የዓለማችን መንግሥታት ሁሉ በእነዚህ 20 ‘ሰዎች’ ነው የሚመሩትና የሚተዳደሩት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2017
የሚገርም ነው፡ ሁሉም የያፌት ዘሮች ናቸው! ሞኙን የአዳም ዘር እርስብርስ እያባሉ ደሙን ይመጣሉ። አዛዦቹ እነርሱ፣ ፈራጆቹ እነርሱ፣ ገዳዮቹ፣ አስገዳዮቹ እነርሱ፣ እርዳታ ሰጪዎቹም እነርሱው፤ እስኪ ዓይኖቻቸውን ተመልከቱ፤ እግዚኦ! እግዚአብሔር አምልካችን በእነዚህ እርጉም የዲያብሎስ አገልጋዮች ላይ ፍርዱን ያፍጥነው።
ዓለማችንን የበላይ ሆነው የሚመሯት የዘንዶው ኢሉሚናቲ አሽከሮች እንደ ኃያልነታቸው እነሆ በቅደም ተከተል፦
#20
እንግሊዝ
ዴቪድ & ሳይመን ሮይበን– ነጋዴ፣ እርዳታ ሰጭፊ ላንትሮፒስት
#19
ስፔይን
ሃና ፓትሪሲያ ቦቲን የአንጋፋው ሳንታንደር ባንክ ኢንቨስትመንት ክፍል ኃላፊ
#18
ጣልያን
ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ የሜዲያ ቄሳር የቀድሞው ጣልያን ጠ/ምኒስትር
#17
ሩስያ
ሚኻሂል ጎርባቾቭ ቀድሞው የሶቪየት ፕሬዚደንት
#16
ጣልያን
ማርዮ ድራጊ ኢኮኖሚስት፣ ባንከኛ የአውሮፓ ሴንትራል ባንክ ማናጀር
#15
አሜሪካ
ቤን በርናንኪ ባንከር፣ የቀድሞው የፌደራል ሪዘርቭ ሊቀመንበር
#14
አሜሪካ
ዝብግኒው ብረዥንስኪ ፖላንድ–አሜሪካዊ የፕሬዚደንቶች አማካሪ፡ የኦባማ ርእዮተዓለም ኮትኳች
#13
ስፔን
የቀድሞዎቹ ንጉሳውያን ባልና ሚስት፣ ንግስት ሶፍያ (ስትወለድ የግሪክና ዴንማርክ ንግሥት ሆና ተወለደች፤
አዲስ አበባ ቅ/ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ በስሜት አልቅሳ ነበር) እና ንጉስ ኹዋን ካርሎስ መጀመሪያው፡ ልጁ ፌሊፔ
#12
ጀርመን
ማክስ ዋርበርግ 2ኛ –
አይሁዳዊ የጀርመን ባንከኛ፣ ኃብታም የሆኑት፡ የሃምበርግ ከተማ ዋርበርግ ቤተሰብ አባል
#11
አሜሪካ
አላን ግሪንስፓን ኢኮኖሚስት፣ የቀድሞው ፌደራል ሪዘርቭ ሊቀመንበር
#10
ቫቲካን / ጣልያን ጳጳስ ፍራንሲስኮ
#9
አሜሪካ / ሀንጋሪ
ጆርጅ ሶሮስ ሀንጋሪ–አሜሪካዊ ነጋዴ፣ ኢንቨስተር፣ እርዳታ ሰጪ ፊላንትሮፒስት
#8
አሜሪካ
የቡሽ ቤተሰብ፤ ጆርጅ ሀርበርት ቡሽ፣ ጆርጅ ወከር ቡሽ የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚደንቶች & እርጉሙ አባታቸው
#7
አሜሪካ
ሄንሪ ኪሲንጀር ፖለቲከኛ፣ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ምኒስትር፣ የርዕዮተ ዓለማዊ ስትራቴጂስት፣ የፕሬዚደንቶች አማካሪ
#6
አሜሪካ
ዋረን ባፌት አሜሪካዊ ነጋዴ፣ ኢንቨስተር፣ እርዳታ ሰጪ ፊላንትሮፒስት፣ የዓለማችን ሁለተኛ/ሦስተኛ ኃብታም
#5
አሜሪካ
ቢል ጌትስ አሜሪካዊ የኮምፒውተር ፕሮግራመር(ማይክሮሶፍት)፣ ነጋዴ፣ ኢንቨስተር፣ እርዳታ ስጭ ፊላንትሮፖስት፣ የዓለማችን አንደኛ/ሁለተኛ ኃብታም
#4
አሜሪካ
የሮከፌለር ቤተሰብ – ዴቪድ ሮከፌለር (በ102 ዓመት እድሜው ሞቷል) ነጋዴ፣ የቀድሞው የቼስ ማንሃተን ድርጅት ሊቀመንበር፣
እርዳታ ሰጭ ፊላንትሮፖስት፤
ጆን ዳቪድሰን ሮከፌለር – የቀድሞው የአሜሪካ ሴነተር
ዴቪድ ሮከፌለር ጁንየር – ነጋዴ፣ ኢንቨስተር፣ እርዳታ ሰጭ ፊላንትሮፖስ
#3
ታላቋ ብሪታንያ
የንግሥት ኤልዛቤጥ ቤተሰቦች፤ ንግሥቲቱ፣ ባሏ ልዑል ፊሊፕ (ኦርቶዶክስ ግሪካዊ ነበር)፣ ልጆቿና የልጅ ልጆቿ፤ ቻርለስ፣ ዊሊያምስ
#2
አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ስዊዘርላንድ እና ፈረንሳይ
የሮትቻይልድ ቤተሰብ ቡድን ነጋዲዎች፣ ባንከሮች፣ ኢንቨስተሮች፣ እርዳታ ሰጭ ፊላንትሮፖስቶች
ቤንጃሚን ዴ ሮትቻይልድ (ስዊስ)
ናታኔል ሮትቻይልድ (እንግሊዝ፣ ስዊስ)
ሰር ኤቭሊን ሮበርት አድርያን ሮትቻይልድ (እንግሊዝ)
ናታኒዬል ቻርለስ ያቆብ ሮትቻይልድ (እንግሊዝ)
#1
አሜሪካ
ባሮን ዴቪድ ሬኔ ጀምስ ዴ ሮትቻይልድ በፈረንሳይና ስዊዘርላንድ ባንኮች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና ይጫወታል
Lidj Yefdi said
very good investigative information!