ይህ እስላማዊ መሪ ትክክለኛ ሙስሊም ያልሆኑትን የሙጥኝ በየቤታቸው እንዲቃጠሉ እና እንዲገድሉ በግልጽ ከሰበከ በኋላ ሰላማዊ ነዋሪዎችን ለግድያ በማነሳሳቱ ክስ ተመስርቶበታል።
በጥቅምት 21, 2016 ስብከት ወቀት ስብዕና የሌላቸው ወይም ጸሎት የማያደርጉ ሙስሊሞች እንዲገደሉ በመጠየቁ ነው አሁን ክስ የቀረበበት።
ትውልደ ኢትዮጵያ የሆነውና ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ኢማም በዙሪክ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጊድ ባለፈው ኅዳር ወር ነበር በስዊስ ፖሊስ ተይዞ በቁጥጥር ስር የዋለው።
ግለሰቡ አስጸያፊ የሆኑ የግድያ ምስሎችን በማህበራዊ ድህረገጾች ላይ በመለጠፉና፣ ያለ ሥራ ፈቃድ በድብቅ ሥራ በመሥራቱ በሥራ ላይ በመሰማራቱ ተጨማሪ ክስ ተመስርቶበታል።
አቤት ጭካኔ፤ አቤት አረመኔነት!
ኢትዮጵያ አደራ ይህን ርጉም ሰው እንዳትቀበየው፤ መቅሰፍቱን ያመጣል!
ለማንኛውም ሃጂ ይሁን ወደ ውድ አገሩ ወደ ሳዑዲ ይሂድ!!!