“ኦማር” የተሰኘው ዘረኛ ግብጻዊ በብረት ከዘራው ነበር ፖሊሱን ፊቱ ላይ እስኪደማ የመታው፤ ያውም በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት ሃይድ ፓርክ ውስጥ፤ ካሜራ ፊት ለፊት። ዝነጀሮ ተሰደበች እንጂ፡ ጀግናው ቻይና ያለው ነገር እውነት ነው፦
“ጥቁሮችን ዝንጆሮዎች እያልክ ትሳደባለህ፡ ግን “ዝንጀሮ” የሚለውን ቃል ጉግል ሳደርግ የወጣው ፎቶ ልክ እንዳንተ ያሉትን አረቦች ነው የሚመስለው”
በእውነቱ ይህ የለንደን “የመተነፈሻ መናፈሻ” ትልቅ ገላጣ የመማሪያ ቦታ ነው። አዲስ አበባን ጨምሮ እያንዳንዱ ከተማ ይህን የመሰለ ቦታ ሊኖረው ይገባል።
ላለፉት ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዘው በመምጣት ፀረ–ክርስቶስ ቅስቀሳ ሰንበት ሰንበት ሲያካሂዱ፣ ክርስቲያኖችንና አይሁዶችን ሲተናኮሉና ሲያንቋሽሹ የነበሩት የእስልምና ዳዋ የሰበካ ቡድኖች፡ እንደ ጀግናው ቻይና እና እንደ አንበሣው ክርስቲያን ቦብ ዘ ቢልደር በመሳሰሰሉት ግለሰቦች አሁን እየተዋረዱ ነው፤ አሳፋሪ በሆነ መልክ መላው ዓለም ይመለከት ዘንድ እየተጋለጡና እራሳቸውንም ለማጋለጥ እይተገደዱ ነው። ገና ምን አይተው!
ምንም ዓይነት ቅዱስ መንፈሳዊነት የሌለበትን አሳፋሪ የሆነ አምልኮ ይዘውና ወንድሞቻቸውም አጸያፊ የሆኑ ድርጊቶችን በመላው ዓለም በአምላካቸው ስም እየፈጸሙ አሁን በአደባባይ ደፍረው በመውጣት የክርስቲያኖችን አምላክ በደፈና ለማንቋሸሽ መመኮራቸው አምልኳቸው ኃይለኛ የሰይጣን መሣሪያ እንደሆነ ነው የሚነግረን። በገደሉ ቁጥር አምልኳቸውን ለሌላው ወደ ውጭ ያሳያሉ (ባደባባይ ስግደት፣ ተሸፋፍኖ መሄድ፣ መለፍለፍና መጮኽ ወዘተ)። የክርስትና ተቃራኒ!
ግን በእኛ በኩል፡ ይህ የትዕቢት፣ የዕብሪት፣ የድፍረት፣ የኩራት፣ የዘረኝነትና የጥላቻ ምንጭ የሆነው ዲያብሎስ ፈጣሪአችንን አይወዳደርምና አሁን በደንብ እየተጋለጠ ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክን ሁልጊዜ በደንብ ልናመሰግነው ይገባናል።
[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬፤ ፲፱፡ ፴፩]
ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።
ስለ እናንተ አመነታለሁና አሁን በእናንተ ዘንድ ሆኜ ድምፄን ልለውጥ በወደድሁ።
እናንተ ከሕግ በታች ልትኖሩ የምትወዱ፥ ሕጉን አትሰሙምን? እስኪ ንገሩኝ።
አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።
ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።
ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።
ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።
ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።
አንቺ የማትወልጅ መካን፥ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፥ እልል በዪና ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የብቸኛይቱ ልጆች በዝተዋልና ተብሎ ተጽፎአል።
እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን።
ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።
ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።
ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።