ተዓምር በኢየሩሳሌም ጎልጎታ | መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተገነዘበት ስፍራ ደም ወጣ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2018
በጣም አስደናቂ የሆነ ዘመን ላይ ነው የምንገኘው፦
የጌታችን አስከሬን ከመቀበሩ በፊት ካረፈበት የጎልጎታ ድንጋይ ደም ፈልቆ ሲፈስ በዚህ የስቅለት ዕለት እየታየ ነው። የእስራኤል ፖሊሶች አካባቢውን ሲዘጉ ቪዲዮው ላይ ይሰማሉ።
ይህን ጽሑፍ ሳቀርብ እርግቧ ለሰላምታ በመስኮት በኩል ገብታ የመጻፊያ ጠረቤዛየ ላይ ራሷን ወደ ግራና ቀኝ እያወዛወዘች ቁጭ አለች፡ የሚገርም ነው፤ እንዴት ደስ ይላል!!!
ማራናታ!!!
Leave a Reply