Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2017
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2017

በካሊፎርኒያ፡ የቶማስ እሳት በመባል የሚጠራው ኃይለኛ ቃጠሎ በቬንቱራ ከተማ ዙሪያ ያለውን አካባቢ በሙሉ ሲያቃጥል ዝነኛውን የ ሴራየእንጨት መስቀልን ግን ሳያቃጥለው ቀርቷል።

... 2003 .. ይህ ግዙፍ መስቀል ከቦታው እንዲነሳ ቬንቱራ ከተማ ዓለማውያን የመሰቀል ጠላቶች ሕገመንግሥታዊ ክስ ቀርቦበት ነበር። የከተማ ምክር ቤት ግን መስቀሉን ለመሸጥና በመስቀለኛ መንገዱ እንዲቆይ ለማድረግ የሚያግዝ አንድ ሄክታር መሬት ለመሸጥ መርጦ ነበር።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፭ & የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፡ ፴፩]

ምንጭ

______

One Response to “ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ”

  1. […] — ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃ… […]

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: