‘የታሪክ ሠሪነት‘ ሱስ የያዛቸው የሚመስሉት የወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዚደንት፡ ባራክ ኦባማ ሥልጣናቸውን ከማስረከባቸው በፊት በመጨረሻ ኢትዮጵያን በመጎብኘት የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሊሆኑ እንደሚችሉ ከዚህ በፊት ሳሰላስለው ነበር። ኦባማ ለጉብኝታቸው የሐምሌን ወር ብሎም የልደት ቀኔን መምረጣቸው ግን በጣም ገረመኝ፡ ኦ! ኦ! አሰኘኝ። በዚህ የሐምሌ ወር ታሪካዊ ትርጉም የሚኖራቸው ብዙ ድርጊቶች በዓለማችን እየተከስቱ ነው። አብዛኛዎቹ እነዚህ ድርጊቶች ዓለማችንን ያመሰቃቅሏታል፤ ጥሩው እንደ መጥፎ፥ መጥፎው እንደ ጥሩ የሚቆጠሩበት ወቅት ላይ፤ መጥፎ ልጅ (ኢራን፥ ሳዑዲ) የሚሸለምበት፤ ጨዋ ልጅ (ኢትዮጵያ) የሚቀጣበት ዘምን ላይ ደርሰናል።
ብዙ ሰዎችን ሰሞኑን በማነጋገር ላይ ያለውና በአሜሪካኖቹም ዘንድ፡ “Jade Helm” የሚል ስያሜ የተሰጠው የአሜሪካ ጦር ሠራዊት ልምምድ በዚህ ወር ይካሄዳል። የህ ልዩ የጦር ሠራዊት እንቅስቃሴ ከ እስላማውያን ሽብር ጥቃት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል ታዛቢዎች ይገምታሉ። የተመረጠው ጊዜ የሙስሊሞቹን “ረመዳን” ተከትሎ ነው። በረመዳን ወቅት ብዙ ሽብሮች የሚከሰቱበት ወቅት ስለሆነ አስከፊ የሆነ ጥቃት ሊከሰት ይችላል የሚል ግምት አለ።
ላለፉት ወራት የዲያብሎስ ልጆች በሆኑት “አይሲስ” ጭካኔ የተሞላባቸውን ግድያዎች በቴሌቪዥኖቻችን መስኮት ስንመለከት ቆይተናል። እነዚህ ግድያዎች በአብዛኛው ክርስቲያን በሆኑ ወንድሞቻችን ላይ (ሴቶች የሉም!) እየተካሄዱ መሆናቸው በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየመጣ ያለው አስከፊ የበደል ዘመን ምን እንደሚመስል ይጠቁመናል።
ኢትዮጵያውያን ስንጠይቀው የነበረው አንድ ነገር ቢኖር፡ ከአሜሪካ ጋር የጠበቀ ግንኙነት በመክፈት በአፍሪካ የመጀመሪያዋ የሆነቸው ኢትዮጵያ ለምንድን ነው ስልጣን ላይ በተቀመጡ የአሜሪካ ፕሬዚደንቶች እስካሁን ድረስ ያልተጎበኘችው? ፕሬዚደንት ኦባማስ እንዴት / ለምን የመጀመሪያው ሊሆኑ ቻሉ? ለምን ይህን ወቅት መረጡ? ምን የተዘጋጀልን ነገር ይኖር ይሆን?
የመጨረሻው የዲያብሎስጦርነት በጋብቻ እና ቤተሰብ ላይ ነው
የየል ዩኒቭርሲቲ “ቅል እና አጥንቶች” ምስጢራዊ ቡድን አባል የሆኑትና በኢትዮጵያ ክርስትና ላይ ቀስታቸውን ያነጣጠሩት ጆን ከሪ፡ ለኢትዮጵያ የብሔራዊ ቀን የደስታ መግለጫ ከላኩ በኋላ፡ ከብስክሌት ወድቀው እግራቸው ተሰበረ ተባለ። በክርስትና እና ክርስቲያኖች ላይ በተደጋጋሚ አሽሟጣጭ የሆነ ንግግራቸውን ሲያሰሙ የነበሩት ፕሬዚደንት ኦባማ ደግሞ፡ ባለፈው ወር ላይ ከሙስሊሞች ጋር ረመዳን የገባበትን ቀን አብረው ሲያከብሩ፤ በነጩ ቤታቸው ደግሞ ለሰዶማውያኑ የተለየ አቀባበል አድርገዋቸዋል፡ ሕንፃውንም የማርያምን መቀነትን (ቀስተ–ደመናን) ቅዱስ ክብርን በሚያንቋሽሸውና ባንዲራችንንም በሚያራክሰው ቀለማቸው አሸበረቁበት።
ፕሬዚደንት ኦባማ እ.አ.አ በ2008 ዓ.ም በነጩ ቤተመንግሥት ዙፋን ላይ ከተቀመጡትበት ጊዜ ጀምሮ ለሦስት ታላላቅ ወንጀሎች ተጠያቂ ናቸው፦
1ኛ. በአሜሪካም ሆነ በአፍሪቃ በ‘ጥቁር‘ ሕዝቦች ላይ ግድያዎች (በጥይት፥ በማስወረድ) መጨመራቸው
2ኛ. በመላው ዓለም ታይቶ የማይታወቅ ጭፍጨፋ ክርስቲያን በሆኑ ሕዝቦች ላይ መካሄዱ
3ኛ. የሰዶማውያን መስፋፋት፤ ሰዶማውያን እና እስላሞች በክርስትና ላይ ዘመቻ እንዲያካሂዱ በር መከፈቱ
እነዚህ ወንጀሎች ኦባማን በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል፤ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ሆኑ ከፍተኛ ባለሥልጣን፣ ከተጠያቂነት አያመልጡም።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ታላቅ ነው!
ፕሬዚደንት ኦባማ ወደ ኢትዮጵያ መሄዳቸው እሳቸው እንጂ እንድለኛው ኢትዮጵያ ወይም ኢትዮጵያውያን አይደሉም እድለኞቹ። የምዕራባውያን መሪዎች፡ በግል ሆነ በአገር ደረጃ የሚፈጽሟቸው አስክፊ ድርጊቶች ምናልባት በእስልምና ሕግ በሚተዳደሩ አገሮች ከሚፈጸሙት አጸያፊ ድርጊቶች ጋር የሚወዳደሩ ናቸው። ለብዙዎቻችን የማይታዩን በጣም አስከፊ የሆኑ በደሎችን ነው የሚፈጽሙት።
የእናት አገራችንን ምድር ሲረግጡ፤ በሕዝባችን ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሠሩትን በደል በመገንዘብ ንስሓ ለመግባት ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል። ያኔ ነው፡ እንኳን ደኽና መጡ! የምንለው። አሊያ፡ እንደወትሮው የኢትዮጵያ ክርስትናን ባለማክበር ምዕመናኗን በመውቀስ፡ ሰዶማዊ የሆነ ቅስቅሳ የሚያካሂዱ ከሆነ፡ አንጠራጠር፡ መቅሰፍቱ በሄዱበት ሁሉ ነው የሚከተላቸው። ሳዑዲ፣ ቱርክ እና ግብጽ ሲመላለሱ፡ ይህን አስመልክቶ አንዲትም ቃል አልተነፈሱም ነበር፤ ስለዚህ፡ ለራሳቸው ‘ጥቁር‘ ሕዝብ ሳይቆሙ ወደኛ መጥተው ሕዝባችንን የሚወቅሱበት ወይም የሚኮንኑበት ህሊና አይኖራቸውም።
ኦባማ በኢትዮጵያውያን ላይ ምን በደል ሠርተዋል?
1ኛ. አይኤስ የተባለውን እስላማዊ ቡድን የመሠረቱት ኦባማ ናቸው፤ በዚህ ቡድን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ወደ ሜዲትራንያን ባሕር ደማቸው ፈሷል፣ በሲናይ በረሃ ኩላሊቶቻቸው ተወስደውባቸዋል፥ ተሽጠዋል፥ ተደፍረዋል ተገድለዋል
2ኛ. በተለያዩ ተቋሞቻቸው አማካይነት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ፡ አንዳንዶቹ መኻን እንዲኾኑ ሌሎቹ ደግሞ ልጆቻቸውን እንዲያስወርዱ (እንዲገድሉ) ተደርገዋል
3ኛ. በባሕላችን፣ በቋንቋችንና በእምነታችን ላይ ጦርነት ከፍተውብናል፤ ዓየራችንን ፥ ምግባችንና መጠጣችንን በመበከል የኢትዮጵያዊውን መልክ ለመቀየርም ጥረት እያደረጉ ነው
4ኛ. ዛሬም የምናገረው ነው፤ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፓትርያርክ እና ለጠቅላይ ምኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ፥ መሀመድ አላሙዲን፥ መሀማድ ሙርሲ የሚያውቁት ነገር እንዳለ ነው።
ኃጢአት የማይሠራ የለም፤ ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን። ሆኖም፡ እንደምናየው ፕሬዚደንት ኦባማ ብዙ ውሸት ዋሽተዋል፥ ገድለዋል/አስገድለዋል፥ ሰዶማዊነት እንዲስፋፋ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል. ወዘተ. ባጠቃላይ፡ ምናልባት 10ቱን የእግዚአብሔር ትዕዛዛት አላከበሩም። በእግዚአብሔር ፊት እየፈጸሟቸው ያሏቸው ወንጀሎች ከ3ሺህ ዓመታት በፊት የሰዶም እና ገሞራ ነዋሪዎች ከፈጸሟቸው ወንጀሎች የከፉ ናቸው። ሰዶም እና ገሞራ አጸያፊ ድርጊቶቻቸውን እዚያው በሚኖሩበት ከተማ ነበር የፈጸሙት፤ እነ ኦባማ ግን ከከተማዎቻቸውና አገሮቻቸው ድንበር አልፈው በመላው ዓለም ነው ኃጢአታቸውን በግዴታ ለማስፋፋት እየሞከሩ ያሉት። ይህ ትልቅ፣ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው! በእውነት ኦባማ በፈጸሟቸው የተለያዩ ወንጀሎች ተጸጻች ቢሆኑና ትልቅ ሰው ቢሆኑ ኖሮ ከሥልጣናቸው ከዓመታት በፊት በፈቃዳቸው በወረዱ ነበር።
ሰዶማዊነትን የሚደግፉትን እና ወንድሞቻቸው፡ ኦባማ በፈጠሯቸው የአይሲስ ገዳዮች እንደ በግ የታረዱባቸው ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማን ባደባባይ ከመቀበል መቆጠብ ይኖርባቸዋል። አልያ ትልቅ ጸረ–ክርስቶሳዊ ቅሌት ነው የሚሆነው!
ኢትዮጵያን ቀዳሚ ከሆኑት የጸረ–ሰዶማውያን አገሮች ሰሞኑን መመደባቸው በአጋጣሚ አይደለም። ሰዶማውያኑ የባንዲራችንን ቀለማት በመዘቅዘቅ አገራችን ዋና ጠላታቸው እንደሆነች እየጠቆሙን ነው። ሕዝባችን ከሁሉም አቅጣጫ ለውርደትና ለውድቀት መብቃት እንዳለበት ፊርማቸውን ካሰፈሩ ውለው አድረዋል። ምናልባት በኦባማ ጉብኝት ወቅት የታሰበ ተንኮል ይኖር ይሆን? ኦባማ በኢትዮጵያ ቆይታቸው አደጋ ነገር ቢገጥማቸው፤ ጸረ–ሰዶማዊ የሆኑትን የቀጥተኛ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለመኮነን፡ ኢትዮጵያንም ለመውረር ዕቅድ ይኖራቸው ይሆን? አገራችንን ከከበቧት ውለው አድረዋል። በጅቡቲ ምን እየሠሩ ይሆን? ከዚህ በፊት የኔቶ ወታደሮች በድርቅና ረሃብ ሳቢያ ኢትዮጵያ ሠፍረው ብዙ ወንጀሎችን በአገራችን መፈጸማቸውን እናስታውስ።
መቼስ እውነትን ለዘላለም ደብቆ መያዝ አይቻልምና፡ ነጋም ጠባም፡ ምስጢራዊ የሆኑ ነገሮች ሁሉ አንድ ቀን መገለጣቸው አይቀርም። አንጋፋ ለውጦችን ልብ ብለን ሳንታዘባቸው ያልፋሉ፡ ነገር ግን ለሰብዓዊ እድገታችን ከፍተኛ ሚና ስለሚጫወቱ፡ እውነትን ያቀፉ ለውጦችን በስሜት መከታተል ይኖርብናል፤ በጨለማው ቡድኖች የተደበቁት ምስጢሮች የሚጋለጡበት ዘመን ላይ ደርሰናልና።
እዚህ ድህረ–ገጽ በሚገኘው ቪዲዮ ላይ የቀረበው ቃለ–መጠይቅ በጣም የሚያስገርምና ለማመን የሚያስቸግር ነው። “ኬይ ግሪግስ” ትባላልቸ፤ የአሜሪካ ሠራዊት ሜሪን ኮሎኔል ሚስት ናት። ባሏ፡ በአገር ውስጥ እና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በሁሉም አቅጣጫ ከፍተኛ ተጽእኖ ያለው የአሜሪካ ሠራዊት የስለላ ቡድን አባል የነበረ ሲሆን፡ ባለቤቱን፡ ኬትን፡ ሰክሮ ሲመጣ፡ ብዙ ምስጢሮችን ያካፍላትና አልፎ አልፎም ይደበድባት እንደነበር ገልጣለች። ኬይ፡ አጋላጭ “ፊሽካ ነፊ” የሆነችው እ.አ.አ በ1996 ዓ.ም. ነበር። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የግድያ ዛቻዎችን ስትቀበል ኖራለች።
እ.አ.አ. በ1998 ዓ.ም. ኬይ ግሪግስ የክርስቲያን ኤፍ. ኤም አቅራቢ ከሆነው ከ ፓስተር ሪክ ስትሮውከተር ጋር የ 7 ሰዓት ቃለ መጠይቅ አድርጋለች። ምንም እንኳን አንዳንድ አሻሚና ጭፍን የሆኑ ነገሮችን ብትናገርም (ለምሳሌ፡ በአይሁዳውያን ላይ ብቻ በይበልጥ ትኩረት ማድረጓ፡ ጸረ–እስራኤል የሆነ አቋም መያዟና ለተንኮለኞቹ ፍልስጤሞች መራራቷ… ይህ የብዙ ምዕራብ ሴቶች ችግር ነው፤ ሁኔታዎችን ከታሪክ ጋር የማገናዘብ ድክመት አላቸው) አብዛኛው ግን እውነት መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም።
በዚህ ኢንተርቪው፦
-
-
— ብዙ ባለሥልጣኖች በወንጀለኞችና አረመኔዎች እጅ እንደወደቁ
-
—ከበስተጀርባ ሆነው ሥልጣኑን የያዙት እነዚህ ምስጢራዊ ኃይሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣኖችን ለመቆጣጠር ያስችላቸው ዘንድ ከሚጠቀሙባቸው ዘዴዎች መካከል አጸያፊ በሆኑ ወሲባዊ ተግባራት ላይ እንዲሰማሩ መገፋፋት (ድርጊቱ ለስም ማጥፊያነት በኋላ ስለሚረዳ። ቢል ኮዝቢ ላይ እያየነው ነው)
-
—ከፍተኛ የፖለቲካ፣ የባንክና መንግሥታዊ ተቋማት፣ የጦር ሠራዊቱና የስለላ ድርጅቶች ሥልጣን ላይ የተቀመጡ ግለሰቦች እንደ “ነፃ ግንበኞች” ፣ “ካባላ” እና “ቅል እና አጥንቶች” በብዛት ሰዶማውያን፥ ሕፃናት ደፋሪዎች፥ ሽርሙጥና ላይ የተሰማሩ መሆናቸውን።
-
ከነዚህም መካከል ታዋቂው ሄንሪ ኪሲንጀር እንደሚገኙበት
-
—ልክ ጀርመን በናዚዎች ጊዜ ሴቶችን እና እናቶችን የማግለል ፖሊሲ እንደምትከተለው እነዚህም ሰዶማውያን ቱጃሮች ሴቶችን እንደሚያረክሱ፣ እንደሚኮንኑ እና እንደሚያንቋሽሹ
-
—ሰዶማውያኑ ከተመረጡ የአውሮፓ አገሮች፣ ከቱርክ፣ ከእስራኤልና ከሳዑዲ አረቢያ ከመጡ ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር በመተባበር አጸያፊ ዓለምአቀፋዊ እንቅስቃሴዎችን እንደሚያደርጉ፡ በገዳይ ኮማንዶዎቻቸው አማካይነት የግድያ ተግባራትን በየቦታው እንደምፈጽሙ
-
—ጥቁር ሕዝቦች – እንደነ ኮሊን ፓወል፣ ጀሲ ጃክሰን ወይም ባራክ ኦባማ እራሳቸውን የሸጡ አሻንጉሊቶች ካልሆኑ በቀር – ከእነዚህ ቱጃሮቹ ጋር አብረው እንደማይሰሩ
-
ኬይ ግሪግስ። በ2015 ዓ.ም ምን እንደተናገረች ለመስማት በጣም ጓጉቻለሁ።