Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2016
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የG20 ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝቱና ሲያፌዙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2016

ለእነርሱ ቴአትር እና ድራማ ነው፤ የ ‘REALITY SHOW’ ነው። አሁን የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስለደረሱ አይደብቁልንም፡ በቀልድ፣ በፌዝና ቧልታ መልክ መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፤ ማዬት የሚችል ይመልከት!

/ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ያለ ዓላማና ያለ ምክኒያት አልነበረም ከአንድ የG20G8፡ የ UN, EU ስብሰባ ወደ ሌላው እየጋበዙ ሲያሳትፏቸው የነበረው። ምንም እንኳን ጠ/ሚንስትር መለስ አንዳንድ መከሰት ያልነበረባቸውን ስህተቶች እንዲሠሩ በሉሲፈራውያኑ ቢገደዱም፡ የኢትዮጵያዊ መልካቸውንና ማንነታቸውን በመመርመር ከስህተታቸው ለመመለስ ብሎም ኢትዮጵያዊነታቸውን እንደገና ለመቀበል ሲጀምሩ ነበር በሉሲፈራውያኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት። ከስህተቱ የሚማረውን ኢትዮጵያዊ በጣም ይፈሩታልና! ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

የእግዚአብሔር እስትንፋስ፡ የአቡነ ተክለሃይማኖት ፈጣን ሮኬት ጠላቶቻችንን ያቃጥልልን! አሜን!!

__

One Response to “የG20 ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝቱና ሲያፌዙ”

  1. Geta Setegn said

    በነዚህ ነገሮች ላይ ልባችሁን አትጣሉ ያ ማለት ግን ቸል በሉ እያልኩ አይደለም ግን ኢትዮጲያን የሚጠብቅ የማይተኛ አምላክ አለ። አሁንም ወደ ፈጣሪ ወደ እግዚሃብሄር መፀለይ ነዉ።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: