ለእነርሱ ቴአትር እና ድራማ ነው፤ የ ‘REALITY SHOW’ ነው። አሁን የመጨረሻው ደረጃ ላይ ስለደረሱ አይደብቁልንም፡ በቀልድ፣ በፌዝና ቧልታ መልክ መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፤ ማዬት የሚችል ይመልከት!
ጠ/ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ያለ ዓላማና ያለ ምክኒያት አልነበረም ከአንድ የG20፡ G8፡ የ UN, EU ስብሰባ ወደ ሌላው እየጋበዙ ሲያሳትፏቸው የነበረው። ምንም እንኳን ጠ/ሚንስትር መለስ አንዳንድ መከሰት ያልነበረባቸውን ስህተቶች እንዲሠሩ በሉሲፈራውያኑ ቢገደዱም፡ የኢትዮጵያዊ መልካቸውንና ማንነታቸውን በመመርመር ከስህተታቸው ለመመለስ ብሎም ኢትዮጵያዊነታቸውን እንደገና ለመቀበል ሲጀምሩ ነበር በሉሲፈራውያኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት። ከስህተቱ የሚማረውን ኢትዮጵያዊ በጣም ይፈሩታልና! ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
የእግዚአብሔር እስትንፋስ፡ የአቡነ ተክለሃይማኖት ፈጣን ሮኬት ጠላቶቻችንን ያቃጥልልን! አሜን!!