አቤት አረመኔነት | በ 2 ዓመቷ ህፃን ላይ ወሲባዊ በደል የፈጸመው ሙስሊም ኢማም “ሱሪዬ በተዓምር ስለተከፈተ ነው የደፈርኳት” አለ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2018
ህፃኗን ከመንገድ ጠልፎ ወደቤቱ ከወሰዳት በኋላ ነበር የደፈራት።
ይህ ዲያብሎሳዊ ቅሌት የተከሰተው በዑጋንዳ ነው። ጉዳዩን የተከታተለው የኡጋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ 63 ዓመቱን ቅሌታም ኢማም የእድሜ ልክ የእስራት ፍርድ ሰጥቶታል።
በኢማሙ የእስራት ፍርድ ውሳኔ የተቆጡት ብዙ የመስጊዱ ሙስሊሞች ወደ ህፃኗ ቤት አምርተው መኖሪያዋን አውድመውታል።
እነዚህን ርኩሶች ገሃነም እሳት ያቃጥላቸው!
ምንጭ፦ Daily Monitor Uganda
Leave a Reply