Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2017
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 2nd, 2017

ይህ መታየት ያለበት ጉድ ነው | በእስልምና ሴቶች እንደ ከበት ናቸው፤ ይህን ኢማሙ ይመሰክራል | ይህ ሲዖል ነው፤ እርይይ! በል ወገን!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2017

በከብቶች ማጠቢያ! ለከብቶች እንኳን የውሃ መርጪው ጉልበት ተቀንሶ ነው የሚታጠቡት። በዚህ ጭካኔ የማያዝን፣ ደሙ የማይፈላ ካለ አረመኔ ነው። በ2009 .? አቤት ጭካኔ! ይህን አይቶ ወደ አረብ ምድር የሚጓዝ፣ የእነርሱን አምልኮ እና ስነምግባር የሚቀበል፡ የራሱ ጉዳይ፤ የሲዖልን መንገድ መርጧል ማለት ነው። እግዚዖ!!!

ቸሩ እግዚአብሔር፡ እነዚህን ምስኪን ሴቶች ፈጥነህ ነፃ ታወጣቸው ዘንድ በእመብርሃን ስም እማጸንሀለሁ!!!

አረቦች ፒያሳ ላይ ለቀቁትየሚለው ቪዲዮ ላይ ሙስሊም ሴቶች እንዴት ነው የሚጸዱት?

በማለት ጠይቄ ነበር። ያው!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: