እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርላቸው
Archive for August 1st, 2017
አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) ከዚህ አለም በ94 ዓመታቸው አረፉ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2017
Posted in Ethiopia, Life | Tagged: ተስፋዬ ሳህሉ, ቴሌቪዝን, ኢትዮጵያ, የሕፃናት ፕሮግራም | Leave a Comment »
የሣምንቱ ጸረ-ክርስቶስ | ራይንስ ፕሬበስ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2017
የቀድሞው የኋይት ሀውስ ሠራተኞች ሃላፊ Reinhold Richard “Reince” Priebus ባለፈው ሣምንት ከሥራው ተባሯል። የአቶ ፕሬቡስ እናት ሱዳን ካርቱም የተወለደችና Lesbos ከምትባለዋ የግሪክ ደሴት የፈለሱ ሴት ሲሆኑ፡ አባትዬው ደግሞ በኢትዮጵያ (አስመራ) ተከፍቶ በነበረው የአሜሪካ ሠራዊት ቤዝ ያገለገሉ ነበር፤ ከእናትዬዋ ጋር ካርቱም ተገናኝተው አቶ ፕሬበስ ተወለዱ። እናትዬዋ እዚህ እንደገለጡት።
አፍጫ ማሽተቻ ብቻ አይደልም፤ አፍንጫ ሌላ ብዙ ነገር ያሳያል። አቶ ፕሬቡስን (አፍንጫው የሚናገረውን መንፈሱን) ታች በሚታየው ‘ዝነኛ‘ ፎቶ ላይ ካለው ሰዶማዊ ጋር አይመሳሰልም? ፕሬዚደንት ትራምፕ አቶ ፕሬቡስን ከስራ ሲያባርር በተጨማሪ ትራንስጀንደር የተባሉት ሰዶማውያን በአሜሪካ ሠራዊት እንዳያገለግሉ የሚያደርግ ህግ አጽድቀዋል። በዛሬው ዕለት ደግሞ ወስላታውን ጣሊያን–አሜሪካዊ ከኋይት ሀውስ ግኑኝነት ስራ አስኪያጅነት “You’re fired!’ በማለት አሰናብተዋቸዋል። ሁሉም በአንድ ሳምንት ውስጥ። ሊገነፈል የደረሰ ጠላ ተጠንስሷል፤ የአረመኔዎቹ ሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች እጅ እንዳለበት የሚያጠራጥር አይደለም።
______
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ጸረ-ክርስቶስ, Reinhold Richard "Reince" Priebus | Leave a Comment »