ፕሬዚደንት ትራምፕ ሰዶማውያንን ከአሜሪካ ጦር ሠራዊት ካምፕ ባገለሉ በሳምንቱ ድንቅ የማርያም መቀነት የኋይት ኃውስን ሰማይ አለበሰችው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2017
Double Rainbow Appears Above Trump’s White House
A double rainbow appeared above the White House in the waning hours of Thursday afternoon.
ከዚህ ጋር በተያያዘ፣ ባራክ ኦባማ ከሁለት ዓመታት በፊት አዲስ አበባ ሲገቡ የወጣቸው የማርያም መቀነት ትልቅ መልእክት ነበራት። ይህን ቪዲዮ ከሦስት ቀናት በፊት ማቅረቤም ባጋጣሚ አልነበረም ማለት ነው።
ሌላው የገረመኝ ነገር፤ ይህን ቪዲዮ በላኩ በጥቂት ሰዓት ውስጥ፣ አባባ ተስፋዬ ማረፋቸውን ሰማሁ (ነፍሳቸውን ይማርላቸው)። የለጠፍኩት የሳቸው ፎቶ፣ ከ ጠ/ምኒስትር ኔተንያሁ ጋር የሚመሳሰል ነገር ያለ መስሎ ታየኝ። በጣም ይገርማል!
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ነገር ያያል!
Leave a Reply