Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2018
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March, 2018

ሆሳእና ለዳዊት ልጅ | የተዋሕዶ ልጆችን ታታሪነትና የእመንት ጽናት ተመልከቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2018

ቢቢሲ፤ „Is this the world’s toughest commute?“

ይህ በዓለም በጣም ከባድ የሆነው ጉዞ ይሆንን?“ የሚል ርዕስ ሰጥቶታል።

ቪዲዮው የሚያሳየው የኢትዮጵያን ውብ የሆነ መልክዓምድራዊ ገጽታን የተላበሰውን የ ”ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ” ነው። በውስጡም እንደ “አቡነ የማታ ጎህ ገዳምየመሳሰሉትን እፁብ ድንቅ የሚባሉ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶችን አቅፎ ይዟል፡፡ ገራልታ በትግራይ ክልል ሓውዜን ይገኛል፡፡ ሓውዜን ከውቡ ገራልታ ሰንሰለታማ ተራራ በተጨማሪ በርካታ ውቅር አብያተክርስቲያናት የሚገኙባት፤ የታታሪ ነዋሪዎች መገኛም ነች፡፡

ሁሉም ነገር ድንቅ ነው! ተራራዎቹ፣ ብርሃኑና ቀለማቱ በጣም ያስደንቃሉ። ጽሑፉ “ኮፕቲክ ቄስ” ከማለቱ በስተቀር፡ የካሜራው አነሳስም የሚያስደንቅ ነው። ምናለ ወደእነዚህ የተቀደሱ ተራሮች ሄጄ እንዲህ ማንሳት ቢቻለኝ?!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጥፋት ርኩሰት | ኢሉሚናቲው ጳጳስ ፍራንቸስኮ ‘ሲዖል የለም!’ አሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2018

አቤት ቅሌት!

ኢሉሚናቲው ጳጳ ፍራንቸስኮ እንዳሉት ከሆነ “ንስሐ የማይገቡ ኃጢአተኞች ከሞት በኋላ አይቀጡም ይልቁንም ነፍሳቸው ጨርሳ ትጠፋለች እንጂ”።

አንድ አማኝ ፈላስፋ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ “የኃጢአተኞች ነፍስ ከሞቱ በኋላ ምን ይሆናል?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ሲሰጡ ነበር ይህን ቅሌታማ ነገር የተናገሩት።

ይህ አባባላቸው በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ካቶሊኮችን አስቆጥቷል

በሁኔታው የተደናገጠቸው ቫቲካን በሪፖርቱ ውስጥ የተጠቀሱት ጥቅሶች አጠያያቂ እንደሆኑ በማስተባበል ላይ ትገኛለች።

ተጨማሪ ለማንበብ

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀርመን | የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራሯት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2018

በበርሊን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛ ክፍል ተማሪ የሆነቸው አይሁዳዊት ህፃን “አላህን” ስላልተቀበለች ሙስሊሞች በሞት አስፈራርተዋታል።

ይህ አሰቃቂ ዜና አሁን በመላው ጀርመን ትልቅ የመወያያ ርዕስ ሆኗል።

41 ዓመቱ አይሁድ ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ሴት ልጁ በሙስሊም ተማሪዎች በተደጋጋሚ ስትረበሽ እንደነበረች ለሜዲያዎች ዘግቧል።

ይህ ጉዳይ ፀረ ሴማዊነት ብቻ አይደለም፤ ሁሉንም እስላም ያልሆኑትን ሃይማኖቶች ሁሉ ይመለከታል። ሙስሊሞች አይሁዶችን፣ ክርስቲያኖችን፣ ሂንዱዎችንና ሌሎች እስላም ያልሆኑትን ሁሉ “በ አላህ ካላመናችሁ” እያሉ መከታተሉንና፣ ማስፈራራቱንና ማሸበሩን ከጀመሩ ውለው አድረዋል።” በማለት አባቷ መስክሯል።

አባትየው በተጨማሪ፦ “ፖለቲከኞች፣ የትምህርት ቤት አስተዳደሮች ይህን መሰሉ አስከፊ ሁኔታ የፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ወደ ኋላ በማለታቸው ተጠያቂዎች ናቸው። ምንም እንኳን እኛ ቤተሰቦቻቸው ስለ ጉዳዩ አሳሳቢነት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ደጋግመን ብናሳውቅም ማንም ከዚህ በፊት ሊሰማን ፍላጎት አልነበረውም። ስለዚህ አሁን ለመገናኛ ብዙኃንን ለማሳወቅ ከመሞከር ሌላ አማራጭ አልነበረንም።” ብሏል።

ይህ ከብዙ ሌሎች ተመሳሳይ ክስተቶች መካከል አንዱ ነው፡ በበርሊንና በሌሎች የጀርመን ከተሞች ውስጥ እስላም ባልሆኑ ህፃናት ተማሪዎች ላይ የተፈጸሙ ያሉት በደሎች ለማመን የሚከብድና ሁላችንንም ኡ! ! የሚያሰኝ ነው።

በበርሊን የመጀመሪያ ደረጃ ት / ቤት ህፃኗን የሙስሊም የክፍል ጓደኞች በሞትም እንኳ ሳይቀር ማስፈራራታቸው፤ ሚሊየን ሙስሊሞች በአንጌላ “ኤሊዛቤል” ሜርኬል ወደ ጀርመን ተጋብዘው እንዲጎርፉ ከተደረጉ ከ መስከረም 2015 .ም በኋላ ጀርመን አገር ውስጥ ምን ጉድ እየተካሄደ እንደሆነ በግልጽ የሚያሳይ ነው።

ይህች ህጻን ልጃችሁ ብትሆንስ?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፈረንሳይ | የሂትለርን እሳት ቃጠሎ ያመለጡት የ 85 ዓመቷ አረጋዊት አይሁድ በመሀመድ ሰይፍ ታረዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2018

85 ዓመ አረጋዊ አይሁድ የተገደለቸው በፓሪስ አፓርታ ውስጥ ሲሆን፡ ገዳዮቹ ሙስሊሞች “አላህ ዋክበር!” እያሉ አስራ አንድ ጊዜ በሰይፍ ቆራርጠው ከገደሏት በኋላ ሬሳዋን በእሳት አቃጥለውታል።

ይህ አሰቃቂ ድርጊት የተፈጸመው ባለፈው ዓርብ ማታ በፓሪስ ከተማ ነበር።

20 ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት ሁለት ሙስሊሞች ከግድያው ጋር በተያያዘ ተይዘዋል። 29 ዓመቱ ሙስሊም ከዚህ በፊት የ10 ዓመት ልጃገረድን በወሲብ ወንጀል በመድፈሩ ታስሮ ነበር።

ይህ ወንጀል እንደ ፀረሴማዊ፣ ፀረክርስቲያናዊ ጥላቻና ግድያ በመላው አውሮፓ፣ በተለይ በፈርነሳይ፣ ጀርመንና ስዊደን መጧጧፋቸውን ይጠቁመናል።

ለእስማኤላውያኑ እርዳታ በማድረግ ላይ ያሉትም ከሃዲዎቹ ዒአማንያን የዔሳው ዘሮች ናቸው።

እኝህ ምስኪን ሴትዮ አያታችን ሊሆኑ ይችላሉ፤ እስኪ እናስበው! በሕይወታቸው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ክፉ ጥላቻን አይተዋል። የሂትለርን ሆሎኮስት ጭፍጨፋ አምልጠው አደጉ፤ አሁን በሰላም በማረፊያቸው የመጨረሻቸው ዘመናቸው የሂትለር አፍቃሪ በሆኑት ሰይጣን መሀመዳውያን ቤታቸው ውስጥ ተገደሉ።

ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ለእርኩስ ገዳዮቻቸው በሲዖል ልዩ የእሳት ቦታን ያዘጋጅላቸው!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእህቶቻችን እንባ? | የዱባዩ መሪ ሴት ልጅ ይህን አስደናቂ ቪዲዮ ከለቀቀች በኋላ ተሰውራለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2018

በጣም የሚገርም ነው፤ ልክ በእህቶቻችን ላይ የደረሰው ግፍ ነው በአረቦቹ ልጆቻቸው ላይ እየደረሰ ያለው፤ “እርስበርስ አባላቸው!” እያልን ስናደርስ የነበረው ጸሎታችን እየሠራ ነው ማለት ነው።

የምታስለቅስ ሴት ናት፤ እግዚአብሔር ይድረስላት!

ይህን ቪዲዮ ህንድ አካባቢ ከሚገኝ መርከብ ላይ ሆና ነው የለቀቀችው። ይህን “የመጨረሻዬ ነው” ያለችውን ቪዲዮ ከለቀቀች በኋላ የት እንዳለች አይታወቅም፤ ጠፍታለች።

33 ዓመቷ ምስኪን፡ ልዕልት ወይም ሼካ ላቲፋ መሀመድ አል ማክቱም ትባላላች። የዝነኛው የዱባይ እና የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች መሪ የሸክ መሀመድ ቢን ራሺድ አል ማክቱም ነው (መሀመድ ሁልጊዜ መቅሰፍት ነው)። በጥቂቱ የሚከተለውን ለማመን የሚከብድ (100% አምናታለሁ፡ እግዚአብሔር ይርዳት) ትናገራለች ትላለች፦

በዱባይ የመኖር ምንም ምክኒያት የለኝም

በርግጥ እዚያ የምወዳቸው ሰዎች ቢኖሩም ለመሄድ አልሻም፣ እነርሱ እዚህ መጥተው ሊያዩኝ ይችላሉ።

ከዚህ በኋላ የት፣ እንዴት እንደምኖር አላውቅም፣ በሌላ በኩል አማራጭ ስላለኝ ጥሩ ነገር ነው

አባቴ ለብዙ ሰዎች ሞት ተጠያቂ ነው! ትልቅ ወንጀለኛ ነው!

በዱባይ ፍትህ የለም፤ በተለይ ለሴቶች! እዚያ የሴቶች ህይወት ዋጋ የለውም!

ይህ ቪዲዮ የህይወት ዋስትናዬ ነው፤ ከለቀክኩት በኋላ ምናልባት በህይወት እኖር ወይም አልኖር ይሆናል።

እናቴ ከአልጀርያ ስትሆን፣ አባቴ ደግሞ የኤሚራቶች ጠ/ ሚኒስትር እና የዱባይ መሪ ሸክ መሀመድ ቢን ራሺድ አል ማክቱም ነው

አባቴ ከእናቴ ሦስት ሴት ልጆች አሉት እኔ የመካከለኛዋ ነኝ።

አባቴ ከ6 ሚስቶቹ ባጠቃላይ 30የእኔ ወንደሞችንና እህቶችን በተጨማሪ ወልዷል።

ይህን ቪዲዮ ለመሥራት የፈልግኩት ምናልባት የመጨረሻው ቪዲዮየ ሰለሚሆን ነው።

ምናልባት ይህ ቪዲዮ የአባቴን ቅሌት ለማጋለጥ ይበቃ ይሆናል። አባቴ ክብሩን ለመጠበቀ ሲል

ንጹሃን ሰዎችን የሚገድል ጨካኝ ሰው ነው።

አባቴ የራሱ ጉዳይ ብቻ ነው የሚያሳስበው እንግዲህ ይህ ቪዲዮ እኔንም ያስገድለኝ ይሆናል።

ቪዲዮን በምትመለከቱበት ወቅት ምናልባት ተገድዬ ልሆን እችላለሁ።

2000 .ም የ18 ዓመቷ እህቴ፡ ሻምዛ ወደ እንግሊዝ አገር አመለጠች። ዱባይ ነፃነት ሰላልነበራት ነበር ያመለጠችው። ነፃ በሆኑ አገሮች የሚፈቀዱትን ነገሮች እዚያ ማድረግ ስላልቻለች፤ ለምሳሌ፦ መኪና መንዳት፣ መጓዝ ወዘተ

በኑሯችን የመምረጥ መብት የለንም። እህቴ ስታመልጥ እኔ የ14 ዓመት ልጃገረድ ነበርኩ

እንግሊዝ እያለች አልፎ አልፎ እንጻጻፍ ነበር፣ ሁልጊዜ እነደ እናቴ አድርጌ ነበር የማያት። በማምለጧ ደስ ቢለኝም ግን አጠገቤ ባለመኖሯ ሁሌ ይከፋኝ ነበር።

እህቴ ዱባይ ከነበረችው ጓደኛዋም ጋር ትደዋወል ነበር፤ አባቴ ይህን ስላወቀ በሮሌክስ ሰዓት ደልሎ አድራሻውን እንድታጣራለት ጠይቋት ነበር።

እህቴንም ከሴትየዋ ጋር እንዳትደዋወል አስጠነቀቅኳት ግን በብቸኝነት መደዋወሏን ስለቀጠለችበት

ያለችበትን ቦታ አጣርተው አገኙባት።

የአባቴ ሰዎች በእንግሊዝ መንገድ ላይ እየሄደች እያለች ጠልፈው በመኪና ወደ አንድ ሂሊኮፕተር ወሰዷት።

ከዚያም በፈረንሳይ አድርገው ወደ ዱባይ አመጧት። በግል አውሮፕላን ውስጥ ማደንዘዣ መርፌ ተወግታ ነበር። ዱባይ መጥታ ቤተመንግሥት ውስጥ በሚገኝ አንድ ድንኳን ውስጥ ታሠረች።

እኔና ሌላው እህቴ ልብሶች እና ስልክ በድብቅ እንልክላት ነበር

ስልኩንም እንዳገኘች እንግሊዝ ከሚገኙ ጋዘጤኞች ጋር ግኑኝነት ማድረግ ቻለች

ግንቦት 2001 .ም አካባቢ ታሪኳ በጋርዲያን ጋዜጣ ወጣ። ይህን ስሟን ጉግል በማድረግ ማጣራት ይቻላል።

ፖሊሶች ይህን ባወቁ ጊዜ እህቴን አምጥተው እንድትናዘዝ ገረፏት፤ ስለግርፋቱም ወደ እኔ መጥታ አጫወተችኝ።

ሌላዋ እህቴም አንድ ክፍል ውስጥ ተዘግቶባት ነበር የምትኖረው። አንድ ቀን ስላመለጠችው እህቴን ታሪክ

በወረቀት ላይ ጽፌ በበሯ ሥር እኒድወረወርላት አደርግኩ።

እንዳነበበቸውም በጣም አበደች፣ ክፍሏን ስታተራምሰው፣ መስኮቱን ስተሰብረው ይሰማ ነበር

ከክፍሏም ወጥታ በመሮጥ የአባቴን አገልጋዮች በቢለዋ ታስፈራራ ነበር።

በኋላ ተያዘች፣ ወደ እስር ቤትም አስገብተው እርሷንም ገረፏት፤ ግን ምንም እንደማታውቅ ተገነዘቡ።

በዚያ ዕለት ሁሉንም እህቶቼን አጣኋቸው ግኑኝነት ሁሉ ተቋረጠ፣ ከዓመት በኋላ የ16 ዓመት ልጃገረድ ሆኘ ከቤት ማምለጥ ፈለግኩ።

2002 .ም ኢንተርኔት እንድጠቀም አይፍቀደልኝም፤ ስልክም ቢሆን ጓደኛየ ደብቃ የሰጠችኝ ነበር።

ሰለዚህ ኤሚራቶችን ለቅቄ መውጣትና ወደ ሌላ አገር ሄጄ ጠበቃ እፈልጋለሁ ብዬ አሰበኩ፤

ወደ ኦማን ማምለጥ ፈለግኩ።

ብያዝ፡ ቢከፋ ቢከፋ እስርቤት ከእህቴ ከሻምዛ ጋር ነው የሚጨምሩኝ፤ ከርሷ ጋር መሆኔ ደስታዬ ነው

ስለዚህ በ2002 .ም አመለጥኩ፤ ግን ጠረፍ ላይ ተያዝኩ፤ የዋህ ስለነበርኩ፡ በረሃው ክፍት መስሎኝ ነበር፤ ጠረፍ የሚጠበቅ አይመስለኝም ነበር፤ ማን መሆኔን እንዳወቁ ወደ ዱባይ መለሱኝ

የአባቴ ታመኝ ሰው በአባቴ ትዕዛዝ እስር ቤት አስገባኝ።

እስር ቤት ውስጥ ይገርፉኝ ነበር አንዱ ሰው ሲይዘኝ ሌላው ደጋግሞ ይገርፈኛል። መጀመሪያ ላይ ለግማሽ ሰዓት ያህል ሲገርፉኝ፡ ድንዝዤ ስለነበር ብዙም አለተሰማኝም ነበር፤ ቀጥሎ ግን የቤተመንግሥቱ እስር ቤት ውስጥ ለአምስት ሰዓታት ያህል ይገርፉኝ ነበር።

አባትሽ እስክትሞች ድረስ እንድንገርፍሽ አዘውናል!”፡ አሉኝ።

የዱባይ ገዥው አባቴ ለሰብዓዊ መብት ቆሚያለሁ ማለቱ ቅጥፈት ነው። በህይወቴ እንደ አባቴ እርኩስ ሰው አይቼ አላውቅም። ምንም በጎ ነገር የለውም፤ አባቴ ለብዙ ሰዎች ሞትና የተመሰቃቀለ ኑሮ ተጠያቂ ሰው ነው። ግድ የለውም፤ ሰው ለመግደል ትዕዛዝ በቀላሉ ይሰጣል። አጎቴ እንደሞተ ከሚስቶቹ አንዷን ሞሮኳዊት ገድሏታል፤ ምን ዓይነት ሰው እንደሆነ ሁሉም የሚያውቁት ነው።

እስር ቤት የቆየሁት ባጠቃላይ ለ3 ዓመታት ከ4 ወራት ያህል ነበር።

አንድ ግዜ፡ በመሃል ለአንድ ሣምንት ያህል ከእስር ቤት ወደ ቤት፡ ቤት አልለውም፡ መልሰውኝ ነበር፤ ወደ እናቴ ቤት።

እናቴን ማየት ጓጉቼ ነበር፤ የምታዝንልኝም መስሎኝ ነበር። ምክንያቱም የእስር ቤቱ ኑሮ በጣም ከባድና አስቃቂ ስለነበር ነው።

እንደወጣሁ ብዙ ኪሎ ቀንሼ ነበር፤ ግን ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ፡ በእኔ ላይ ምንም እንዳልደረስ ሆኖ ነበር ሰው ሁሉ የሚያነጋግረኝ።

ከእስር ቤት ለብዙ ወራት ስላልተቀንሳቀስኩ፡ መኪናው ሁሉ በጣም ፈጥኖ የሚሄድ ይመስለኝ ነበር።

ዘመዶች ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ ታዲያስ? እያሉ ሲቀርቡኝ በጣም ተገርሜ እናደድ ነበር።

ለእኔ ሁሉም ሰቀቀን ሆነበኝ፤ አሁንም ኮሽ የሚል ድምጽ ሰሰማ እባንናለሁ፡ በጣም መጥፎ ጊዜ ነበር።

እናቴ ግን የእኔ ስቃይ ብዙም አልረበሻትም፤ ቀዝቃዛ ነበረች፤ እናቴ፡ እንደ አንድ እናት፡ ለእኔ ባለማዘኗ በጣም አዝኜ ነበር፤ ሌላዋ እህቴም እንደዚሁ አላዘነችልኝም፣ አላጽናናችኝም።

መርዳት ቢፈልጉ ሊረዱኝ ይችሉ ነበር፤ ግን አላደረጉትም፤ ቢፈልጉ ኖሮ እስርቤት ይጎበኙኝ ነበር፤ ግን አላድረጉትም።

እኔ ምንም ያጠፋሁት ነገር ኖሮ አይደለም፤ ለእህቴ ለሻምዛ ጠበቃ በመቆሜ ብቻ ነው ይህ ሁሉ በደል የተፈጸመብኝ።

ለአንድ ሳምንት እንደተመለስኩ፤ በአንድ ወቅት፡ ቤት ውስጥ “የታሰረችውን እህቴን ሻምዛን ማየት

እፈልጋለሁ!” እያልኩ እጮህ እንደነበር አስታውሳለሁ። ፖሊሶች ይዘውኝ እንደነበርና፤ ዶክተር ነገር መርፌ እንደወጋኝ ትዝ ይለኛል።

ከዚያም በመኪና ወደ ሆስፒታል ወሰዱኝ፡ ብዙ ከመጮሄ የተነሳ ድምጼ ተዘግቶ ነበር።

ለአንድ ሣምንት ያህል በሆስፒታል ተኛሁ ከዚያም መልሰው ወደ እሥር ቤት አስገቡኝ

እስር ቤት የቆየሁት ባጠቃላይ ለ3 ዓመታት ከ4 ወራት ያህል ነበር።

በአባቴ ትዕዛዝ ሊገድሉኝ ሞከሩ፤ ግን አልሆነላቸውም

ለሁለተኛ ጊዜ ከእስር ቤት እንደወጣሁ ሁሉንም ሰዎች እጠላቸው ነበር፤ ማንንም ማመን አልቻልኩምና።

አብዛኛውን ጊዜዬን ከእንስሶች ጋር ነበር የማሳልፈው፤ ከፈረሶች፣ ውሾች፣ ድመቶችና ወፎች ጋር። በተረፈ በክፍሌ ውስጥ ፊልሞችን አይ ነበር። ከሰዎች ጋር የመገናኘት ፍላጎት አልነበረኝም።

ከእስር ቤቱ አስከፊ ልምድ ለመመለስ የብዙ ዓመታት ጊዜ ወስዶብኛል።

በጋ 2017 .ም ላይ የእህቴ ጉዳይ ስለረብሸኝና ምንም ላደርግላት እንደማልችል በመረዳቴ እንደገና ለመጥፋት አሰብኩ።

በዚህ መልክ ብቻ ነው ሻምዛንና ሌሎችንም ልረዳ የምችለው እዚህ ሆኜ እህቴን ልረዳት አልችልም።

2017 ላይ አንድ ጥሩ ጓደኛየን አጣሁ ህይወት አጭር ናት፣ ዋስትና የለም፤ ሌሎች ለውጥ እስኪያመጡ መጠበቅ ከትንቱ ነው፤ ትልቅ እርምጃ ወስዶ ማምለጥ ብቻ ነው ያለው አማራጭ።

ይህን ቪዲዮ ለመስራት የመረጥኩት ለዚህ ነው። ይህን ሠርቼ ብሞት እንኳን አይጸጽተኝም።

የመጨረሻ ቪዲዮዬ ሊሆን ስለሚችል ሁሉንም ማስታወስ ፡ አለብኝ፤ ሌላስ ስለምን መናገር ይኖርብኝ ይሆን?

ይህን ቪዲዮ እንደሚያጣጥሉት ጥርጥር የለውም፤ ውሸት ነው፡ ቅብርጥሴ ይሉ ይሆናል።

ስለ እኔ ህይወት በጥቂቱ የምለው፦

በዱባይ የእንግሊዝኛና የዓለም አቀፍ የሴቶች ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተምሬያለሁ። ፈረስ መጋለብና የጥልቅ ባህር ዋና እንዲሁም የሰማይ ዝላይ ትምህርት ሁሉ ለመማር በቅቻለሁ።

አሁን ፊቴን የሚያይ ሁሉ በደንብ ያውቀኛል፤ ሊያጣጥሉ ቢሞክሩ ማን እንደሆንኩ ያውቃሉ።

ታዋቂ ከሆኑት እህቴና ወንድሜ ጋር እመሳሰላለሁ፡ ስለዚህ ውሻትም ሊሉኝ አይችሉም።

የፓስፖርቴናን የሌሎችን መረጃዎች ኮፒ አድርገው ሰጥተውኛል፤ አሁን በነገራችን ላይ፣ ፓስፖርት የለኝም

ተነጥቂአለሁ።

በዱባይ መኪና መንዳት እንኳን አይፈቀደልኝም ነበር ከ2000 .ም ጀምሮ አንዴም አገሩን ለቅቄ እንደወጣ ተፈቅዶልኝ አያውቅም።

ወደ ቤት የምገባበትና የምወጣበት ሰዓት ውሱን ነበር። እናቴና ሾፌሮቿ የት እንዳለሁ፣ ምን እንዳደርግኩ

በመከታተል ሁሉን ነገር እየተቆጣጠሩ ለአባቴ ቃል ያቀብሉት ነበር።

ነፃነት አልነበረኝም፤ ያለፈቃድ ወደ ሌላው የኤሚረቶች ግዛት እንኳን መጓዝ አይፈቀደለኝም ነበር፤ ከዱባይ እንድወጣ እከለከል ነበር።

አሁን የምናገረውን ሁሉ ሊያጣጥሉት ይሞክሩ ይሆናል፤ ነገር ግን አይችሉም፤ እራሳቸው ይጋልጣሉ እንጅ፤ ምክኒያቱም ብዙ መረጃ አለኝና።

አያድርገውና፣ ምናልባት ይህ የመጨረሻ ቪዲዮየ ሊሆን ይችላል።

የእኔ ትልቅ ምኞት ፓስፖርቴን ማግኘት፣ የመምረጥ ነፃነት ማግኘትና እህቴን መርዳት ነው። ለእህቴ ፓስፖርት ቢሰጧትና መውጣት ብትችል መልካም ነበር

6 ዓመት ህፃን እያለሁ የአባቴ እህት፡ አክስቴ ከእናቴ ነጥላ ወሰደችኝ። ስለዚህ ቤተመንግስት ውስጥ ለአስር አመት ያህል ከእርሷ ጋር ኖርኩ፤ አክስቴ ሁሌ የወለደችኝ እናቴ ትመስለኝ ነበር።

ሌላ ስለምን ላውራ? በህይወቴ ብዙ ስላየኋቸው ነገሮች ማለት እችላለሁ። የወለደችኝ እናቴን በዓመት አንዴ ነበር እንድጎበኛት የሚፈቀድልኝ። ከርሷ ጋር ማደር እንኳን አልችልም፤ ማታ ላይ ወደ ቤት መመለስ ግድ ነው።

ትንሹ ወንደሜም በአክስቴ እንጀራ ነበር ያደገው፡ እናታችን ማን እንደሆነች ሳናውቅ ለአስር አመት ያህል

ከኖርን በኋላ ነበር ሃቁን አውቀን እርሷን የተዋወቅናት

እህቴ ሻምዛ ነበርች ወደ እናታችን ያስጠጋችን፡ ያዳነችኝ ሻምዛ ነበርች፤ ለዚህ ነው ላድናት የምሻው

ግን እስካሁን አልተሳካልኝም።

አሁን ሻምዛን ቪዲዮ ሠርተሽ እኔን አንቋሺያት ብለው ሊያዙት ይችላሉ፤ በደንብ አውቃቸዋለሁና!

ሻምዛ ባሁኑ ሰዓት በህክምና ላይ ናት24 ሰዓት የምታደርገውን ሁሉ ይቆጣጠራሉ፤ ህሊናዋን ይቆጣጠሩ ዘንድ ኪኒኖችን በስነሥርዓት እንድትወስድ ያስገድዷታል።

በጋ 2017 ላይ ሻምዛ ብዙ ሞባይሎችን ደብቃ ስለተገኘች ነበር ወደ ህክምና የገባችው።

እናቴና ሰዎቿ ከእንግሊዝ ጋዜጠኞች ጋር ትገናኝ ይሆናል በማለት ስለተርበተበቱ ነበር ተቆጣጣሪ ዶክተሮች ያዘዙላት። በእውነት መፈናፈኛ የሌለው የዋሻ ኑሮ ነው የምትኖረው፤ ስለዚህ እኔን ለማጥላላት ሻምዛ እህቴን ይጠቀሙባት ይሆናል።

እኔን ቆሜ ከእነ ህይወቴ ሊይዙኝ አይችሉም፤ የሲዖል ኑሮየ 20 ዓመታት ሊሞሉት ነው

የብዙ ሰዎች ኑሮ ተመሰቃቅሏል፤ ብዙዎች ተገርፈዋል፣ ተገድለዋል። አባቴ ግድ የለውም፤ የገደላቸውን ሰዎች ማንነት ይደብቃል አባቴ በጣም የከፋ ወንጀለኛ ሰው ነው።

አባቴ እርሱን ዘመናዊና ተራማጅ እንደሆነ ለማስመሰል ይሞክራል፤ አታላይ!

31 ልጆቹን ፎቶ በየክፍሉ በመስቀል የቤተሰብ ሰው እንደሆነ ለማሳየት ይሞክራል፡ ማታለያ ነው!

ሌባኖስ አንድ ወንደ ልጅ አለው፤ በዓመት አንዴ ሲያገኘው፡ የእጅ ሰላምታ ብቻ ነው የሚሰጠው። የአባትነት ፍቅር የለውም! በጣም አሳፋሪ ሰው ነው! አባቴ ሜዲያው እንደሚያሳየው ሳይሆን፤ በእውነተኛው ኑሮ ጥሩ ሰው አይደለም።

በዱባይ ልክ እንደ ሌላው የመካከለኛው ምስራቅ አገር ሜዲያው ነጻ አይደለም

ሌላ ምን እንደምል አላውቅምምናልባት ከሞትኩ ያው ይህን ቪዲዮ አቅርቤዋለሁ።

ይህን ቪዲዮ እንዳወጣ መገደዴ አሳዛኝ ነው፤ ግን ሌላ አማራጭ አልነበረኝም። ሌላ ምን እንደምል አላውቅም

በወደፊቱ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ሁሉም ቀላል እንዳልሆነ ይገባኛል፤ የመምረጥ ነፃነቴ ግን መጠበቅ አለበት።

ለህይወቴ አዲስ ምዕራፍ የሚከፈትበት ወቅት ነው ጸጥ በይ! የምባልበት ዘመን አልፏል። ስለ ኑሮዬ ስለ ሻምዛ እህቴ ኑሮ ደፍሬ እናገራለሁ።

በዚህ ተስፋ አደርጋለሁ፤ ጠዋት ላይ ስነቃ እንደ ሌላው የመረጥኩትን የማድረግ መብት እንዳለኝ ሆኖ ይሰማኛል።

ነፃነት በሌለበት አገር ለሰው ልጅ መብት መከበር ሲባል ብዙ ሥራ መሥራት ይቻላል፤

ለሻምዛ እህቴ የተሻለ ኑሮ እመኝላታለሁ።

አሁን ለህይወቴ አዲስ ምዕራፍ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በዱባይ የመኖር ምንም ምክኒያት የለኝም። በእርግጥ እዚያ የምወዳቸው ሰዎች ቢኖሩም ለመሄድ አልሻም፤ እነርሱ ከፈቀዱ እዚህ መጥተው ሊያዩኝ ይችላሉ።

ከዚህ በኋላ የት፣ እንዴት እንደምኖር አላውቅም፤ በሌላ በኩል አሁን አማራጭ ስላለኝ ጥሩ ነገር ነው።

ያልተናገርኩት ነገር ይኖር ይሆን?

ስለግድያዎቹ ልናገር? ረጅም ስለሚሆን ልተወው!

አባቴ ለብዙ ሰዎች ሞት ተጠያቂ ነው! ትልቅ ወንጀለኛ ነው!

በዱባይ ፍትህ የለም፤ በተለይ ለሴቶች! የሴቶች ህይወት ዋጋ የለውም!

አባቴ ማስረጃዎችን ለመደበቅ ቤቶችን ያቃጠለ እብድ ነው! ለሠራቸው ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂ የሚሆንበት ጊዜ ነው፤ ፈጠነም ዘገየም ለፍርድ ይቀርባታል! የፈለገውን ቢያደርግ እኔ አልፈራውም! ወሽካታ ሰው ነው!

ለሠራቸው ወንጀሎች ሁሉ ተጠያቂ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል፤ ፈጠነም ዘገየም ለፍርድ ይቀርባታል!

ለአሁኑ ሌላ የምለው ነገር የለም፤ ይህን ቪዲዮም መሥራት ባላስፈለገኝ ነበር

የመጨረሻ ቃላትየእኔ ጉዳይ ለሚያሳስባቸው ጓደኞቼና አንዳንድ ቤተሰቦቼ ሁሉ ምስጋናየን ላቀርብ እወዳለሁ።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ሶርያ | ጻድቁ አቡነ አረጋዊ የፈለሱባቸው እጅግ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት በፀረ-ክርስቶሷ ቱርክ ተደበደቡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2018

ዓይናችን እያየ የክርስቲያን አርመናውያን ዕልቂት እንደገና እየተደገመ ነው። በምዕራባውያኑ አውሬዎች የምትደገፈው ርኩሷ ቱርክ በሰሜን ሶርያ ክርስቲያኖችን በመጨፈጨፍ ላይ ናት። ዋናው ዓላማዋም ኩርዶችን ለመምታት ሳይሆን (ሰበብ ነው) ክርስቲያኖችንና አርመኖችን ሙሉ በሙሉ ማውደም ነው።

ከሶሪያው አፍሪን አሌፖ አካባቢ ነበር ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ የሚነገርላቸው።

አብያተ ክርስቲያናቱ በ2ኛውና 3ኛው ክፍለ ዘመን ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ሞንጎሊያዊው ጂንጊስ ካህን እንኳን አልደፈራቸውም ነበር፤ አሁን ግን ቱርኮች ደፈሯቸው መላው ዓለም እያየ፣ በምዕራባውያኑ እርዳታ፣ በሩሲያ ቸል ባይነት። (የእስማኤልና ዔሳው ህብረት)

የእነዚህ እርኩሶች መጨረሻ ተቃርቧል፣ እንደ እብድ ውሻ ያደርጋቸዋል። ወደ ሲዖል መግቢያቸውን ያፋጥንላቸው!

______

Posted in Conspiracies, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

An African Woman’s Open Letter to Melinda Gates

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2018

Growing up in a remote town in Africa, I have always known that a new life is welcomed with much mirth and joy. In fact we have a special “clarion” call (or song) in our village reserved for births and another special one for marriages.

The first day of every baby’s life is celebrated by the entire village with dancing (real dancing!) and clapping and singing – a sort of “Gloria in excelsis Deo.”

All I can say with certainty is that we, as a society, LOVE and welcome babies.

With all the challenges and difficulties of Africa, people complain and lament their problems openly. I have grown up in this environment and I have heard women (just as much as men) complain about all sorts of things. But I have NEVER heard a woman complain about her baby (born or unborn).

Even with substandard medical care in most places, women are valiant in pregnancy. And once the baby arrives, they gracefully and heroically rise into the maternal mode.

I trained and worked for almost five years in a medical setting in Africa, yet I never heard of the clinical term “postpartum depression” until I came to live in Europe. I never heard it because I never experienced or witnessed it, even with the relatively high birth rate around me. (I would estimate that I had at least one family member or close friend give birth every single month. So I saw at least 12 babies born in my life every year.)

Amidst all our African afflictions and difficulties, amidst all the socioeconomic and political instabilities, our babies are always a firm symbol of hope, a promise of life, a reason to strive for the legacy of a bright future.

So a few weeks ago I stumbled upon the plan and promise of Melinda Gates to implant the seeds of her “legacy” in 69 of the poorest countries in the world (most of which are in Sub-Saharan Africa).

Her pledge is to collect pledges for almost $5 billion in order to ensure that the African woman is less fertile, less encumbered and, yes, she says, more “liberated.” With her incredible wealth she wants to replace the legacy of an African woman (which is her child) with the legacy of “child-free sex.”

Many of the 69 targeted countries are Catholic countries with millions of Catholic women of child-bearing age. These Catholic women have been rightly taught by the Church that the contraceptive drug and device is inherently divisive.

Unlike what we see in the developed Western world, there is actually very high compliance with Pope Paul VI’s “Humanae Vitae.” For these African women, in all humility, have heard, understood and accepted the precious words of the prophetic pope. Funny how people with a much lower literacy level could clearly understand that which the average Vogue- and Cosmo-reading-high-class woman has refused to understand. I guess humility makes all the difference.

With most African women faithfully practicing and adhering to a faith (mainly Christian or in some cases Muslim), there is a high regard for sex in society, especially among the women. Sex is sacred and private.

The moment these huge amounts of contraceptive drugs and devices are injected into the roots of our society, they will undoubtedly start to erode and poison the moral sexual ethics that have been woven into our societal DNA by our faith, not unlike the erosion that befell the Western world after the 1930 Lambeth conference! In one fell swoop and one “clean” slice, the faithful could be severed from their professed faith.

Both the frontline healthcare worker dispensing Melinda’s legacy gift and the women fettered and shackled by this gift, would be separated from their religious beliefs. They would be put in a precarious position to defy their faith – all for “safe sex.”

Even at a glance, anyone could see that the unlimited and easy availability of contraceptives in Africa would surely increase infidelity and sexual promiscuity as sex is presented by this multi-billion dollar project as a casual pleasure sport that can indeed come with no strings – or babies – attached. Think of the exponential spread of HIV and other STDs as men and women with abundant access to contraceptives take up multiple, concurrent sex partners.

And of course there are bound to be inconsistencies and failures in the use of these drugs and devices, so health complications could result; one of which is unintended abortion. Add also other health risks such as cancer, blood clots, etc. Where Europe and America have their well-oiled health care system, a woman in Africa with a contraception-induced blood clot does not have access to 911 or an ambulance or a paramedic. No, she dies.

And what about disposal of the medical waste? Despite advanced sewage disposal in the First-world countries, we hear that aquatic life there is still adversely affected by drugs in the system. In Africa, be rest assured that both in the biggest cities and smaller rural villages, sewage constitutes a real problem. So as $4.6 billion worth of drugs, IUDs and condoms get used, they will need safe disposal. Can someone please show us how and where will that be? On our farm lands where we get all our food? In our streams and rivers from whence comes our drinking water?

I see this $4.6 billion buying us misery. I see it buying us unfaithful husbands. I see it buying us streets devoid of the innocent chatter of children. I see it buying us disease and untimely death. I see it buying us a retirement without the tender loving care of our children.

Please Melinda, listen to the heart-felt cry of an African woman and mercifully channel your funds to pay for what we REALLY need.

We need:

Good healthcare systems (especially prenatal, neonatal and pediatric care).

Needless to say that postpartum and neonatal deaths are alarmingly high in many Sub-Saharan African countries. This is due to the paucity of specialized medical personnel, equipment and systems. Women are not dying because they are having “too many” babies but because they are not getting even the most basic postpartum care. A childbirth or labor complication can very easily be fatal, for both mother and baby. To alleviate this problem new, well-equipped and well-staffed birthing centers with neonatal units need to be built in easily accessible parts of the poorest communities. And if Melinda Gates really insists on reducing population, she can have highly trained Natural Family Planning (NFP) instructors strategically placed in these women’s healthcare facilities. At least then there would be a natural and holistic approach.

Food programs for young children.

This would serve a two-fold purpose if it is incorporated into free or highly subsidized nursery school programs. It would nourish and strengthen the growth of these children, who are so, so vulnerable to malnutrition, and it would also serve to encourage parents to bring their youngsters, ages 3 or 4, to nursery school. In so many parts of Africa, children miss out on nursery school education because it is expensive and considered a luxury reserved for the rich and middle class. As a result, the children miss the first few crucial years when basic math and reading are easily learned. By the time they are considered “ready” for school, at age 7 or 8, they struggle academically. Many of them never quite catch up and so drop out after six or seven years. This is when a lot of young girls are married off as mid- to late-teenage wives who unfortunately would become the perfect recipient of the Melinda Gates comprehensive contraceptive care!

Good higher education opportunities

Not just new school buildings or books, but carefully laid out educational programs that work – scholarships, internships at higher levels, etc. – are needed. Despite the problems and obstacles to primary and secondary education, a significant number of young girls make it into universities, polytechnics or colleges. The problem however is that, most of the schools and resources are substandard and outdated. As such, the quality of higher education is low and cannot compare to that of more privileged countries. Even though the teachers put in their very best and the students work hard, the system is inadequate and will always produce disadvantaged graduates who are not confident enough to stand with their counterparts who have studied in other parts of the world.

Chastity programs

Such programs in secondary schools, universities and churches would create a solid support system to form, inform and reassure our young girls and women that real love is that which is healthy and holy. Many African girls are no longer sure about moral sexual ethics thanks to the widespread influence of Western media, movies and magazines. More support should be given to programs that encourage abstinence before marriage and fidelity in marriage. This approach would go a long way to combating the spread of HIV and other STDs through the continent. And it would certainly lead to happier marriages!

Support for micro-business opportunities for women

The average African women is incredibly happy, hard-working and resilient. Any support both economic and through training would most probably be used well and wisely.

Fortify already established NGOs that are aimed at protecting women from sex-trafficking, prostitution, forced marriage, child labor, domestic violence, sex crimes, etc.

Many of these NGOs do not have much success because they are not well-funded. Though most of them have good intentions, they lack professional input from those such as psychologists, logisticians or medical personnel needed to tackle various problems.

$4.6 billion dollars can indeed be your legacy to Africa and other poor parts of the world. But let it be a legacy that leads life, love and laughter into the world in need.

Source

My Note:

Beware of political and social leaders bearing gifts. Every one of them is a Trojan Horse. Every one of them is equipped not only with strings but reins. In Africa this takes the form of a relentless push by Western governments and foundations to destroy the personal integrity and family stability which a culture must possess if it is ever to be truly independent of first world nations that “just want to help.”

Thus the West is transforming Africa with treacherous gifts—with “aid” programs and packages designed to limit the population, lure young people and women to seek personal independence through sexual license, accept abortion as liberation, normalize sexual perversion, and remain dependent on foreign aid.

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Lovely March 22

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2018

______

Posted in Love, Music | Leave a Comment »

የአለም ፍፃሜ ደርሶ ይሆን? | ታዋቂው የእስራኤል ራቢ ጥቁር ሕዝቦችን ክዝንጀሮዎች ጋር በማነፃፀራቸው በአይሁዶች ተወገዙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2018

የጌታችን መምጫው ቀን ሳይቃረብ አይቀርም፤ ያው ፀረክርስቶሱ ዓለም በዘረኝነት ጋኔን ተለክፏል፤ የመጀመሪያው ተጠቂዎችም ጥቁር የምንባለው ሕዝቦች ነን።

አይሁዶችም ሆኑ ሙስሊሞች የክርስቶስ ብርሃንና ፍቅር ይጎድላቸዋል፤ ክርስቶስን ካልተቀበሉና፡ በዓመጽ ከቀኝ ወደግራ መጻፉን ከቀጠሉ ለመቅሰፍት መጋለጣቸው የማይቀር ነው።

የሚገርም ነው፡ በሃይድ ፓርክ ጥቁሮችን ዝንጀሮ ያለው የግብጹ ሙስሊም ሰባኪ ስም “ኦማር” ነው። እንዲሁ፡ አሁን ጥቁሮችን ዝንጀሮ ያሉት የእስራኤል ራቢ ይስሐቅ ዮሴፍ አባታቸው (አብደላ የሱፍ) ከኢራቅ የፈለሱ የባግዳድ ተወላጅ ናቸው። እሳቸውም የጻፉት ታዋቂ መጽሐፍ ስም “ያቪያ ኦማር” ይባላል። ራቢ ዮሴፍ ከዚህ ከአባታቸው መጽሐፍ አምስት መመሪያዎችን ሰብሰበዋል።

የሴፋርዲያን አይሁዶች ራቢን የሆኑት ስሕቅ ዮሴፍ በየሳምንቱ ቅዳሜ በሚያደርጉት የስብከት ስነሥርዓት ላይ ነበር በአሜሪካ ነጭ ቤተሰቦች ያሉትን ህፃን ሲያዩ እንደ እንግዳ ነገርእንደሆነባቸው በማስተማሪያ ጽሑፋቸው የገለጹት።

አድኤል የተባለውና ኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የአይሁድ ተሟጋች እና ፀረሴማዊነት የሚዋጋው ድርጅት፣ የራቢ ዮሴፍ አስተያየትን ዘረኝነት የተሞላበትእና ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለውእንደሆነ በማውሳት ተቃውሞውን ገልጧል።

Ynet News የተገኘው የስብከት ቪዲዮ ኩሺየሚባለውን የዕብራይስጡን ዝንጀሮ” ከሚለው ቃል ጋር እያፈራረቁ ሲጠቀሙ ይሰማል። በዘመናዊ የዕብራይስጥ መዝገበ ቃላት ኩሺ” የሚለው ቃል ባሪያወይም ንዑስ ሰውማለት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኩሽ “ኢትዮጵያ” የምትባለዋን አገራችንን ተክቶ ይገኛል።

ራቢ ዮሴፍ ዩሲፍ ጥቁር ሰዎችን ከዝንጀሮዎች ጋር ያነጻጸሩት ታልሙድን በመጥቀስ እንደሆነ ገልጠዋል።

ራቢ ዮሴፍ በእስራኤል ውስጥ ከሁለቱ የአሁዳውያን ታላላቅ መምህራን አንዱ ናቸው። እሳቸው በመካከለኛው ምሥራቅ በኢቤሪያ ባሕረ ገብ እና በሰሜን አፍሪካ የተገኙትን የአይሁድ ዝርያዎችን ሴፋርዲያንን ሲወክሉ፤ ራቢ ዳዊት ሎው ደግሞ የ አይሁዶችን አውሮፓ የዘር ሐረግ ያላቸውን አሽከናዝ አይሁዶች ያገለግላሉ።

ራቢ ይስሐቅ ዮሴፍ በሃገረ እስራኤል፡ አህዛብ በጭራሽ መኖር የለባቸውም የሚል እምነት አላቸው።

ምንጭ

ጥቁሮችን “ዝንጆሮ” እያለ ሲሳደብ የነበረው ግብጻዊው ሙስሊም ሰባኪ የእንግሊዙን ፖሊስ በክፉኛ አቆሰለው

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጥቁሮችን “ዝንጆሮ” እያለ ሲሳደብ የነበረው ግብጻዊው ሙስሊም ሰባኪ የእንግሊዙን ፖሊስ በክፉኛ አቆሰለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2018

“ኦማር” የተሰኘው ዘረኛ ግብጻዊ በብረት ከዘራው ነበር ፖሊሱን ፊቱ ላይ እስኪደማ የመታው፤ ያውም በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት ሃይድ ፓርክ ውስጥ፤ ካሜራ ፊት ለፊት። ዝነጀሮ ተሰደበች እንጂ፡ ጀግናው ቻይና ያለው ነገር እውነት ነው፦

ጥቁሮችን ዝንጆሮዎች እያልክ ትሳደባለህ፡ ግን “ዝንጀሮ” የሚለውን ቃል ጉግል ሳደርግ የወጣው ፎቶ ልክ እንዳንተ ያሉትን አረቦች ነው የሚመስለው”

በእውነቱ ይህ የለንደን “የመተነፈሻ መናፈሻ” ትልቅ ገላጣ የመማሪያ ቦታ ነው። አዲስ አበባን ጨምሮ እያንዳንዱ ከተማ ይህን የመሰለ ቦታ ሊኖረው ይገባል።

ላለፉት ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዘው በመምጣት ፀረክርስቶስ ቅስቀሳ ሰንበት ሰንበት ሲያካሂዱ፣ ክርስቲያኖችንና አይሁዶችን ሲተናኮሉና ሲያንቋሽሹ የነበሩት የእስልምና ዳዋ የሰበካ ቡድኖች፡ እንደ ጀግናው ቻይና እና እንደ አንበሣው ክርስቲያን ቦብ ዘ ቢልደር በመሳሰሰሉት ግለሰቦች አሁን እየተዋረዱ ነው፤ አሳፋሪ በሆነ መልክ መላው ዓለም ይመለከት ዘንድ እየተጋለጡና እራሳቸውንም ለማጋለጥ እይተገደዱ ነው። ገና ምን አይተው!

ምንም ዓይነት ቅዱስ መንፈሳዊነት የሌለበትን አሳፋሪ የሆነ አምልኮ ይዘውና ወንድሞቻቸውም አጸያፊ የሆኑ ድርጊቶችን በመላው ዓለም በአምላካቸው ስም እየፈጸሙ አሁን በአደባባይ ደፍረው በመውጣት የክርስቲያኖችን አምላክ በደፈና ለማንቋሸሽ መመኮራቸው አምልኳቸው ኃይለኛ የሰይጣን መሣሪያ እንደሆነ ነው የሚነግረን። በገደሉ ቁጥር አምልኳቸውን ለሌላው ወደ ውጭ ያሳያሉ (ባደባባይ ስግደት፣ ተሸፋፍኖ መሄድ፣ መለፍለፍና መጮኽ ወዘተ)። የክርስትና ተቃራኒ!

ግን በእኛ በኩል፡ ይህ የትዕቢት፣ የዕብሪት፣ የድፍረት፣ የኩራት፣ የዘረኝነትና የጥላቻ ምንጭ የሆነው ዲያብሎስ ፈጣሪአችንን አይወዳደርምና አሁን በደንብ እየተጋለጠ ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክን ሁልጊዜ በደንብ ልናመሰግነው ይገባናል።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬፤ ፲፱፡ ፴፩]

ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።

ስለ እናንተ አመነታለሁና አሁን በእናንተ ዘንድ ሆኜ ድምፄን ልለውጥ በወደድሁ።

እናንተ ከሕግ በታች ልትኖሩ የምትወዱ፥ ሕጉን አትሰሙምን? እስኪ ንገሩኝ።

አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።

ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።

ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።

ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።

ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።

አንቺ የማትወልጅ መካን፥ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፥ እልል በዪና ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የብቸኛይቱ ልጆች በዝተዋልና ተብሎ ተጽፎአል።

እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን።

ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።

ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።

ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: