Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2018
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 4th, 2018

ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አብያተክርስቲያናትን ለመሥራት ተስማማች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2018

ከቫቲካን ቀሳውስት ጋር በመደራደር ነው አዲሱ የሳዑዲ ልዑል እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት።

ተዓምረኛ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ተመስገን!

ቫቲካን እስልምናን ፈጥራልች” ተብሎ የሚነገርለት የጭምጭምታ ታሪክ ምናልባት እውነት ሊሆን ይችላል። እኔም እንደሚመስለኝ እስልምናን የፈጠሩት ወይ ኢትዮጵያውያን፣ ወይ አይሁዶች፣ ወይም ደግሞ ሮማ ካቶሊኮች ናቸው።

የሙስሊሞች “ቅድስት አገር” ሳዑዲ ባርባሪያ፡ ጣረ ሞት ላይ ናት፤ በቃ እስልምና አለቀለት!! በራሳቸው “ሃዲት” እንደተጻፈውና ጂብሪል ለነብያቸው ሹክ እንዳለለት ከሆነ፦ “ኢቲዮጲያዊው ጥቁሩን የመካ ካባ ድንጋይ በቀጫጫ እግሩ እየረገጠ ያፈራርሰዋል”። የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው፤ አዎ! የመካ መፈራረሻዋ ቀን ደርሷል፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ሙስሊም ወገኖቻችን ከእሳቱ ቶሎ ማምለጥ ይኖርባቸዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ፡ በፈረዖናዊ ትዕቢትና ግትርነት “አክሱም ላይ አሁን መስጊድ መስራት አለብን” ይሉ ይሆናል፤ ግን ይህ ግብዝነት፣ ውስልትና እና ወንጀል ነው የሚሆነው።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካከለኛው አፍሪቃ ሪፓብሊክ | ሲጸልዩ የነበሩ ፳፮ ክርስቲያኖች ቤተክርስቲያናቸው ውስጥ በሙስሊሞች ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2018

ባለፈው ማክሰኞ፡ ሚያዝያ ፳፫፡ ፪ሺ፲ ዓ.(ቅዱስ ጊዮርጊስ) ነበር በመካከለኛው አፍሪቃ ሪፓብሊክ ዋና ከተማ፡ በባንጂ በሚገኝና በሙስሊሞች በተከበበው በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ይህ ዲያብሎሳዊ የግድያ ጥቃት የተፈጸመው። ምዕመናኑ የጠዋት ጸሎት ሥነስርዓት ላይ እያሉ። በቪዲዮው ሁለተኛ ክፍል ላይ የተኩስ ድምጽ ይሰማል፣ ሰዎች ህይወታቸውን ለማዳን ሲሯሯጡ ይታያሉ

ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: