Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2018
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May, 2018

Somali Immigrants Charged with Welfare Fraud in Maine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2018

Unrelated, but I posted this video on ‘Maine’, yesterday:

Two Somali immigrants have been charged with welfare fraud in Maine, reports say.

The U.S. Attorney’s Office in Maine said a federal grand jury indicted Abdirashid Ahmed, 38, of Lewiston and Garat Osman, 32, of Auburn for allegedly getting kickbacks of up to $200 per referral of people to a specific health care provider,” the Portland Press Herald reported this month:

Ahmed solicited kickbacks from a MaineCare provider in exchange for referring beneficiaries to the provider, according to the indictment. Ahmed and Osman also allegedly brought beneficiaries to the provider and served as Somali interpreters during the visits.

The indictment also alleges that the health care provider, identified in documents as “Individual A,” submitted fraudulent bills for interpreting services for patients’ appointments with the provider.

According to court documents, Ahmed is accused of receiving at least $23,700 in kickbacks for referring patients to the health care provider between November 2015 and last December. According to court filings, Osman received nearly $7,000.

The indictment said that the health care provider’s bills indicated that interpreting services were provided for about two hours when the appointments were actually much shorter, usually about half an hour. MaineCare reimburses for interpreting services at a rate of $20 for each 15-minute interval.

More than two dozen men and women from the Somali community sat in the gallery to show their support for the two men,” the Sun Journal reported when Ahmed and Osman faced charges in court:

Ahmed and Osman were arrested last week, each charged with health care fraud involving MaineCare – Maine’s Medicaid program – and receiving health care kickbacks for more than two years.

Both men are accused of referring MaineCare beneficiaries to an unnamed (in the indictment) health care provider and served as Somali interpreters, according to investigators.

Maine has one of the highest per capita rates of Somali refugee resettlement in the country, behind only Minnesota, which also has recently seen charges of Somali welfare fraud, and North Dakota, as Breitbart News reported in 2016:

Ninety-seven thousand three hundred and eighty-five Somali refugees have been resettled in the United States in the fifteen years since FY 2002, of which 15,710 were resettled in Minnesota, more than any other state in the country, according to the Department of State’s interactive website.

Trailing Minnesota in the top ten states for Somali refugee resettlement since FY 2002 are Ohio (7,551), Texas (7,195), New York (6,169), Arizona (5,682), Georgia (4,113), California (3,731), Missouri (3,246), Massachusetts (3,156), and Tennessee (2,958).

Minnesota also leads the country in the number of Somali refugees resettled over these fifteen years on a per capita basis, with 286.2 Somali refugees resettled per 100,000 residents of the state. (The state’s 2015 population was 5.5 million).

Only two states come close to Minnesota’s per capita Somali refugee resettlement number: North Dakota and Maine.

North Dakota experienced a 131.7 Somali refugee resettlement rate per 100,000 residents (997 refugees over fifteen years in a state with a 2015 population of 756,927).

Maine experienced a 117.9 Somali refugee resettlement rate per 100,000 residents (1,568 refugees over fifteen years in a state with a 2015 population of 1.3 million).

Breitbart News reported this month about allegations in Minnesota that Somali immigrants there were engaged in a $100 million daycare fraud:

A Minnesota State Senate Committee held a special hearing on Tuesday to consider legislation that would stop efforts to “broaden the childcare assistance program” after a local Fox News affiliate broke the story on Monday that Somali immigrants are allegedly running an estimated $100 million daycare fraud scheme paid for by taxpayers.

The Minneapolis Somali community is centered around the Twin Cities of Minneapolis and St. Paul, which are separated by the Mississippi River. The Maine Somali community is centered around that state’s “Twin Cities” of Lewiston and Auburn, which are separated by the Androscoggin River.

Selected Comments:

This is the modern day collection of jizyah, the infidel tax. They come here looking for any and all ways to collect. They aren’t like Democrats. Democrats have become like them.

They are parasites. Lazy, rude, smelly, ungrateful frauds. Send them back

Immigrants once came to this country because they wanted to be part of America, to be American. Muslim immigrants hate this country, they are just here to rape and pillage and steal whatever they can…

Didn’t the Somali “community” just rip off the state of Minnesota for $100-million+ in “child care” scams?

Source


Minnesota Somalis Rip Off Daycare to Fund Jihad

It has come to light that these Somali terrorists living among us have a long list of tactics to steal America’s benefits, but one was revealed by Fox 9 in Minneapolis with an investigation that found that Somalis were using a sham daycare center system to milk the American people out of welfare cash.

During its 5-month investigation into the story, Fox 9 KMS tracked the funding flowing into the daycare center and found it was being sent outside the U.S. Fox also found “dozens” of other fraudulent centers doing the same thing.

But this has been going on for years already and everyone knew it.

In 2015 a Minneapolis woman was charged in a $14 million fraud case. But she fled back to Somali just before trial.

As AlphaNews reported in 2015:

Deqo daycare center, which had three locations in Apple Valley, St. Paul, and Minneapolis was shut down in 2013 due to licensing violations and prosecutors charged husband and wife Ahmed Aden Mohamed and Yasmin Abdulle Ali for bilking the state out of nearly $3.7 million, $3.1 million of which was collected from April 2012-January 2013. The duo had recruited more than 100 parents to enroll their own children in the program.

Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶማሌዎች ከሕፃናት እንክብካቤ ማዕከል $100 ሚሊዮን ሰርቀው ለሽብር ፈጣሪዎች ወደ ሶማሊያ መላካቸው ታወቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2018

የአሜሪካ መንግስት ገንዘብ በአሸባሪዎቹ እጅ ነው። በጣም የሚገርም አይደለምን?! ሆን ብለው እየስጧቸው ይሆን? አያደርጉትም አይባለም!

ኩፋር” በሚሏቸው ሙስሊም ያልሆኑ ሕዝቦች መካከል የሚገኙት የሶማሊያ አሸባሪዎች የአሜሪካን ጥቅሞች ለመስረቅ ብዙ የዘመቻ ዘዴዎች አሏቸው

ከነዚህም ውስጥ አንዱ

ፎክስ 9 ቴሌቪዥን ጣቢያ በሚኒያፖሊስ ውስጥ በምርመራው ላይ ባገኘው መረጃ መሠረት፡ ሶማሌዎች አሜሪካውያንሕፃናት እንክብካቤ ማዕከላትን በመጠቀም ለማኅበራዊ ዋስትና የሚውለውን ገንዘብ የአልሸባብ ሽብርተኞች ወደሚገኙበት የሶማሊያ አካባቢዎች እንደሚልኩ ነው።

ነገር ግን ይህ ህገወጥ ተግባር ለብዙ አመታት ይከሰት እንደነበር ሁሉም ሰው የሚያውቀው ነው።

..አ በ 2015 አንዲት የ ሚኒያፓሊስ ነዋሪ ሴት በ 14 ሚሊዮን ዶላር የማጭበርበር ክስ ተከሰሳ ነበር፡ ሆኖም ግን ለፍርድ ከመቅረቧ በፊት ወደ ሶማሌ ተመልሳ በመጓዝ ለመጥፋት በቅታለች።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጋኔን | የሶማሌ ሙስሊሞች አሜሪካውያን የመናፍሻ ጎብኝዎችን ጀንበር ስትጠልቅ ደበደቡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018

ሴትና ወንድ ሶማ ወጣቶች ባለፈው ሐሙስ ምሽት በአሜሪካዋ ሜይን ግዛት ሁለተኛ ትልቅ ከተማ በሆነችው በለዊስተን ከተማ ነው ይህን ጥቃት የፈጸሙት።

የሶማሊያውያኑ ሰራዊት ጥቃቱን የጀመረው ልክ ጀንበር መጥለቅ ስትጀምር ነበር። በከተማዋ እምብርት ላይ በሚገኘው ታሪካዊ መናፈሻ፡ ኬኔድ ፓርክ፡ (እኔም አስታውሰዋለሁ) ሶማሌ ያልሆኑትን ሁለት የአካባቢው ነዋሪዎችን አቁስልዋል። የጥቃቱ ሰለባ የሆነው አንዱ ግለሰብ ቀላል የሆነ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።

በፓርኩ የነበሩ ምሥክሮች እንደጠቆሙት ከሆነ ጥቃቱ ከተፈጸመባቸው ሰዎች መካከል አንዱ የሲጋራ መለኮሻ ሶማሌዎችን በመጠየቁ ነበር ጥቃት ሊሰነዘሩበት የበቁት።

ቪድዮውን ያነሳችው አንዲት እናት ነበረች።


ሁለተኛው ግማሽ ላይ ጀግናው ቻይና ድንቅ ግንዛቤ በሶማሊያዎች ላይ ይሰጣል።

ይህን አስተዋይ ቻይና ሰውን ሰሰማው፤ “ይህ ግለሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ የሶማሊያዎችን ባሕርይ በደንብ አጥንቶታል፤ እኛ ከነርሱ ጋር ለዘመናት የኖርነው ሞኞች ግን፡ አለመታደል ሆኖ “ተቻችለን እንኖራለን” በሚል እውር መርሆ አስር ሺ ኪሎ የሚመዝኑትን ከባዳ ጠላቶቻችንን ተሸክመን እንጓዛለን” አልኩ።

መላው ዓለም በሶማሊያዎች ላይ በጽኑ እያማረረ ነው። ታዲያ ያለምክኒያት ነውን ጫቱ የተዘጋጀላቸው?

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ያላግባብ 145ሺህ ዩሮ የቅጣት ፍርድ የተሰጣት ኢትዮጵያዊት ነፍሰ ጡር እህታችን ፍርድ ቤት ውስጥ አዙሯት ወደቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018

የሚገርም ጉዳይ ነው፤ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡ ማርያም ትማርሽ፡ እህትዓለም!

..አ ግንቦት 162018 .ም በደቡብ ጀርመኗ ኦውግስበርግ አውራጃ ፍርድ ቤት በተካሄደው ችሎት አንዲት32 ዓመት እድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት በሙኒክ ከተማ እና የዶናውሪስ ወረዳ መስተዳደር የተንኮለኞች ክስ ተመሥርቶባታል።

የክሱ ሂደት፦

ኢትዮጲያዊቷ እድሜዋን በትክክል ባለመናገሯ በሙኒክ ከተማ እና ዶናውሪዝ ወረዳ መስተዳደር ላይ የ145,000 ጉዳት አድርሳለች፤ የሚል ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ ነበር የወጣቶች መኖሪያ ቤት ልትገባ በመብቃቷ።

የአዲስ አበባ ተወላጅ የሆነችው ኢትዮጵዊት እ..አ በ2012 ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጀርመን አገር ሄደች። የመኖሪያ ፈቃድ ቪዛዋን መጀመሪያ ላይ ያገኘችው በጥር ወር 2013 .ም ላይ ነበር። በታህሳስ ወር ኢትዮጲያዊቷ በድንገት ተሰወረች። በኋላ ላይ ሌላ ስም ይዛ በመምጣት የተወለደችበት ዕለት መጋቢት 1997 .ም መሆኑን ለባለስልጣኖች አሳወቀች። በዚህ ጊዜ፡ እድሜዋ ከ 16 ዓመት አይበልጥም ነበር ማለት ነው። ግብ በክሱ ሂደት መሠረት ዛሬ 32 ዓመቷ ነው። እድሜዋን በአስራ አንድ አመት ቀንሳ በመናገር ተገቢ ያልሆኑ ጥቅሞችን የማግኘት መብት ነበራትና። በታዳጉዊች መኖሪያ ቤት ውስጥ በወጣት የበጎ አድራጎት ማህበር በኩል የተሰጣት ድጋፍ ከ ሃምሳ ሺህ ዩሮ በላይ ነበር፤ በትክክለኛው ዕድሜ ቢሆን ኖሮ ግን ወጪው ከ ስድስት ሺህ ዩሮ አይበልጥም ነበር።

በዚህ መልክ ባጠቃላይ የ አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ዩሮ ጉዳት እንደደረሰበት የሙኒክ ከተማ መስተዳደር አሳውቋል።

የገፋ ነፍሰ ጡር የሆነቸው ኢትዮጵያዊት ተከሳሽ ከሁለቱ ጠበቃዎቹ እና አስተርጓሚዎቿ ጋር ስትመካከር እንዳለች በኦውግስበርግ ፍትህ ማእከላት ውስጥ እያለቀሰች እንዳለች ራሷን ስታ መሬት ላይ ወደቀች። በጓደኛ እርዳታ እንደገና ዳጃው ፊት ለመቅረብ ስትሞክር፤ ሁኔታዋን ያየው ዳኛው ዶሚኒክ ዋግነር ችሎቱን ለመዝጋት ወስነው ነበር። በአንድ በኩል በእርግዝናዋ ምክንያት፡ በሌላ በኩል ደግሞ ጠበቃእንደገለጹት ከሆነ ደንበኛቸው በተደጋጋሚ የስነልቦና ችግር መቋቋሚያ መድሃኒት ትወስድ እንደነበረና አሁን በእርግዝና ወቅት ግን እነዚህን መድሃኒቶች መውሰድ እንዳቆመች በተጨማሪ አውስተዋል።

የፍርድ ሂደቱ መች እንደሚቀጥል የታወቀ ነበር የለም። እንደ ዳኛው ከሆነ ቢያንስ ግማሽ ዓመት ይወስዳል።” ኢትዮጵያዊቷ ይህን የዳኛውን ውሳኔ ስትሰማ ለስለስ ያለ ፈገግታ ከንፈሮቹ ላይ ሲንሸራተት ይታይ ነበር። በዚህ ውሳኔ ተጽናንታለች።

ይህን የፍርድ ቤት ድራማ በተመለከተ እንደተለመደው ዘረኛ የሆኑ ሜዲያዎች ተገቢ ያልሆነ ሪፖርት በማቅረብ ላይ ናቸው። አንዱ ድህረ ገጽ እንዲያውም ኢትዮጵያዊቷን ከንግሥተ ሳባ ጋር እንዲህ በማለት በሽሙጫ ለማነፃፀር ሞክሯል፦

ኢትዮጵያውያን “ንግሥታችን ሳባ ወይም መከዳ ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ተጉዛ ምኒሊክ የተባለውን ልጅ ወለደችለት፤ በኋላ ላይ ምኒልክ አሠርቱ ቃላት የተጻፉባቸውን ጽላተ ሙሴ ወደ ኢትዮጵያ ይዞ መጣ” የሚል አፈታሪክ አላቸው። በነገራችን ላይ እዚህ ፍርድ ቤት ውስጥ ዳኞቻችን የሚጠቀሙበት ሕግ የተገኘው ከአሠርቱ ትዕዛዛት ነው። ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ፍርድ ሰጭውን ሰለሞንን ለማየት የሄደቸው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥተ ሳባ፡ ዛሬም በአውግስበርግ ከተማ ፍርድ ቤት አዳራሽ ውስጥ ታይታለች።

ወራዶች!

ይህች እህታችን በርግጥ እድሜዋን አስመልክቶ ዋሽታ ይሆናል፤ ነገር ግን በመስተዳደሩ፣ በባለሥልጣናቱና በሌሎች ላይ ያደረሰችው ጉዳት የለም። በአሁን ሰዓት በጀርመን አገር ከሚከሰቱ ከሌሎች ወንጀሎች ጋር ሲነፃፀር ይህ የሠራችው ስህተት ምንም አይደለም፤ በጣም ንዑስ ነው። አረብ ሙስሊሞች እየፈጸሙት ያለውን ወንጀል ሁሉም የሚያውቀው ነው፤ በእነርሱ ላይ ግን ፍርድ ቤቶች፣ ባለሥልጣናቱና ሜዲያዎች ፀጥ ማለቱን ይመርጣሉ።

ለምሳሌ 2016 .ም ላይ አንድ ሙስሊም አንዲት የ16 ዕድሜ ያላትን ጀርመናዊት አስገድዶ ከደፈራት በኋላ አርዷት ነበር። ይህ ግለሰብ በወቅቱ ስለ እድሜው በመዋሸት 15 ዓመቴ ነው ብሎ ነበር፤ ግን የልጁ አባት ሳይቀር ከ30 ዓመት በላይ እንደሚሆነው ጠቁመው ነበር። ነገር ግን ጠበቃዎቹ ይህን ገዳይ ሙስሊም በወጣት ፍርድ ቤት እንደገና ማቅረብ እንደሚሹ ቃል ገብተውለታል። ገዳዩ የእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ተሰጥቶታል (15 ዓመት በኋላ ግን ይፈታል)

ሌሎች ምሳሌዎች በጣም ብዙ ናቸው። ሥራ የማይሠሩትን ሰነፍ ሙስሊሞች ሁለት ሦስት ሚስቶቻቸውን በአውሮፕላን እያስመጡ በትላልቅ ቤት ውስጥ ያኖሯቸዋል፣ ለአንድ ቤተሰብ ብቻ በሚሊየን ዩሮ የሚቆጠሩ ወጪዎችን ያወጡላቸዋል። የቢን ላድን አካል ጠባቂ የነበረ ሙስሊም በጀርመን መንግስት ገንዘብ (1ሺህ ዩሮ እየተሰጠው) በዶርትሙንድ ከተማ ተንደላቅቆ እየኖረ ነው። ባጠቃላይ ክርስቲያንና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ ትንሽ ቀዳዳ እየፈለጉ ይቀጧቸዋል፤ ያለ ማቋረጥ የሚበዘብዟቸውን፣ ህፃናቶቻቸውን የሚደፍሩትንና የሚገድሏቸውን ሙስሊሞችን ግን ይንከባከቧቸዋል።

ወደ እህታችን ታሪክ ስመለስ፡ “ፎኩስ የተባለው ታዋቂ የጀርመን መጽሔት የሚከተለውን ግሩም ዘገባ በጉዳዩ ላይ ሰጥቶ ነበር፦

ይህች ኢትዮጵያዊት በማኅበራዊ ጥቅሞች ላይ በማጭበርበሯ ነው የተከሰሰችው፤ ነገር ግን ብዙዎች ቸኩለው እንደፈረዱት ሳይሆን በከሳሹ የዶናውሪዝ አውራጃ ላይ ያደረሰቸው ምንም ጉዳት የለም። ለእርሷ የወጣው ወጪ ሁሉ በ ባቫሪያ ነፃ ግዛት መንግስት ተሸፍኗልና።

ከዚህም በተጨማሪ ወጣቷ ሴት ትክክለኛ ያልሆነ ዕድሜዋን በመናገሩ እንደ ሌሎች ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ወጣቶች 60 ዩሮ ወርሃዊ ተቆራጭ የኪስ ገንዘብ ነበር የሚሰጣት። በዚህም ምክኒያት የገንዘብ ጥቅማ ጥቅም አላገኘችም፤ እንዲያውም እሷ ራሷን ገንዘብ እጦት አጋለጣት እንጅ።

ወረዳው አስተዳዳሪ ዶናውሪስ ተከሳሿን በአማካይ እስከ 138,000 ዩሮ ድረስ እ... ታህሳስ 2013 .ም እስከ በመስከረም 2016 . ድረስ የተከፈለ መሆኑን አረጋግጧል። ይሁን እንጂ ይህ ድጎማ ለተከሳሿ ኢትዮጵያዊት በጭራሽ አልተከፈላትም። አብዛኛዎቹ እነዚህ ክፍያዎች፤ ወደ 128,000 ዩሮ ገደማ፤ ለቤቶች ወጪና ለእንክብካቤ የሚወጡ ነበሩ። በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ፡ ደሞዝ ተቀጥራ በመስራት፡ ከምታገኘው ገቢአስር ሺህ ዩሮ በላይዶናው አውራጃ ከፍላለች።


ይህ ደግሞ ዛሬ የቀረበ ሪፖርት ነው፦ የጀርመን ፓስፖርት እና ሁለተኛ ሚስት? በጀርመን አገር ይቻላል

የሶሪያ ሙስሊሙ ሁለት ሚስቶች አሉት፤ አንዷ ጀርመን፣ ሌላዋ ሶሪያዊት። ጀርመኗን ሚያዚያ 2008 .ም፡ ሶሪያዊቷን ደግሞ ሰኔ 2008 .ም አግብቷቸዋል። ጀርመኗን የጀርመን ዜግነት ተጠቅሞ ሁለተኛ ሚስቱን ከሶሪያ አመጣት። ፍርድ ቤቶች ለአረብ ሙስሊሞችና ለተቀረው የተለያየ እድል፣ የተለየ ፍርድ ይሰጣሉ። እርርይ የሚያሰኝ ነው!

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ጀግንነት | ፬ኛ ፎቅ ባልኮን ላይ ተንጥልጥሎ ሊወድቅ የነበረውን ሕፃን፡ አፍሪቃዊው እንደ ሸረሪት ወጥቶ አዳነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018

ፓሪስ ከተማ በሚገኝ ህንጻ በአራተኛ ፎቅ ባልኮን ላይ ተንጠልጥሎ ሊወድቅ የነበረውን ሕጻን ልጅ ለማዳን በ 30 ሰከንድ ውስጥ አራት ፎቆችን እንደ ሸረሪት በመውጣት ነበር ሊያድነው የበቃው። የሕፃኑ ወላጆች በወቅቱ ቤት አልነበሩም።

22 ዓመቱ የማሊ ተወላጅ፡ ማማዱ ጋሣማ ሕይወቱን ለመገንባት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር ወደ ፈረንሳይ የመጣው።

አሁን በዚህ የጀግነነት ድርጊቱ፡ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት አማኑኤል ማክሮን ጋር በኤሊ ቤተመንግስት ለመገናኘት በቅቷል። በዚህም ወቅት፡ ፈረንሳይ ማማዱ ጋሳማን የፈረንሳይ ዜጋ እንዲሆን እንደምታደርግና በእሳት አደጋ ቡድን ተቀጥሮ እንደሚሰራም ፕሬዚደንቱ ቃል ገብተውለታል።

ጋሳም አሁን ስፓይደርማንወይም ሸረሪት ሰውየሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ | እንግሊዝ እስካሁን ታይቶ የማይታወቅ መብረቅ ወረደባት፤ የኢትዮጵያ ቀለማት ታዩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2018

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯]

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና።”

እጅግ በጣም የሚገርም ነው፤ አመጸኞቹ አውሮፓውያን የዔሳውና የእስማኤል ዘሮች የእግዚአብሔርን አሠርቱ ት ዕዛዛት ሙሉ በሙሉ በማፍረስ የራሳቸው የሆነ ዓለም በመፍጠር ከራሳቸው አልፈው እኛንም በጽኑ በመጉዳት ላይ ናቸው። ግን ፈጣሪያችን ትዕግሥቱ እያለቀበት ነው፤ ምልክቶቹን ለመጨረሻ ጊዜ እያሳየን ነው።

በአገራችን ላይ እያውጠነጠኑት ያለውን ዲያብሎሳዊ ሤራ ብዙዎቻችን አሁንም አልተረዳነውም፤ ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር ግን ዝም አይለም። ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር የተመሰረተችና በቅዱሳን ቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የእመቤታችን አስራት አገር ስለሆነች እንኳን በአገር ዉስጥ ለጥፋቷ የተሰለፉ አይደለም፤ እርሷን ለማጥፋት የተሰለፉ የዉጭ መንግሥታት በሙሉ በእግዚአብሔር ቁጣ ይጠፋሉ፤ ከምድር ይጠረጋሉ። እርሷ ግን በእግዚአብሔር መንግሥትነቷ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ትቆያለች።

ቅዳሜ ሌሊት ላይ፡ በእንግሊዝ አገር ታይቶ የማይታወቅ ነጎድጓድና የመብረቅ ብልጭልጭታ ብዙዎችን ከእንቅልፋቸው ቀስቅሷል። በአንድ ምሽት ብቻ 22 ሺህ ጊዜ የለንደን ሰማይ በመብረቅ ተብለጭልጯል።

ቪዲዮው መጨረሻ ላይ እንደሚታየውም በሆነ ወቅት ላይ ደመናው በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ተቀብቶ ነበር። የሚገርም ነው።

ይህ ሁሉ የተከሰተው፤ እንግሊዝ ፀረእስላም የሆኑ ጋዜጠኞችን ማሠር በጀመረችበት፣ ወኪሏን አቶ አንዳርጋቸውን የኢትዮጵያ መንግስት እንዲፈታ ትዕዛዝ ካሰተላለፈች፣ እንዲሁም እህቷ አየርላንድ ደግሞ የጸነሱ ሴቶቿ ጨቅላዎቻቸውን እንዲያስወርዱና እንዲገድሉ በሬፈረንደም አጽድቃ ፈቃዱን በሰጠቻቸው ማግስት መሆኑ ነው።

ጻድቁ አባታችን፡ አቡነ ተክለሃይማኖት በሀገሬ ላይ የታዘዙ አምስት መቅሰፍቶች አሉ ብለው ነበር።

እነሱም፡

1. መብረቅ

2. ቸነፈር፣

3. ረሃብ፣

4. ወረርሽኝ፣

5. የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የLiverpool ግብጻዊ ምን አስተማረን? | አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2018

 

666

[ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፮፮]

በቅዳሜው የኪየቭ ቻምፒየንስ ሊግ መጨረሻ ጨዋታ ላይ የ Liverpool እግር ኳስ ቡደን መርሆ፡ “ Reds, Bring Home Number Six!„ „ቀዮች፤ ቁጥር ስድስትን (6) ይዛችሁ ኑ!የሚል ነበር።

ግን አልተሳካላቸውም፤ ለአላህ ለሰው ይታይ ዘንድ የጸለየው ግብዙ ግብጻዊ “ሞ ሳላህ” ወይም መሀመድ ሳላህ (ሞ ፋራህ ን እናስታውሳለን?) መሰናክል ሆናቸው።

ሞ ሳላህ በማን እጅ ወደቀ? በማድሪዱ ሰርጂዮ ራሞስ እጅ። ሰርጂዮ ራሞስ ለ600 ዓመታት ያህል አረብ ሙስሊሞችን ታግላ እስልምናን ሙሉ በሙሉ ካጠፋችው ከአንዳሉሲያ ስፔይን ክፍለሃገር የተገኘ ስፖርተኛ ነው።

የማቴዎስ ወንጌል ቁጥሩም፤ 6:6፤ ይጠቁመናል

አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፮፥፭፡፯}

ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።

አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መታየት ያለበት | ከኢየሱስ ክርስቶስ የመጣልንን መንፈስ ቅዱስ ያገኘንበት የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን ይህ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2018

ይህ የሚመስጥና የሚያስለቅስ ታሪክ ነው።

ክርስትና እዚህ ቦታ ላይ ነው የተወለደው! ጰራቅሊጦስ ወይም ጰንጠቆስጤ ዕለት ከኢየሱስ ክርስቶስ የመጣልንን መንፈስ ቅዱስ ያገኘነው እዚህ ቦታ ላይ ነው።

በዓለም በጣም አስፈላጊ/ ተፈላጊ ከሆኑት ቦታዎች መካከል አንዱ ይህ ነው።

በዓለም የመጀመሪያው የቤ/ ክርስቲያን ህንፃ በጽዮን ተራራ ድብቅ በሆነ ቦታ መሬት ሥር ውስጥ ተቀብሮ ነው የሚገኘው።

በእየሩሳሌም የሚገኘው ይህ እጅግ በጣም ታሪካዊ ቦታ በግሪክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ቁጥጥር ሥር ነው።

በዚህ ቅዱስ ቦታ፡ ልክ በኢየሱስ ዘመን እንደነበረው አሁንም በተከታዮቹ ላይ በደል ሲደርስባቸው

ማየቱ በጣም የሚያስገርም ነገር ነው።

ከ ሮማውያን ወታደሮች ለማምለጥ መሬት ውስጥ ተደብቀው ነበር ጸሎት ሲያደርጉ የነበረው። (ልክ እንደ ላሊበላ ዓብያተክርስቲያናት)

/ ያዕቆብ የመጀመሪያዋ የዚህች ቤ/ክርስቲያን ሐዋርያ ነበር።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደዚህ ቤተክርስቲያን ትመጣ ነበር።

ኢየሱስ የ ያዕቆብ ወንድም ነበር። ያዕቆብ የኢየሱስን ትንሣኤ ካየ በኋላ አመነ፡ ከዚያም የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን ሐዋርያ ለመሆን በቃ።

የመጀማሪያዎቹ ክርስቲያኖች በ44 .ም አካባቢ ለሮማውያኑ ህገ ወጥ ነበሩ፡ ስለዚህ ያሳድዷቸውና ይበድሏቸው ነበር። ለዚህም ነበር በመሬት ውስጥ ተደብቆ እንዲሠራ የተደረገው።

በዚህም ዘመን ቢሆን ቤተክርስቲያኑ ታሥሯል፤ ልክ በኢየሩሳሌም እንዳለው፡ ወይም በአገራችንም እንዳሉት ገዳማትና ቅዱሳን ቦታዎቻችን፡ ይህም ቤተክርስቲያን አሁንም ድረስ ፈተናዎች ይበዙበታል። የቤተክርስቲያኑን በር ለመክፈት እንኳን ልዩ ፈቃድ ያስፈልጋል፤ ለጎብኚዎች ዝግ ነው፣ ማደስና መጠገንም አይፈቀድም። እንዲያውም ጽንፈኛ የሃይማኖት አክራሪዎች ወደዚያ እየሄዱ፡ በመስክቶት በኩል፡ ውስጥ ድረስ ቆሻሻ ይደፉበታል። ፀረክርስቶሱ ነው ኢየሩሳሌምንም የሚቆጣጠራትና።

ልክ በኢየሱስ ዘመን እንደነበረው አሁንም በተከታዮቹ ላይ በደል ሲደርስባቸው ማየቱ በጣም የሚገርም ነገር ነው።

በእውነትም፡ ይህ የሚያነቃቃና የሚመስጥ ድንቅ ቦታ ነው።

ይህ የመጀመሪያው ቤ/ ክርስቲያን የመጨረሻው ቤ/ ክርስቲያን ይሆንን?

እግዚአብሔር መንፈስ በሰው ላይ አድሮ ጥበብን ይገልጣል

ጰራቅሊጦስ የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስም ሲኾን፣ ትርጕሙም በጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ

  • ናዛዚ (የሚናዝዝ)
  • መጽንዒ (የሚያጸና)
  • መስተፍሥሒ (የሚያስደስት) ማለት ነው፡፡

መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በወረደበት ዕለት በቤተ ክርስቲያን የሚከበረው ይህ በዓል ‹በዓለ ጰራቅሊጦስ› ወይም ‹በዓለ ጰንጠቆስጤ› በመባል ይታወቃል፡፡

በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት የተማረኩ አሕዛብም ‹‹ምን እናድርግ?›› ብለው በጠየቁት ጊዜ ከክፋታቸው ተመልሰው፣ ንስሐ ገብተው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲጠመቁ ነገሯቸዋል፡፡ በዚያችም ሰዓት ሦስት ሺህ ሕዝብ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ተጠምቋል (ሐዋ.፪፥፩፵፩)፡፡

አዳምና ልጆቹን ከዲያብሎስ ተገዢነት እና ከሲኦል ባርነት ያወጣው ቸሩ መድኃኔ ዓለም የወደቁትን ወገኖቻችን ያንሳቸው፣ ጰራቅሊጦስንም ያውርድላቸው።

እንኳን አደረሰን!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዱሱ የሳውዲው ልዑል ተገድለዋልን? | እነ አላሙዲን በሳውዲ የመንግስት ግልበጣ አካሂደዋልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2018

ልክ በአገራችንም እንዳደረጉት? ፦ መጀመሪያ ላይ መስከረም ላይ ከ6 ዓመት አሁን ደግሞ ከጥቂት ወራት በፊት።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት፡ ማለትም፡ ቅዳሜ ዕለት፡ እ... 21.04.2018 .ም፤ በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ፡ በሪያድ የሳውዲ ልዑላውያን ቤተመንግስት ኃይለኛ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ ይሰማ ነበር። ይህ ከተካሄደበት ዕለት አንስቶ ያው እስከ ዛሬ ድረስ የሳውዲው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን የት እንደገቡ አይታወቅም፤ ታስረዋል? ቆስለዋል? ተገድለዋል?

ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዘረኝነት ውዝግብ በበርሊን | ጥቁር ቱሪስቶች ከ KFC ምግብ ቤት እንዲወጡ በፖሊስ ተገደዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2018

በአንድ የበርሊን ከተማ የ KFC ፈጣን ምግብ ቤት ውስጥ የ 118 ዩሮ ምግብ እየበሉ እንዳሉ ነበር የሬስቶራንቱ ሠራተኞች ፖሊስ ጠርተው እንዲባረሩ የተደረጉት።

ከእንግሊዝ አገር የመጡት ሦስቱ ጥቁር ሴቶችና አራቱ ጥቁር ወንዶች ምግቡን በልተው በበርሊን ከተማ በዓል ላይ ያነሷቸውን ቪዲዮዎች እያዩ ሲሳሳቁ ነበር። ሌሎችም እንግዶች እንዲሁ ተመሳሳይ ጨዋታዎችና መሳሳቆችን ሲለዋወጡ ይሰማ ነበር። ነገር ግን የKFC ሠራተኞች ወደ ጥቁሮቹ ብቻ መጥተው ነበር ጸጥ እንዲሉ ያሳሰቧቸው። ይህ ያስቆጣው አንዱ ጥቁር፦ “ምን አጠፋን? እንደ ሌሎቹ እኛም እየተጫወትን ነው፤ ለምን እኛን ብቻ?” ብሎ ሲጠይቅ፤ ወዲያው ፖሊስ እንዲጠራ ተደረገ።

ቀሪው ከቡድኑ ጋር አብራ በነበረችው ሴት የተነሳው ቪዲዮ ላይ ተመዝግቧል።

ይህም ሐሙስ ግንቦት 18 እና 21 2018 .ም በጥቁሮቹ ላይ የደረሰው ድርጊት ዘረኝነት የተሞላበት ነው በማለት ግለሰቦቹ ሬስቶራንቱንና ፖሊስን ወንጅለዋቸዋል።

አሁን በማሕበራዊ ድህረገጾች የዘረኝነት ክሶች እና የፀረ-KFC ዘመቻ ጥሪዎች እየጨመሩ ነው። በጥቂት ቀናት ብቻ ቪዲዮው ግማሽ ሚሊየን ጊዜ ቋ! ተደርጎል

ይህ ጉዳይ ባለፈው ሚያዝያ መጨረሻ ላይ በአሜሪካዋ ፊላደልፊያ ውስጥ፡ በአንድ የስታርባክስ ቡና ቤት የተከሰተውን ክስተት የሚያስታውስ ነው። እዚያም ሁለት ጥቁር አሜሪካዊያን ነጋዴዎች ቡና ቤት ውስጥ ባልደረባቸውን በመጠበቅ ላይ እያሉ አንድ የቡናቤቱ ሠራተኛ ፖሊስ በመደወል ከቡና ቤቱ በሰንሰለት ታሥረው እንዲወጡ ተደርገው ነበር። ይህ ክስተት በአሜሪካ ውስጥ ዘረኝነትን አስመልክቶ ብዙ ክርክር አስነስቶ ነበር።

ከዚያ በኋላ የስታርባክስ ኃላፊ የፀረዘረኝነት ስልጠናን ለሰራተኞቹ ለማጠናከር ሲል 8,000 ቅርንጫፎችን ለአንድ ቀን በመዝጋት “የሙያ ስልጥና” አካሄዶ ነበር። ዋና ሥራ አስኪያጅ ኬቪን ጆንሰን ግለሰቦቹን ይቅርታ ተጠይቋል። ሠራተኞቹ ፖሊስ መጥራታቸው ሙሉ ለሙሉ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ነውበማለት ምላሽ ሰጥቶ ነበር።

ስለዚህ ጉዳይ ብዛት ያላቸው የጀርመን ሜዲያዎች ሪፖርት አቅርበዋል። ለምሳሌ አንጋፋው “ዲ ቬልት” ጋዜጣ ላይ በጣም ብዙ አንባብያን ዘግበዋል፤ (እስከ 400 የሚሁን ዘጋቢዎች)፤ ታዲያ ከድርጊቱ ይበልጥ በጣም የሚያሳዝነው፤ ሁሉም፤ (100%) የወነጀሉት ጥቁሮቹን መሆኑ ነው፤ አንድ እንኳን “አላየሁም፣ አላውቅም፣ በቦታው አልነበርኩም” በማለት ሚዛናዊ አመለካከት የነበረው የለም። በብዛት “ላይክ” የተደረገላቸውም ጥቁር የሚሏቸው ሕዝቦችን የሚኮንኑት ዘገባዎች ናቸው። “ነጮች የጥቁር ሰዎችን ችግር ለመረዳት አይፈልጉም” ወይም “ስሜታዊ ዓልባ ናቸው” “Empathy የላቸውም“ የሚለው ነገር፡ ምናልባት እውነት ሊሆን ይችላል። ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ ይገርማል!

When Did Fried Chicken Become a Symbol of Racism?

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: