የመብረቁ ተዓምር | ሩዋንዳ ፡ መስጊዶች በድምጽ ማጉያ የሚያሰሙትን የአዛን ጩኽት ከለከለች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2018
የሩዋንዳ ባለስልጣናት በ ዋና ከተማቸው የሚገኙት መስጊዶች ሙስሊሙን ለጸሎትና ለስግደት እንዲሰበሰብ የሚያደረጉትን ጥሪ እንዳይጠቀሙ አግደዋል። ይህን ለማገድ የተወሰነው በጩኸቱ የሚረበሹት ነዋሪዎች አቤቱታ ስላቀረቡ ነበር።
በተጨማሪም፡ “አጭበርባሪዎች” ናቸው የተባሉ ብዙ የጴንጤ ቸርቾችም እንዲዘጉ ትዕዛዝ ተላልፎባቸዋል።
እዚያው ሩዋንዳ ባለፈው ሣምንት ፡ በአድቬንቲስት ቸርች ላይ የወረደው መብረቅ ሥራውን እየሠራ ነው።
3xን አዛን = ጋኔን = ስይጣን
በኢትዮጵያም ተመሳሳይ እርምጃ በመስጊዶች ላይ መወሰድ አለበት። ፈጠነም ዘገየም፤ እንደ ሩዋንዳ መስዋዕት ተከፈለበት አልተከፈለበትም(ዕልቂት)፡ ለራሳቸው ለአንቀላፉት ሙስሊሞችና ለሁላችንም ሲባል አንድ ቀን መከልከሉ የማይቀር ነው።
በዚህ የመስጎዶች አዛን አማካኝነት፡ መሀመዳውያኑ በአንድ በኩሉ ጩኽት ሲፈጥሩ፡ በሌላ በኩል ደግሞ አጋንንቱን እየነዱ በየቦታው ያሰራጯቸዋል። ውሾች በዚህ ጊዜ በጣም የሚጮኹት የእነዚህን አጋንንት እንቅስቃሴ ማየት ስለሚችሉ ነው። በተለይ ከ ንጋቱ 11 ሰዓት ላይ የተለየ የአዛን ድምጽ በተለየ የዝግታ መልክ ብዙ ሰዎች የመጨረሻው የጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ በሚገቡበት ሰዓት ይለቀቃል፤ ንዑሱ አእምሮአችን ህሊናችን (Subconscious mind) ውስጥ ሰርገው በመግባት፣ እንድናንቀላፋ። ስንነሳ ደግሞ “ያነቃን” እየመሰለን የሙስሊሙን መጠጥ ቡናን እንጠጣለን።
ቤተክርስቲያናችን ይህን የዲያብሎስ ተንኮል አጠንቅቃ ስለምታውቅ የመከላከያና የማንቂያ ቅዳሴያዊና ጸሎታዊ ሥራዎችን አዘጋጅታልናለች።
Leave a Reply