አሜሪካዊው ፖለቲከኛ ጉሮሮው ተዘጋ | በኢትዮጵያና በውጭ የሚታየው “የኦሮሞ” እንቅስቃሴ የአሜሪካን፣ የአውሮፓንና የአረቦችን ውድቀት ያስከትላል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2018
በአንድ ወቅት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ሮዝቬልት፡ የኒካራጉዋን አምባገነን መሪን “ሶሞዛን”
“ሶሞዛ ጭራቅ ነው፤ ግን የእኛ ጭራቅ ነው“። ብለው ተናግረው ነበር።
ይህ ነው እንጊድህ እየተካሄደ ያለው።
ወንድማችን ባለፈው ጊዜ ያቀርበልንን ድንቅ ትንቢታዊ ዘገባ (በከፊል ቀርቧል)፡ ባልፈው ሳምንት አሜሪካ ከተካሄደው አሳፋሪ ድርጊት ጋር አገናኝተን ስናይ፤ አሁንማ ጠላቶቻችን ዓላማቸውን አይደብቁትም! ያስበለናል። ፖለቲከኞቹስ ያው ለሥልጣን ስለሚታገሉና በአውሬው መንፈስ ሥር ስለወደቁ ነፍሳቸውንም ይሸጣሉ፤ ግን መንፈሳዊ ነኝ የሚል አንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት ነው፤ ሰዶማውያኑ፣ ህፃናት ደፋሪዎቹና ለዘመናት የሚያባሉን ገዳይ ባዕዳውያን ፊት ቆሞ ለመናገር የደፈረው? የሚገርም አይደለምን፡ አያሳዝንምን!?
እየተካሄደ ያለው፡ ልክ የግብጹ ሙስሊም ወንድማማቾች ከኦባማ ጋር ፖለቲካዊ ሸርሙጥና ሲያካሂዱ እንደነበረው፤ ኢትዮጵያዊነታቸውን የካዱትና ኦሮሞ ነን የሚሉት ሙስሊሞችም፡ ባለፈው ሳምንት ላይ፡ ማንም ለማያቃቸው ሰዶማውያን ሙያተኛ ፖለቲከኞች፡ ባሳፋሪ መልክ፡ ሲያጎበድዱ ይታያሉ። (የጥላቻ መንፈሱን ተመልከቱ፤ በተለይ የሴቷን!)። ዓለማዊውን ሙባረክን በሙስሊም ወንደማማቹ ሙርሲ በዚህ መልክ ነበር የገለበጡት።
እንግዲህ የኛዎቹ ቅሌታማ የማጎብደድ ባሕርይ እየተካሄደ ያለው ጥቁር አሜሪካውያን እንደ አንበጣ በሚረግፉባት የዛሬዋ አሜሪካ ነው። አሜሪካ እራሷ ከፍተኛ ውጥረትና ቀውጥ ላይ በምትገኝበት ዘመን እንደሆነ፣ ታይተው ተሰምተው የማይታወቁ ቅሌቶች ሲከሰቱ በየቀኑ እያየን ነው። ዲሞክራሲ የሚባለው ወሽካታ ነገር ምን ማለት እንደሆነ የማያይ ሰው የለም።
አንድ መጠየቅ ያለብን ነገር፤ ለምንድን ነው ተመሳሳይ የሎቢ ሥራ ለሳዑዲ አረቢያ፣ ለቱርክ ወይም ለኢራን ሠርተው የማያውቁት? መልሱ፦ ሁሉም በአክራሪ ሙስሊሞች የሚመሩ አገሮች ስለሆኑ፡ የሚል ይሆናል።
ልብ እንበል፤ ላለፉት 45 ዓመታት በኢትዮጵያ ፀረ–ኢትዮጵያውያኑ ለሚታገሉለት ፀረ–ክርስቶሱ የእስላም መንግሥት፤ “ኦሮሞ” የሚለውን የኮድ ስም የሰጡት ለእስልምናው ነው። አዲስ አበባ የሚገኙ ብዛት ያላቸው የ“ኦሮሞ” የባህልና ወዘተ ማዕከላት ጺሞቻቸውን በሄና በቀለሙና የአረቡን ልብስ ባጠለኩ አክራሪ ሙስሊሞች ነው የሚዘወተሩት። ማንም ማየት ይችላል።
ይህ የኦሮሞ ሙስሊሞች እንቅስቃሴ በተለይ፡ በግብጽና በአረቦቹ፣ በአሜሪካ፣ በእንግሊዝ፣ በጀርመን እና አውስትርያ የሚደገፍ ነው።
ቪዲዮው ላይ እንደምናየው እና እንደምንሰማው እግዚአብሔር በአሜሪካዊው ጉሮሮ ላይ ሳይቀር ማስጠንቀቂያውን አስቀምጦታል፤ የሚርበደበደውን ድምጹን እናዳምጥ። እግዚአብሔር መልስ አለው!
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፲፪፡ ፲፭
ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል።
እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና።
ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤
ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር።
______
This entry was posted on February 4, 2018 at 20:56 and is filed under Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos. Tagged: Anti-Ethiopian Forces, መንግስት, ኦሮሞ ሙስሊሞች, ክህደት, የምዕራብ ውድቀት, የአሜሪካ ምክር ቤት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, ፖለቲካ, Capitol Hill, Congressmen, Interference, Lobbying, USA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed. You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply