“God Is With Us”: Oklahoma Teen Tweets Hanging Cross Amid Tornado Debris
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2015
Viral tornado photo a sign from God?
A tornado ripped through parts of Oklahoma, destroying homes and leaving at least one person dead. But amid the destruction, one image is being shared across social media that is bringing hope in the affected community.
A high schooler, named Chase Rhodes, in Moore, Oklahoma took a picture of power pole Wednesday that was left hanging in the form of a cross surrounded by destruction. He captioned the tweet “God is with us,” and it has been retweeted and shared thousands of times.
የልጃምበራ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ
በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት በሰከላ ወረዳ ከግሽ አባይ ከተማ 21 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የልጃምበረ ደብረ መድኀኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መንስኤው ባልታወቀ ምክንያት ጥር 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቅዳሴ በኋላ በእሳት መቃጠሉ ተገለጠ፡፡
በቃጠሎው ቤተ ክርስቲያኑ ሙሉ ለሙሉ የወደመ ሲሆን፤ ጽላቱን ግን በምእመናን እርዳታና ርብርብ ከቃጠሎው ለማዳን ተችሏል፡፡ ነገር ግን ከ15 እስከ 20 ሰዎች የሚሸከሙት በቀደምት አባቶቻችን የተሠራው የሥነ ስቅለቱ ሥዕል የተሳለበት የእንጨት መስቀል ከቃጠሎው ለማትረፍ ሳይቻል ቀርቷል፡፡ በዚህም አገልጋይ ካህናቱና ምእመናን በቅርሱ መቃጠል በእጅጉ አዝነዋል ሲሉ የቤተ ክርስቲያኑ አገልገይ የሆኑት ቄስ አዳሙ አግማሴ ገልጸዋል፡፡
Leave a Reply