ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን? ጎበዝ ምስኪን! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ ያልሆነውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች (ኤዶማውያን) እንዲሁም በአረቦች (እስማኤላውያን) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስ–ወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች (አብዛኞቹ)፦
-
ፍቅር አያውቁም
-
ደስታ አያውቁም
-
ሰላም አያውቁም
-
የሌላውን ችግር አይረዱም
-
እራሳቸውን ከፍ ሌላውን ዝቅ ያደርጋሉ
-
ጥፋተኛው ሌላው እንጅ እነርሱ አይሆኑም
-
ጥላቻን ያውቃሉ
-
ጨካኞች ናቸው
-
ፍርሃትን ያውቃሉ
-
ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት
የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮
በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።