Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2018
በበርሊን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራርተዋታል።
ይህ አሰቃቂ ዜና አሁን በመላው ጀርመን ትልቅ የመወያያ ርዕስ ሆኗል።
የ 41 ዓመቱ አይሁድ ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ሴት ልጁ በሙስሊም ተማሪዎች በተደጋጋሚ ስትረበሽ እንደነበረች ለሜዲያዎች ዘግቧል።
“ይህ ጉዳይ ፀረ ሴማዊነት ብቻ አይደለም፤ ሁሉንም እስላም ያልሆኑትን ሃይማኖቶች ሁሉ ይመለከታል። ሙስሊሞች አይሁዶችን፣ ክርስቲያኖችን፣ ሂንዱዎችንና ሌሎች እስላም ያልሆኑትን ሁሉ “በ አላህ ካላመናችሁ” እያሉ መከታተሉንና፣ ማስፈራራቱንና ማሸበሩን ከጀመሩ ውለው አድረዋል።” በማለት አባቷ መስክሯል።
አባትየው በተጨማሪ፦ “ፖለቲከኞች፣ የትምህርት ቤት አስተዳደሮች ይህን መሰሉ አስከፊ ሁኔታ የፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ወደ ኋላ በማለታቸው ተጠያቂዎች ናቸው። ምንም እንኳን እኛ ቤተሰቦቻቸው ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ደጋግመን ብናሳውቅም ማንም ከዚህ በፊት ሊሰማን ፍላጎት አልነበረውም። ስለዚህ አሁን ለመገናኛ ብዙኃንን ለማሳወቅ ከመሞከር ሌላ አማራጭ አልነበረንም።” ብሏል።
ይህ ከብዙ ሌሎች ተመሳሳይ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው፡ በበርሊንና በሌሎች የጀርመን ከተሞች ውስጥ እስላም ባልሆኑ ህፃናት ተማሪዎች ላይ እየተፈጸሙ ያሉት በደሎች ለማመን የሚከብድና ሁላችንንም ኡ! ኡ! የሚያሰኝ ነው።
በበርሊን የመጀመሪያ ደረጃ ት / ቤት ህፃኗን የሙስሊም የክፍል ጓደኞች በሞትም እንኳ ሳይቀር ማስፈራራታቸው፤ ሚሊየን ሙስሊሞች በአንጌላ “ኤሊዛቤል” ሜርኬል ወደ ጀርመን ተጋብዘው እንዲጎርፉ ከተደረጉ ከ መስከረም 2015 ዓ.ም በኋላ ጀርመን አገር ውስጥ ምን ጉድ እየተካሄደ እንደሆነ በግልጽ የሚያሳይ ነው።
ይህች ህጻን ልጃችሁ ብትሆንስ?
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: anti-Semitism, ህፃናት, ስደተኞች, በርሊን, በደል, ተማሪዎች, አድሎ, እስልምና, ጀርመን, ጥላቻ, Berlin, Germany, Islamic Hatred, Persecution, Schools | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2018
የ 85 ዓመቷ አረጋዊት አይሁድ የተገደለቸው በፓሪስ አፓርታማ ውስጥ ሲሆን፡ ገዳዮቹ ሙስሊሞች “አላህ ዋክበር!” እያሉ አስራ አንድ ጊዜ በሰይፍ ቆራርጠው ከገደሏት በኋላ ሬሳዋን በእሳት አቃጥለውታል።
ይህ አሰቃቂ ድርጊት የተፈጸመው ባለፈው ዓርብ ማታ በፓሪስ ከተማ ነበር።
በ 20 ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት ሁለት ሙስሊሞች ከግድያው ጋር በተያያዘ ተይዘዋል። የ29 ዓመቱ ሙስሊም ከዚህ በፊት የ10 ዓመት ልጃገረድን በወሲብ ወንጀል በመድፈሩ ታስሮ ነበር።
ይህ ወንጀል እንደ ፀረ–ሴማዊ፣ ፀረ–ክርስቲያናዊ ጥላቻና ግድያ በመላው አውሮፓ፣ በተለይ በፈርነሳይ፣ ጀርመንና ስዊደን መጧጧፋቸውን ይጠቁመናል።
ለእስማኤላውያኑ እርዳታ በማድረግ ላይ ያሉትም ከሃዲዎቹ ዒ–አማንያን የዔሳው ዘሮች ናቸው።
እኝህ ምስኪን ሴትዮ አያታችን ሊሆኑ ይችላሉ፤ እስኪ እናስበው! በሕይወታቸው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ክፉ ጥላቻን አይተዋል። የሂትለርን ሆሎኮስት ጭፍጨፋ አምልጠው አደጉ፤ አሁን በሰላም በማረፊያቸው የመጨረሻቸው ዘመናቸው የሂትለር አፍቃሪ በሆኑት ሰይጣን መሀመዳውያን ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ።
ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
ለእርኩስ ገዳዮቻቸው በሲዖል ልዩ የእሳት ቦታን ያዘጋጅላቸው!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: anti-Semitism, ሆሎኮስት, ሙስሊሞች, ግድያ, ጥላቻ, ጭካኔ, ፈረንሳይ, ፓሪስ, France, Holocaust Survivor, Mireille Knoll, Murder, Muslim Hate | Leave a Comment »