Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2016
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 4th, 2016

1,000+ Migrants Brawl, Rape, Sexually Assault, And Steal At ONE German Train Station On New Year’s Eve

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2016

This is war – and sexual violence as a weapon of war. Sexual violation of women erodes the fabric of a community in a way that few weapons can. Rape’s damage can be devastating because of the strong communal reaction to the violation and pain stamped on entire families. The harm inflicted in such cases on a woman by a rapist is an attack on her family and culture, as in many societies women are viewed as repositories of a community’s cultural and spiritual values.

CryingWomanJust five arrests have been made by German police after central Cologne was transformed into a war-zone on New Year’s Eve, as an estimated 1,000 migrants celebrated by launching fireworks into crowds and sexually assaulting German women caught up in the chaos.

The sordid details of the horrifying sexual assaults and attacks made against ordinary Germans by large gangs of migrants in Cologne in the early hours of Friday morning are just now emerging.

Far from a small number of sex assaults reported to have been made by German speaking men in initial reports on New Year’s Day, dozens of women are now reported to have been molested and “raped”, while dozens more men have been assaulted and robbed.

One victim, 28 year old ‘Katja L’ spoke of her ordeal as she tried to make her way to the waiting room of Cologne railway station with two other girls and a boyfriend in the early hours of new year’s day. She told Der Express – one of the largest regional newspapers: “When we came out of the station, we were very surprised by the group that met us there”. She said the group was “exclusively young foreign men”. Keeping close to her friends, they pressed on:

We then walked through this group of men. There was an alley through [the men] which we walked through. Suddenly I felt a hand on my buttocks, then on my breasts, in the end, I was groped everywhere. It was a nightmare. Although we shouted and beat them, the guys did not stop. I was desperate and think I was touched around 100 times in the 200 meters.

Fortunately I wore a jacket and trousers. a skirt would probably have been torn away from me”.

As Katja L and other witnesses who have since come forward said, as they were molested by the gang the men were laughing and pulling their hair, and there were shouts of “ficki, ficki” (fucky fucky) hurled at them as they were called “sluts”. Treating her as “fair game”, there had been so many men groping at her Katja L said she would be unable to positively identify any of the perpetrators to the police.

Others were less lucky. One woman had her tights and underwear torn off by the crowd, and a police source quoted said there had been “rapes” at the station that night.

So far, police have identified 80 victims of the gangs, 35 of which were subjected to sex attacks. Others were assaulted or robbed. Officers suspect there are many more as of yet unreported cases from the night, and are appealing for victims to come forward after their ordeals.

A press conference hosted by Cologne’s chief of police Wolfgang Albers this afternoon confirmed the attacks had been perpetrated by migrants, all of whom were found to be carrying official immigration paperwork by police officers at the time. Mr. Albers said “the crimes have been committed by a group of people who mostly come from her in appearance from the North African and Arab countries”, and that he found the situation “intolerable”.

In addition to the sex attacks, there were several brawls between migrant gangs at the railway station, and large numbers of fireworks were fired into the crowds and at the hapless police. A witness said: “There were thousands of men. Simply firing into the crowd, and as my girlfriend and I wanted to get us to safety, but they blocked our way. We were so scared! We fled from the station”.

Despite dozens of men and women having been attacked, the area being comprehensively monitored by CCTV, and having thousands of potential suspects, Cologne police have arrested just five men so far in relation to the new year’s eve attacks.

The police chief may yet have serious questions to answer on the attacks, which follow a year of record breaking migration, after it emerged that just ten officers were dispatched to the station after the report of a gang sex assault in the early hours of the morning, and unverified accusations started to circulate on-line of officers even ridiculing a victim for not having been vigilant enough to avoid being attacked. Breitbart London has approached Cologne police for comment.

The police union said of the incidents: “This is a completely new dimension of violence. This is something we have not known”.

Before the New Year some German towns cancelled fireworks displays for fear of upsetting migrants who would associate the loud noises with the sounds of a war zone.

Source

—- The “Goat” and the Cathedral: Cologne mascot Hennes projected onto Hoover Dam

ISIS soldiers told to rape women ‘to make them Muslim’

Islamist rape of “white women” as old as Islam itself

__

Posted in Curiosity, Infos, Life | Leave a Comment »

አለም ለቅዱሳን መቃብር ትቆፍራለች – ኢትዮጵያ ግን ለቅዱሳን ቤተመቅደስ ትሰራለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2016

ኢትዮጵያ በሦስቱ ህግጋትበተሰኘው ቪዲዮ ላይ፡ ዲያቆን አባይነህ ካሤ የሚከተለውን ኃይለኛ መልእክት ያስተላልፋሉ፦

እኛ ነብያትን፡ ቅዱሳንን እናከብራለን እንጂ ወደ ጉድጓድ አንፈቅድም፣ ደማቸውንም አናፈስም፣

ክብራቸውንም አንጋፋም – እናከብራቸዋለን – ይህ ነው የኢትዮጵያውያን ምግባራቸው – አለም ለ ቅዱሳን መቃብር ነው የምትቆፍረው – ኢትዮጵያ ግን ለ ቅዱሳን ስፍራ ነው የምታዘጋጀው፣ ቤተመቅደስ ነው የምትሰራው።

ልጅነታችን ቅዱስ ዮሐንስን ይቀድማል። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስን እንቀድመዋለን፣ ካወቅንበት። ቀድመን ነው አሥራት የተሰጠነው። ልጅነት – ለ እመቤታችን አደራ የተባልነው ቀድመን ነው፡ ከመስቀሉም በፊት ነው፤ በመጀመሪያው መከራ በስደት ነው።

ስለማንናገረው ባዶ ታሪክ ይመስላል። ለሌሎች ምንም አድራሻ፡ ፍንጭ ሳይኖራቸው ስንት ቆፍረው ሊናገሩ ይሞክራሉ፡ እኛ ግን መጽሐፍ ቅዱሱ እየመሰከረልን አንገታችንን ደፍተናል። የማያስፈልግ ትህትና አለ፡ አስፈላጊም ትህትና አለ።

አዎ! አስፈላጊው ትህትናችን አላስፈላጊ ከመሆንም አልፎ ጎጂ ወደሆነ መንገድ እየመራን ነው። ማንነታችንን አጠንቅቀን ባለማወቃችን፥ ስለማንነታችን የምናውቀውም ለማያውቀው ባለማሳወቃችንና ባለመናገራችን ብዙ ጉዳት እየደረሰብን ነው። ሠለጠኑ እንደሚባሉት መሠልጠን እንፈልጋለንን? ታዲያ የምንፈልግ ከሆነ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር አለ ይኼውም፦ በሌላው ዘንድ አንገትን በመድፋት የሠለጠነወይም ኃያል የሆነ ሕዝብ የለም። ኃያል የሚባሉ ሕዝቦች የሌላቸውን ነገር እንዳላቸው፣ ያላቸውንም አጥብቀው በመያዝና እራሳቸውንም በሁሉም መስክ ከባዕዳዊ ሌላው ሁሉ የተሻሉና የበለጡ አድርገው በመውሰድ ነው እየሰረቁና እየተዋጉ ለብልጽግናውና ለሥልጣኔው የበቁት። የኛ ግን በተቃራኒው ብዙ እጹብ ድንቅ ነገር እያለን፡ ምንም እንደሌለን አንገታችንን ለባዕዳኑ እየደፋን ያለንን በከንቱ እናስነጥቃለን። አስፈላጊ የሆነ ትህትና ብርቅ በሆነበት ዘመን ትሁታዊ አቀራረባችን የሚንጸባረቀው ለሚያስፈልገው ለወገናችን በሕዝባችን ዘንድ ሳይሆን ትህትና ለማያውቀው ነጣቂ ባዕድ፤ ለጠላት፡ በባዕዳውያኑ ዘንድ ነው። ይህ በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው።

አንድ መልኩን የማይቀይር ኢትዮጵያዊ ለባዕዳኑ እንጂ ለኢትዮጵያዊው ወገኑ ኩራትን፣ ንቀትን ወይም ጥላቻን ማሳየት ፈጽሞ የለበትም። አንተም አንቺም ኢትዮጲያዊ፤ እርሱም እርሷም ኢትዮጵያውያን፤ የተፈለገው ደረጃ ላይ ቢቀመጥ፡ ማንም በምንም እርስበርስ ሊበላለጥ እና ሊናናቅ አይገባውም። እስኪ እናስብ፡ አንበሳ አንበሳን ሲያገኝ ደረቱን በኩራት ሲደፋ፦

አንበሳ ለአንበሳ ቢያገሳ

ይሆናል የጥንብአንሳ ምሳ

ባለፈው ጊዜ በአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሮም የምትወሰደውን በራሪ ለመያዝ እመፈተሻ መሳሪያው ጋር ሰልፍ ላይ ከቆምኩ ከአሥር ደቂቃ በኋላ፤ ኃይለኛ የጩኽትና የጭቅጭቅ ድምጽ ሰማሁ። ጣልያናዊ ይመስላል፡ ከኢትዮጵያዊት ሴት እና ከልጃቸው ጋር ሻንጣቸውን እያሽቀነጠረና የህጻኑን ጋሪ እየገፉ ፈታሿን ኢትዮጵያዊት ሲያመናጭቃት፤ ወቸው ጉድ!“ “ምን ዓይነት ድፍረት ነው!” አሰኘኝ። ተራዬ እንደደረሰም፤ ፈታሽ እህታችንን፡ ፈረንጁ ሲያሳየው የነበረው ጥጋብ የሚያሳዝንና ቅሌታማነትም የተሞላበት ነበር፤ አውሮፕላን ማረፊያ አይደለም እንዴ፡ ለምን ፖሊሶች አልጠራችሁም? እነሱ በአገራቸው፤ እኛን፡ እንኳን ይህን ያህል ጩኽት አሰምተን፡ አንገታችንን ደፍተን እንኳን ስነምግባር የጎደለውና የተለየና የጠበቀ ፍተሻ ነው የሚያካሂዱብንስላት፤ እሷም፡ አዎ! ትሁት ስለሆንንና አንገታችንን ስለምንደፋ እኮ ነው ድምጹን ከፍ ያደረገብን፤ በርግጥ ጋሪያቸው ችግር ነበረበትአለችኝ። ይህን መሰሉ ድርጊት በቦሌ ሲገጥመኝ የመጀመሪያ ጊዜ አልንበረም። ከዚህ በፊት አንድ ቆሻሻ ቱርክ የፍተሻ ቦታው ወለል ቆሻሻ ስለሆነ ጫማዬን አላወልቅም ብሎ ፈታሾች ላይ ሲጮኽ እንደነበር አይረሳኝም።

ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው፤ ሁሉም ባይሆኑም፡ አብዛኞቹ፡ በጣም የሚቀርቡን እና ከኛ ጋር የተጋቡት ሳይቀሩ፤ ጥማታቸውን ካረኩ በኋላ ቀዳሚ ጠላቶቻችን የሚሆኑት እነሱ ናቸው። ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ በመተው ጠላትን በአምላካዊ ቁጣ ሂድ ጥፋ በማለት ማድረግ ያለብንን ነገር እራሳችንው ካላደረግን፡ ግዴለሾች፡ ሰነፎች እንጂ ፈሪህ አምላክ ናችሁ አንባልም።

ምናልባት ለአብዛኛዎቻችን የማይታየን ኃይለኛ የመንፈሣዊ ጦርነት በዓለማችን በመጧጧፍ ላይ ይገኛል። አብዛኛው የዓለም ነዋሪም ከፍተኛ የመንፈሣዊ ቀውስ ላይ ይገኛል፤ ስለዚህ አደኑን እንደ ኢትዮጵያ በመንፈሳዊ ኃብት በጣም የታደሉ አገሮች ላይ ነው የሚያካሂዱት፤ አንዳንዴ፡ ቱሪስት የሚባል ወደ ኢትዮጵያ ጭራሹን ባይገባ ጥሩ ነበር ያስብለኛል፤ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና። የጥላቻ ዘመቻ ማካሄዴ አይደለም፡ ግን በተለይ አረብ የሚባል እግሩን በአገራችን ባያሳርፍ በጎ ነው እላለሁ። በተለያዩ አጋጣሚዎች፡ በትምህርት ይሁን በሥራ፡ ከአረቦች ጋር አብረን ለመኖር የበቃን ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን፤ እርግጠኛ ነኝ፤ እንዲያው፡ ሃሃሃ! ለማለት፡ ወይም ለጥቅም ካልሆነ በቀር፤ ከአረብ ጋር ጥሩ ጓደኝነት ወይም ወዳጅነት ለመመሥረት የበቃ ኢትዮጵያዊ በጭራሽ አይኖርም። ጉዳዩ፤ ከባድ የመንፈሣዊ ጉዳይ ነው፤ እንድናርቃቸውና እንድንርቃቸው የሚያስገድደን ምስጢራዊ ነገር አለ። ፈረንጁም ይቀናል፤ ግን እንደ አረብ በኛ አብልጦ የሚቀና፡ የኛን ውድቀት፣ የኛን ሞት የሚመኝ ሕዝብ የለም። አልገባንም፡ አልነቃንም እንጅ፡ ጦርነቱንማ ካወጁብን ሺህ ዓመታት አስቆጥረዋል፤ በትህትናችን ስላስጠጋናቸውም በብዙ መንገድ እኛን እየተተናኮሉና እያታለሉ ሊከፋፍሉን ሊያደክሙን በቅተዋል። እባብ መቼም ከፈሪነቱ የተንሳ ተርገብጋቢ ነገርን በቶሎ መቃኘት ይችላልና፡ አረቦቹም፡ እየተርገበገበ በራቸውን በማንኳኳት ላይ ያለውን አውሎ ነፋስ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ፡ አገራችንን ሊበጠብጧትና ሕዝቧንም እንደገና እርስበርሱ ሊያናክሱት በመሞከር ላይ ይገኛሉ። ግን፡ የፍርድ ጊዜ አሁን ደርሷልና በቅድሚያ የተፈረደባቸው እነርሱ መሆናቸውን በቅርቡ ያውቋታል። ሞኙና ተላላው ሕዝባችንም በማገገም እና በመንቃት ላይ ይገኛል፤ ለእነርሱ ግን ወዮላቸው! የኤርታ አሌ እሳት ጉድጓድ ውስጥ ከሁሉም ቀድመው የሚገቡት እነርሱ ናቸው። በባዶ የኮሩትና የጠገቡት የሚዋረዱበት ቀን ሩቅ አይደለም፤ በመጭዎቹ ሣምንታት ጉዳቸውን እናያለን።

ወደ ሰማይ ቀና ብንመልከት

LionHead1 LionHead

ባለፉው የአዲስ አበባ ቆይታዬ በየቀኑ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን በሰማያችን ላይ ለመታዘብ በቅቼ ነበር፤ የሰማይ ምልክቶች ቀርበውናል፤ ደመናዎች ምስሎችን እየሳሉልን ነው፣ እንቅስቃሴዎቻቸው ቀለሞቻቸው፤ ሁሉም በእውነት አስደናቂ ሆኖ ነው የሚታየው።

ይህን ፎቶ ሳነሳ፤ አፉን ከፍቶ የሚያጓራ/ የሚያገሳ አንበሳ በመካኒሳ – ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከመስቀሉ ከፍ ብሎ በግልጽ ይታይ ነበር። ባነሳሁ ማግሥት፡ የዝናብ ውሃ ባይተዋር በሆነችው በሳዑዲዋ መካ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ እና ዝናብ የህንጻ መሥሪያውን የብረት ምሰሶ ሰባብሮ መስጊዱን ማፍረሱን ስሰማ ወዲያው ብልጭ ብሎ የታየኝአንበሳ ፡ አገሳአውሎ ነፋስ ፡ በእስትንፋስ

ከሽማግሌዎቹም አንዱ። አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።“[ራዕይ 55]

___

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: