“ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመን ህዝባችንን መጤ ከሆኑ የውጩ ዓለም መጥፎ ባሕል ድርጊቶች በይፋ ለማስጠንቀቅ እንሞክራለን። አፍ ማለት ለወሲብ ሳይሆን ለመብላት ነው፣ የጾታ አድራሻን እናውቃለን፣ ወሲብ የት እንደሆነ እናውቃለን።” ሲሉ ፕሬዚደንት ዪዌሪ ሙሰቬኒ በኡጋንዳ ፓርላማ ውስጥ ተናግረዋል።
ጎበዝ!!!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2018
“ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመን ህዝባችንን መጤ ከሆኑ የውጩ ዓለም መጥፎ ባሕል ድርጊቶች በይፋ ለማስጠንቀቅ እንሞክራለን። አፍ ማለት ለወሲብ ሳይሆን ለመብላት ነው፣ የጾታ አድራሻን እናውቃለን፣ ወሲብ የት እንደሆነ እናውቃለን።” ሲሉ ፕሬዚደንት ዪዌሪ ሙሰቬኒ በኡጋንዳ ፓርላማ ውስጥ ተናግረዋል።
ጎበዝ!!!
Posted in Curiosity, Infos, Life | Tagged: ምዕራባውያን, ብልሹ ባህል, አፍ, አፍሪቃ, ኡጋንዳ, ወሲብ, ዮዌሪ ሙሰቬኒ, Oral Sex, Perversion, President Yoweri Museveni, Uganda | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2018
ፖለቲከኞቹ ሲታገሉና ወንበሮችን ሲወረውሩ ይታያሉ። ወንበዴዎቹ ማንም ሳያቆማቸው የብሔራዊ ቅርስ የሆነውን ከዘራ ሰርቀው ወጡ።
ጸጥታ አስከባሪ፦
“እነርሱን ለማስቆም ሞክረን ነበር ነገር ግን ከፖለቲከኛው ጋር አብረን ነው የምንኖረው አሉን”
ቩዱ + እስላም = ቦምብ
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: ሌቦች, ብሔራዊ ምክር ቤት, ብጥብጥ, ናይጄሪያ, አፍሪቃ, ፓርላም, Corruption, Hooliganism, National Assembly, Nigeria | Leave a Comment »