Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2017
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በ ማንቸስተሩ ሽብር ህፃናቱ ለሰይጣን መስዋዕት ከመደረጋቸው በፊት ይህን የ አርያና ግራንዴ እና አቤል ተስፋዬ ቪዲዮን ሳይ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2017

ሰኞ፡ ሜይ 22(አቡነ አረጋዊ) 22 ህፃናት በማንቸስተር ለሰይጣን መስዋዕት ህነዋል። ብዙዎቹ ህፃናት ከወላጆቻቸው ጋር ነበር አሬናው ውስጥ የነበሩት። ከአራት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ እለት ነበር የእንግሊዙ ወታደር፣ ሊ ሪግቢ መንገድ ላይ በሙስሊሞች የታረደው። እስልምና ከሰይጣን ነው!

ሰኞ ዕለት እረፍት ወስጄ ነበር፤ ስለ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (The Weeknd)

አንዳንድ መረጃዎችን (ቪዲዮዎቹ ላይ ቀይ መስቀሎችን ያስገባል)ስሰበስብ የጣሊያኖች ዝርያ ከአላት አሜሪካዊት ዘፋኝ፡ ከ አሪያና ግራንዴ (23 ዓመቷ ነው)ጋር ያወጣውን ይህን ቪዲዮ እመለከት ነበር። አጋጣሚው የሚገርም ነው። 22 ሺህ የሚሆኑ ህፃናት በኮንሰርቱ ላይ እንደነበሩ ይገመታል፤ እያንዳንዱ ተንቀሳቃሽ ስልክ ያዥ ነው፤ ታዲያ ለምንድን ነው እስካሁን የቦንብ ፍንዳታውን የሚያሳይ አንድም ቪዲዮ ያላየነው?

ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

አቡነ አረጋዊ ስለ ቆሼ ሠፈር አሳዛኝ ሁኔታ አስቀድመው ጠቁመውኝ ይሆን?

__

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: