ያለኝን ንብረት ሁሉ አቃጠለብኝ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2018

ላለፉት ዓመታት ሕዝበ ክርስቲያኑ በየቀኑ በሚታረዱባት ሰሜናዊው ናይጄርያ፡ የአዳማዋ አውራጃ ወክ የህዝብ ተወካይ የሆነችው፡ ቢንታን ማሲ ጋባ ህይወቷን ለኢየሱስ ክርስቶስ በመስጠቷ ምክንያት አባቷ ንብረቷን ሁሉ እንዳቃጣለባት ተናግራለች።50 ዓመት የልደት ቀኗን ለማክበር በተዘጋጀው የምስጋና አገልግሎት ላይ ነበር እንባ እያፈሰሰች ይህን የተናገረቸው። እግዚአብሔር ጋር፥ የጥላቻን፣ የፍቅር እጦትንና ተቀባይነት የማጣትን ፈተናዎች አሸንፌአቸዋለሁ።

አዳማ = አዳማዋ፤ ቢሾፍቱ = ቢሾፍቱዋ

በአገራችንም ተመሳሳይ ሁኔታ እየተፈጠረ መሆኑን፤ ክርስቶስን በመካድ ወደ ሰዶምና ገሞራ መለወጡን የመረጡት የናዝሬት እና ደብረ ዘይት ከተሞች እያሳዩን ነው።

እግዚአብሔር በነፃነት እንኖር ዘንድ ይጠራናል፦

እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው ፍፁም ነፃነትን ሰጥቶ ነው። ነገር ግን ሰው ነፃነቱን አላግባብ በመጠቀሙ የኃጢአት ባሪያ ሆነ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ዋጋ ከፍሎ ደግሞ ነፃነትን ሰጠን። “በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን[. ፭፥፩]። ዛሬ ላይ ደግሞ ለኃጢአት፣ ለሥጋ ፈቃድ፣ ለኑፋቄ፣ ለባዕድ አምልኮ፣ ለዘረኝነት እና ለክህደት እንዳንገዛ በነፃነት እንኖር ዘንድ አምላካችን ይጠራናል። “ወንድሞቼ ሆይ፥ እናንተስ ለነፃነት ተጠርታችኋል፤” [ገላ. ፭፥፲፫]

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: