Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2015
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 2nd, 2015

Priest Performs Exorcism on Entire Italian Town from Helicopter

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2015

ከሁለት ዓመታት በፊት በሰምዓቱ ቅ/ጊዮርጊስ ዕለት በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጀርባ፡ ከግቢው ውጭ፡ አንዲት ወጣት መንኩሲት የሚገርምና ስሜታዊ የተሞላበት ሰበካ ሲያካሂዱ በዛ ያሉ ወገኖች በጥሞና እናዳምጣቸው ነበር። እኝህ መነኩሲት ምናልባት ወደ 30-35 እድሜ ቢሆናቸው ነው፡ ከሳ ብለው ቢታዩም ከእርሳቸው ከፍተኛ ኅይል ሲፈነጥቅ ይታይ ነበር። ወገኖቻችንን በሚመለከት ካሰሟቸው ንግግሮች መካከል፡ ወጣቱ ትውልድ ከባሕር ማዶ መጤ በሆኑት ወጥመዶች እየተያዘ መሆኑን፡ በተለይ፡ አሉ፡ ዱሮ ጣልያን አባቶቻችንና እናቶቻችንን ለማሰናከል ብዙ ዲያብሎሳዊ ተግባሮችን እንደፈጸመው ሁሉ አሁን ደግሞ አረቦች የጣልያኑን ቦታ ወስደው ምግባችንንና መጠጣችንን በድብቅ በመበከል ላይ ይገኛሉለምሳሌ፡ አሉ ቀጥለው፡ ለምሳሌ፡ አረቦች ለዳቦ የሚሆነው ዱቄት ውስጥ የግመሉን፡ የአሳማውን፣ የፈረሱን ሥጋዎች አድርቀው በመፍጨት ከቀላቀሉ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡ በዚህም ዓማካይነት ተመጋቢውን ኢትዮጵያዊ ከከርስቶስ ለመነጠል ዲያብሎሳዊ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ይገኛሉብለው ተናገሩ።

አባባላቸው ቀላል ቢመስልም እንዲሁ በቀላሉ መወሰድ የለበትም። በተለያዩ ጽሑፎቼ ደጋግሜ ለመጠቆም እንደሞከርኩት፡ ዲያብሎስ እና ደቀመዛሙርቶቹ በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ካነጣጠሩ ውለው አድረዋል። የታላቁ አፄ ምኒሊክ ረዳት የነበሩትና ጀግናው ብላታ ሐጎስ የሚወዱትን ሕዝባቸውን ሲያስጠነቅቁ፡ ነጭ እባብ የወጋው ሰው መድኃኒት አይገኝለትም!” በማለት መናገራቸውን አስታውሳለሁ። ሰለጠነ ከሚባለው ዓለም በመርፌ መልክ እየተወጉ ያሉት ሕፃናቶቻችን እና ሴቶቻችን ይህን አሳዛኝ ሁኔታ ነው የሚያንጸባርቁት።

በቅዱስ ቁርባን ዳቦ ወደ እየሱስ ስጋ ወይን ጠጅ ደግሞ ወደ ደሙ እምደሚለወጥ የክርስትና እምነታችን ታስተምራለች። እያንዳንዳችን የተባረከውን ዳቦ ስንበላ አካላችን ከክርስቶስ ጋር እንደሚዋሃድ ወይን ጠጅ በምንጠጣበት ጊዜ ደግሞ ከክርስቶስ ደም ጋር እንቀላቀላለን ማለት ነው። ታዲያ ይህን ታላቅ ምስጢር የተረዳው ዲያብሎስ ምግባችንን እና መጠጣችንን በመበከል ከፈጣሪያችን ሊለየን በመታገል ላይ እንደሚገኝ ሁላችንም የምናየው ነው። ሳዑዲና ረዳቶቻቸው እንጀራችንን ውኃችንን፣ ወተታችንን፣ ከብቶቻችንን በረቀቀ መልክ በመበከል ላይ ይገኛሉ።

ያው እንደ ፔፕሲ፣ ክራፍት እና ኔስትሌ የመሳሰሉ አንጋፋ ዓለም አቀፋዊ ኩባንያዎች ለኛ በሚሸጧቸው መጠጦቻቸው እና ምግቦቻቸው ውስጥ የተወረዱ ጨቅላ ህፃናት አካላትን ፈጭተው እንደሚቀላቅሉ ያው ተረጋገጠ፤ እጅግ የሚዘገንን፥ የሚያሳዝን ነው፤ እግዚኦ! የሚያስብል ነው። እዚህ እናንብብ

የኚህ ጣልያን ቄስን ሃሳብ እደግፈዋለሁ፤ እኛም እንደ አዲስ አበባ ባሉት ከተሞቻቸን በሄሊኮፕተር ላይ ሆነን ጸበል የምንረጭበት ጊዜ ላይ የደረሰን መሰለኝ። የባዕዳኑን፡ በተለይ የአረቡን ጠያራዎች መርዛቸውን እንዳይረጩብን፡ በረሃ እንዳያመጡብን የመቆጣጠር ኃላፊነት አለብን።

HeliEthiopia

Alarmed over the growth of local Satanic cults, a Catholic priest from Salerno has performed an aerial exorcism of the entire southern Italian town of Castellammare di Stabia from a helicopter.

According to reports, profanations, sacrilegious thefts from churches, and destruction of crosses have multiplied in the last months, which moved a prayer group of concerned citizens to request the exorcism. The ritual, which involved prayers and sprinkling holy water over the town from a rented helicopter, took place on July 9 but has only come to light more recently.

The seaside town has been mired in problems for some time. Its historic thermal baths are closed due to bankruptcy; the cable car to its local mountain, Mount Faito, has been shut down; crime is at an all-time high; and the local harbor has become unswimmable because of pollution.

Some would attribute Castellammare’s woes to demonic influence, a theory reinforced by the many recent episodes of desecrated crosses turned upside down, sacrilegious thefts of holy objects from churches, and statues of the Madonna thrown off cliffs.

“If Satan exists, he has taken control of Castellammare di Stabia and its people,” said the group of local faithful in a statement. “All we have left is the exorcist to try for a recovery.”

While uncommon, such mass exorcisms are not unheard of. Earlier this summer, several bishops and exorcist priests performed a “Magno Exorcismo” (great exorcism) on the entire country of Mexico following a series of events that the bishops saw as linked to demonic activity.

The former Archbishop of Guadalajara, Cardinal Juan Sandoval Iñiguez and the Archbishop of San Luis Potosi, Carlos Cabrero, as well as other priests from various Mexican dioceses held a closed-door exorcism at the Metropolitan Cathedral of San Luis Potosí.

The well-known Spanish exorcist Father José Antonio Fortea acted as master of ceremonies for the exorcism rite, which has been called “unprecedented in the history of Mexico.” Father Fortea is known for his books on exorcism, including “Memoirs of an Exorcist,” and “Summa Daemoniaca.”

The Emeritus Archbishop of Guadalajara said that people need to become aware “of the seriousness of the situation that we live in Mexico, which has very deep roots, beyond human evil, which is the devil, who is closely connected with death and has been a murderer from the very beginning.”

Source

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: