Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2016
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 13th, 2016

አልማዝ ምን ዕዳ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 13, 2016

አሸኘሻቸው….

AlmazAyana23

ታይቶ የማይታወቅ ድንቅ አሯሯጥ…. ከኤሊ ደም የተገኘው የ23 ዓመት ሬኮርድ ተሰበረይቻላል! እጹብ ድንቅ ነው! የሚያስደስት ነው! ትክክለኛው ስፖርት ይህ ነው፤ በቀን ሶስት ጊዜ ደጋግመው በመወዳደር ወርቅ የሚዝቁበት የስፖርት ዓይነት ስፖርት አይባለም። ጥንካሬን፡ የበላይነትን የሚያረጋጠው ስፖርት ይህ ነውስለዚህ ይቀኑብናል፡ ይጠሉናልእንደ ሮቤል የመሳሰሉትን ቦርጫም ጉማሬ እነርሱ ብቻ በሚወዳደሩበት ውሃ ውስጥ በማስቀዘፍ ሊያሽሟጥጡብን፡ ሊያዋርዱንና ሊያስንቁን ሞከሩ፡ ግን አልተሳካላቸውምአይገርምም፡ ሁለት ሮቤሎች፤ ሮቤል በበረዶ፤ ሮቢል በውሃግብዞች፤ እኛን በመቅጣት ሊያዋርዱን በሚፈልጉባቸው የ ”ፈረንጅ” ስፖርት ዓይነቶች እንዲሳተፉ ያደርጋሉወስላቶች! ከሮቤል ማግስት አልማዝ አሳየቻቸው። ጥሩነሽን፣ ገንዛቤና አልማዝን የመሳሰሉ ድንቅ እህቶች አሉንአሁን የሚጠሉን ሁሉ ዓይናቸው ደም ሆነ…. እነ ብስብሱ ቢቢሲ ሎሚ ይምጠጡ፤ ከፈለጉ በጨው፡ አልያ በበርበሬ…. አሁን ገጣጣውን ሶማሌ መርፌ ወግተው ይልኩታል፤ ወንድሞቻችን ተጠንቀቁ፡ ጊዜው የናንት ነው፡ የፋራን ጥርስ ፈርፍሩልን። ገንዘቤም ጥንቃቄ ማድረግ አለባት፡ ከአደገኛው ሶማሊያዊ አሰልጣኛ መለያየት ይኖርባታል።

ድል ለኢትዮጵያውያን!

Shameful BBC

BBC attacked for ‘disrespectful and boring’ Olympics coverage with viewers switching to COMMENTARY-FREE channel

  • BBC Olympic team were accused of ‘next level bonkers’ commentary

  • Twitter users suggested they had trawled Wikipedia for inane facts

  • Others said the BBC’s commentating duo ‘patronised’ African nations

  • Many were so frustrated they switched to a commentary-free channel

Snapshot from the BBC website — after Almaz demonstrated tremendeous superiority:

2016-08-13_065210

Ask yourselves, why don’t these folks give similar comments about Katie Ledecky, Michael Phelps & co? Mind you, 16 world and Olympic swimming records have been broken in Rio so far. The WSJ giving an answer to the queation: „why Olympians shatter Records in Swimming but not Track

The answer may have to do with swimmers being at an earlier point in their evolution—along with new pool technology and more

Pathetic losers!

__

Posted in Ethiopia, Media & Journalism | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: