Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2017
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    27282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አረብ ሊግ | እነ ሸህ ሰይጣነህ ኢትዮጵያን ኮነኑ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2017

የአረብ ሊግ ሥራ አስኪያጁ (ምን ይሆን ሥራው?)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አርቦች ደህንነት መጓደል ምክኒያት ስለሚሆን በጣም አሳስቦኛል፤ ኢትዮጵያ ከእኛ ጋር እየተባበረች አይደለም፣ እንዲያውም የአባይን ውሃ በመስኖ ውስጥ ጥቅም ላይ ለማዋል ማሰቧ አሻሚ ነው” ሲሉ በኢትዮጵያ ላይ ውንጀላቸውን አሰምተዋል።

ይህን መሰሉን የአረቦች አብራካዳብራ ውንጀላና ዛቻ፡ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት፣ አላሙዲን በታሠሩበት ማግስት፡ በተደጋጋሚ ሲሰነዘር እየሰማን ነው። አንዴ አላሙዲን ነው፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ኳታር ናት ለግድቡ የሚሆነውን ገንዘብ የስጧቸው እያሉ መርዛቸውን በመርጨት ላይ ናቸው። ሁሉም ነገር አስቀድሞ በደንብ የተቀነባበረ ነው። ባለፈው ሳምንት የግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ ነበሩ ሲዝቱና ሲፎክሩ የነበሩት። በኢትዮጵያ ላይ ዛቻ ውድቀታቸውን እንደሚያስከተል ከቀደሙት መሪዎቻቸው አልተማሩም ማለት ነው። ዛቻውን በሠነዘሩ በሳምንቱ ነበር ሲናይ በርሃ የሱፊዎች መስጊድ ላይ ጥቃት ደርሶ 300 ግብጻውያን ለመገደል የበቁት።

ይህ የመስጊድ ጥቃት፡ እኔ እንደታየኝ፡ በጸረ-ክርስቶሷ ቱርክ ነበር የተቀነባበረው፦

[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፳፯]

ነገር ግን አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ ዕቃውን ሊበዘብዝ የሚችል የለም፥ ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል።

የኦቶማንን/ኡስማን ካሊፋትን እንደገና ለማነሳሳት በመታገል ላይ ያለቸው ቱርክ የሱፊ እስልምና አገር ነች፤ ኢትዮጵያም ያሉ ሙስሊሞች ሱፊዎች ናቸው፤ “ነጃሺ” እያሉ የሚጠሩትን መስጊድ በፈቃዴ አድሳለሁ ማለቷ የረጅም ጊዜ ዕቅድ ስላላት ነው፣ ስኳሩንና ምድጃውን እንዲሁም አገሯ የከለከለቻቸውን ድራማዎች ይዛ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷም ያለምክኒያት አይደለም፤ ቱርክ ግብጽን የመቆጣጠር እቅድ ስላላት ግብጽን በአባይ በኩል ከምትቆጣጠራት ከኢትዮጵያ ጋር ለጊዜው እንደ እባብ መለሳለሱን ስለመረጠች ነው። “ሱፊዎች የአይሲስ ሽብር ሰለባ መሆን የለባቸውም” በሚል ሃሳብ ቱርክ በ አልሲሲ መስተዳደር ላይ ጫና ታደርጋለች። ለግብጽ በጣም ከባድ የሆነ ጊዜ ነው እየመጣባት ያለው።

300 ሚልየን የሚሆኑ እነዚህ እርጉም አረቦች የራሻችን ብቻ የሚሏቸው 22 ሰፋፊና አገሮች አሏቸው፤ ለራሳቸው ብቻ። ሰይጣን አምላካቸውም ከምድሮቻቸው በታች ጥቁሩን ምራቁን(ነዳጅ ዘይት)አውጥተው እንዲሸጡና ዓለማችንንም እንዲበጠብጡ አድርጓቸዋል። ለኢትዮጵያውያን ያለችን አንዲት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። አረቦቹ በምዕራባውያኑ አበረታችነት ለዘመናት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ሲያውኩን፣ ሲተናኮሉን እና እርስበርስ ሲያባሉን ቆይተዋል። አሁን የእብሪትና ትዕቢት ጊዚያቸው እያለቀ ስለሆነ፤ ኢትዮጵያ ተገቢውን ቅጣት ታሳያቸው ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ አላት። 1400 ዓመት የፈጀው የአስከፊው ውድቀታችን ዘመን አክትሟል፤ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንጎሳቆልበትና የእነዚህ ደካሞች መቀለጂያና መሳለቂያ የምንሆንበትን ዘመን ጨርሰናል።

ስለዚህ ለእነዚህ አረቦች አርፋችሁ ተቀመጡ፡ አሊያ አንድ ኩባያ ውሃ እንኳን ከአባይ አታገኙም! ብለን አሁን ልንነግራቸው ይገባናል። ዝምታው ይብቃ!

Arab League “Extreme Concern” over Ethiopia’s Nile Dam

Worries over water security for millions of people prompted the Arab League yesterday to say it is following “with extreme concern” talks between Egypt, Sudan and Ethiopia over the latter’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which it is building on the Blue Nile.

Ethiopia was not “cooperating and coordinating enough”, said Ahmed Abul-Gheit, secretary general of the league, a regional association of 22 countries in Africa and the Middle East.

We do not feel that Ethiopia was cooperating and coordinating enough. The Ethiopian plans to operate the dam and use its water in irrigation are ambiguous and concerning,” he said, reports Egyptian news site Ahramonline.

Has The Arab League Ever Actually Done Anything For The Arabs?

______

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: