ፕሬዝደንት ትራምፕ እንደ ኢትዮጵያ የኢየሩሳሌምን ውሳኔ በተቃወሙ ሀገሮች ላይ ማዕቀብ እንደሚያደርጉ ገለጡ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2018
ባለፉት 1400 ዓመታት እንደ ኢትዮጵያ በአረቦች እጅ በይበልጥ የተሰቃየች ሌላ አገር የለችም።
ታዲያ ምን ዓይነት ቅሌት ቢሆን ነው ወገኖቻችንን በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደገና እያሰቃዩ ካሉት፣ በሰይፍ አንገቶቻቸውን በጭካኔ ከሚቀሉት አረብና ቱርክ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብረን የምንሰለፈው?
ውሳኔ ሰጭዎቹስ እነማንስ ናቸው “የእኛ ጉዳይ አይደለም” በማለት ድምጽ ከመስጠት እንኳን መቆጠብ የተሳናቸው? በገንዘብ ተገዝተዋል? በሺሻ ጋኔን ይዘዋቸዋል? ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ “በፍጻሜ ዘመን በእስራኤል ላይ የሚነሱ ሕዝቦች እነዚህ ናቸው” የሚለውን ትንቢት ያላግባብ የተረጎሙት ፕሮቴስታንቶች ክርስቲያን ኢትዮጵያን ያካትታልና ወደ ጸረ–ክርስቶሱ ካምፕ መመደብ አለባት በማለት አምላካዊ ሚና እየተጫወቱ? ትንቢትን በራሳቸው ምኞት ለማስፈጸም?
ታዲያ አፍሪቃን ቀስበቀስ እየበከሉ ካሉት ቆሻሻ አረቦች ጋር በማያስፈልግ ጉዳይ እየተባበርን “የቆሻሻ ጉድጓዶች” ብለው ቢጠሩን በእውነት ሊከፉን ይገባልን?
Leave a Reply