በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት 12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2017
ከቪዲዮው የተወሰደ| ስለ ጸበሉ ጥሩ እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያካፈሉኝ አስገራሚ መረጃ በከፊል እነሆ፦
+ ግንቦት ፴፡ ፪ሺ፱ ዓ.ም አዲስ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ጸበል ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ፈለቀ
+ እስካሁን ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ በጸበሉ ተጠምቋል
+ የኪዳነ ምህረት፣ የአርሴማና የዮሐንስ ጸበሎች በተጨማሪ እንደሚፈልቁ ተጠማቂዎች መስክረዋል
+ አራቱም ጽላቶች በዚህ ቦታ ላይ እንደሚገኙ፡አባቶች በ1976 ዓ.ም ጠቁመው ነበር
+ በሊብያ በረሃ ከሁልት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች ታርደው ሰማዕትነት ከተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መካከል 12ቱ የቂርቆስ አካባቢ ነዋሪዎች ነበሩ
+ በጸበሉ መፍለቅ የሚያነገራግሩት ሙስሊሞች “ዘምዘም” ነው ብለው ወደ ሳዑዲ ነፍስ አባቶቻቸው ይመላለሳሉ
+ ብዙ “የጠፉ በጎች” ሙስሊሞች በጸበሉ ሲጠመቁና ሲድኑ የኢየሱስ ክርስቶስን መድኃኔ ዓለምነት በቦታው ይመሰክራሉ፤
„ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!፣ይህ ለኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!”በማለት ይጮሃሉ
+ በጸበሉ ተዓምራዊነት አጋንንቱ እራሳቸው መስካሪዎች ናቸው
+ የጴንጤ መንፈስ አለብን ብለው የሚጮሁና አላህ ስይጣን ነው፣ ክርስቶስ አዳኝ አምላክ ነው የሚሉ ብዙ ናቸው
+ እስልምና ከጥንቆላ ብዙ የከፋ ጣዖታዊ አምልኮት መሆኑን እና ቅዱስነትንም ፈጽሞ እንደማያውቅ አጋንንቱ ይመሰክራሉ
+ እንደዚህ ቀሚስ ለባሽ የአረብ ወኪሎች እየተቅነዘነዙና ጋኔናዊ የአረብኛ ቃላትን እየለፈለፉ፤ ለመጠመቅ የሚጎርፉትን
ኢትዮጵያውያን በየጊዜው ያውካሉ
+ ዓለማውያኑ “የጠፉት በጎች“፤ (”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ”፣”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ ነው”በማለት የሃሰት ምስክርነት መስጠታቸውንና በየጊዜው በሚፈወሱት ሰዎች ብዛትም ለማፈር በቅተዋል
+ ተተኩሶ የወጣው ፍልውሃ ጸበል ያቃጠለው ዛፍ ጉድጓዱን ሲቆፍር የነበረው ቻይናዊ መሀንዲስ በፍልውሃው አንድ ዓይኑ ጠፋ፤ በኋላም ራእይ ታይቶት በጸበሉ ተፈውሶ ዓይኑ በርቷል (የረር መድኃኔ ዓለም)
+ ሰማዕታቱን በማስብ በደማቸው ያጸኑትን የእምነት በረከት ተካፋዮች ለመሆን መድኃኔ ዓለም ያብቃን
Leave a Reply