አሣው ኢየሱስን ወይም ዶናልድ ትራምፕን ይመስላል፡ ይላሉ እንግሊዞች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2017
ቦታው እንግሊዝ አገር፡ ማንቸስተር ከተማ አጠገብ ነው የሚገኘው። የሰው ገጽታ ያለውን ይህን አሳ በትልቁ የአሳ ገንዳ ውስጥ ለማየት ብዙ ተመልካች በመጉረፍ ላይ ይገኛል። አንዳንዶቹ፡ አሣው ዶናልድ ትራምፕን ወይም የእግር ኳስ አሰልጣኙን ራፋ ቤኒቴዝን ይመስላሉ ሲሉ፥ ብዙዎቹ ግን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው ያመሳሰሉት።
______
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on November 9, 2017 at 20:56 and is filed under Curiosity, Faith, Infos.
Tagged: ማንቸስተር አኳሪየም, አሣ, ኢየሱስ ክርስቶስ, እንግሊዝ. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply