Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2015
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    232425262728  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምጫና ለዓለም መጨረሻ የተሰጠው የመጨረሻው ምልክት ጥቅምት 1982 ዓ.ም ተፈጸመ፡ ፍጻሜውንም ቅዱስ ገብርኤል አበሰረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2015

ከያየህይራድ ወንጌሌ

ለአሕዛብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል[ማቴ. 2414]

Hubble_07

“በሕዋ ቴሌስኮፕ የመላእክት ፎቶ ተቀረፀበሚል ርዕስ ኦክቶበር 16 ቀን 1990 ..አ፥ ጥቅምት 1982 .. ለንባብ የበቃው ሰንየተባለው በአሜሪካ የሚታተም መጽሔት በገለጸበት እለት ነበር ከላይ የተጠቀሰው በማቴ. 2414 የተጻፈው የትንቢት ቃል የተፈጸመው።

የአሜሪካ ብሔራዊ ኤሮናቲክና የሕዋ አስተዳደር (NASA) በመንኮራኩር ጭኖ በሕዋ በተከላት በ ሀብልየሕዋ የርቀት መነጽር (HUBBLE SPACE TELESCOPE) ሰባት ግዙፍ መላእክትን ለማየት በቅተዋል። ያዩት የሥነሕዋ ተመራማሪዎች እንዳሉት ብርሃናቸው ኃይለኛና ብሩህ ብርቱካናማ ቀለም ሲሆን፡ ጭጋጋማ የሆነ በራስ ዙሪያ የሚታይ አክሊል ተደፍቶባቸዋል። የክንፎቻቸውም ርዝመት ሰማንያ ጫማ ያህል እንደሚረዝምና የአውሮፕላን ክንፍ እንደሚያክል ሲናገሩ የሰባቱም አባላት ቡድን የታዩት ሲበሩ ነው። ፊቶቻቸው ክብ ሲሆን በዝምታ የተደበቡ ይመስላሉ። ሁሉም ብርሃን ይፈልቅባቸዋል፤ ሁሉም በሀብል ቴሌስኮፕ ፎቶ ግራፍ ለመነሳት የተዘጋጁ ከመምሰላቸውም በቀር ምሥጢራዊ በሆነው የሕዋ ዓለም እርስ በርሳቸው ፈገግታ እየተለዋወጡ ይታያሉ።ይላል።

ይህ ጌታ ያለው የወንጌል ስብከትም በዓለም ሁሉ የመፈጸሚያው ጊዜ ሲደርስ እንዴት እንደሚፈፀም ደግሞ የጌታ የትንቢት መንፈስ አስቀድሞ ለወንጌላዊው ዮሐንስ በራእይ አሳይቶታል። ዮሐንስም ያየውንና የሰማውን እርሱም ከወንጌል ለዓለም መስበክ ጀምሮ ያለውን የፍጻሜ ዘመን ትንቢቶች መፈጸም ለምድር ሕዝብ በሙሉ የሚያበስሩ የሚያረጋግጡም ሰባት መላእክት በሰማይ መካከል ሲበሩ እንደሚታዩ ከነቅደም ተከተል መልእክቶቻቸው ከራእይ 146 ጀምሮ አስቀምጦልናል። እነዚህም ለሥነ ሕዋ ተመራማሪዎች በሀብል ቴሌስኮፕ የታዩአቸውና ምስላቸውንም የተቀረፁላቸው ሰባቱ ሊቃነመላእክት ነበሩ።

ይህንም የሰማይ ላይን ድንቅ ነገር ይዞ የወጣው ጋዜጣም ሁሉም መላእክት በሀብል ቴሌስኮፕ ፎቶግራፍ ለመነሳት የተዘጋጁ ከመምሰላቸውም በቀር ምስጢራዊ በሆነው የሕዋ ዓለም እርስ በርሳቸው ፈገግታ እየተለዋወጡ ይታያሉብሎአል።

እንደ ሥነሕዋ ተመራማሪዎች አባባል እነዚህ ሰባት መላእክት ፎቶግራፍ ለመነሳት የተዘጋጁ መምሰል ብቻ ሳይሆን ሮቶግራፍ ለመነሳት ፈልገውና ተዘጋጅተው ነበር ያደረጉት። ምስጢራዊ በሆነው የሕዋ ዓለም እርስ በርሳቸዋ ፈገግታ እየተለዋወጡ መታያታቸውደግሞ የሥነሕዋ ተመራማሪዎች አልገባቸው እንደሆነ እንጂ ጌታ ኢየሱስ ስለመምጫው በወንጌል የተናገረው ትንቢት አፈጻጸሙ በሰባቱ ሊቃነመላእክት እንደሚከናወን ዮሐንስ በጻፈልን መሠረት የእያንዳንዳቸውን ተልዕኮ ማስተላለፋቸው ነው።

ምሥጢራዊ በሆነው የሕዋ ዓለም እርስ በርሳቸው በፈገግታ ከተለዋወጡ መልእክቶቻቸው መካከል የመጀመሪያውን መልእክት የአብሳሪውን ቅዱስ ገብርኤል እነሆ፦

በምድር ለሚኖሩ ለአሕዛብም ለነገድም ለቋንቋም ለወገንም ሁሉ ይሰበክ ዘንድ የዘላለም ወንጌል ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ከመካከል ሲበር አየሁ፤ በታላቅ ድምፅም፦ የፍርዱ ሰዓት ደርሷልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ሰጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ[ራእ. 146-7]

ይህም መልእክት በማቴ. 2414 የተባለውን የወንጌል ስብከት በዓለም ሁሉ መፈጸም በማያጠራጥር መልኩ ሲያረጋግጥ ነው። በሕዋ ቴሌስኮፕ የመላእክት ፎቶ ተቀረፀበሚል ርዕስ ሰን” (ፀሐይ) የተባለው መጽሔት የጻፈው ልክ መልአኩ በተናገረው መሠረት በምድር ለሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ በየነገዱ ቋንቋ ለየወገኑ ተተርጉሞ በራዲዮ በመጽሔቶች በጋዜጦች በቴሌቪዥንም ቀርበውለታል። በአገራችንም በኢትዮጵያም አዲስ ዘመን ጋዜጣ አድማስ ህዳር 23 ቀን 1983 .ከሰንመጽሔት ያገኘውን ተርጉሞ ለሕዝብ አቅርቦታል። በሦስት ነገድ (ብሔር) ቋንቋዎችም ተሠራጭቷል።

የጌታ ቃል በራእዩ እንደሚፈጸም የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ በራእይ 146 ጀምሮ የተጻፈው የሰባቱ መላእክት መልእክት በዚህ ሁኔታ ተላልፎአል።

እንዲያውም እነዚህ መላእክቶች ቀደም ብለው እኛ የእግዚአብሔር መልእክተኞች ነን፥ አለንሲሉ እግዚአብሔር የለም በሚል ከንቱ ፍልስፍና ውስጥ ለነበሩ ለሩሲያውያን ነበር የተገለጹት። ስለዚህም (የናሳ) የምርምር ተቋም ባለሥልጣኖች፦ ይህ በሕዋ ላይ ምስል ማየቱ የመጀመሪያው መረጃ እንዳልሆነ ይናገራሉ። በ1972 .. ወደ አሜሪካ የኮበለለ አንድ የሶቪየት ሩሲያ ጠፈርተኛ በበኩሉ ከጥቂት ዓመታት በፊት ሳዩዝ 8” በተባለች መንኮራኩር የጠፈር ተልዕኮው በመቶ ሃያኛ ቀኑ ላይ አንድ በብርሃንና በፈገግታ የታጀበ የመላእክት ቡድን አይቶ እንደነበረ ገልጿል፤ መስክሮአል። ይህም ለአሕዛብ ሁሉ ወንጌል ይሰበካል።የተባለው ቃል ፍፃሜ ዋዜማው ነበረ።

hst_hourglass_nebula_650የዚህም ሁሉ ውጤት የአሜሪካና የሶቪየት መሪዎች ሮናልድ ሬጋንና ሚሐኤል ጐርቫቾቭ መላጢያ (ማልታ) በተባለች በታላቁ ባሕር (ሚድትራንያን ባሕር) በምትገኝ ደሴት ስለ ሰላም ስብሰባቸውን ከጨረሱ በኋላ ሚሐኤል ጐርባቾቭ ወደ ኢጣሊያ ተጉዘው ዮሐንስ ጳውሎስ ፪ኛ የካቶሊክ ፓፓ ፊት ሲደፉ (ንስሃ ሲገቡ ይመስላል) የጌታ ኢየሱስ ሥነስቅለት ያለበትን ቀለበታቸውን ስጥተዋቸዋል። እርሳቸውም ኮሙዩኒዝምን፥ በሶቪየት ሕብረት መሪነት ለረጅም ዘመናት በብዙ አገሮች የነበረን እግዚአብሔርንና ሥራውን የመካድ ልብወለድ ፍልስፍና ሻሩ። በሶቪየት ሕብረት የእጅ አዙር ባርነት ሥር የነበሩ አገሮችን ሁሉ ነፃነት ሰጡ፥ ለቀቋቸውም። በክህደት የነበሩ አገሮች ፈጣሪአቸውን እግዚአብሔርን ወደ ማምለክ እምነት ተመለሱ። የተከፋፈሉ አገሮችም አንድ ሆኑ። የዚህ ማምለክ እምነት ተመለሱ። የተከፋፈሉ አገሮችም አንድ ሆኑ። የዚህ ውጤትም በሀገራችን በኢትዮጵያ ብዙ ሰዎች በውሸት ዕውቀት ከተባለ ከከንቱ መለፍለፍ ተላቅቀው ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ እንዳደረጋቸው በዓይናችን አይተናል። ከዚሁ የወንጌል ስብከት በዓለም ከተፈፀመበት ከ1983 .. አካባቢ ጀምሮ፦

  • የሥነስቅለት፥ በአጠቃላይ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምና መጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በስዕልና በጥቅስ በየቦታው መታተምና መበተን፤ በየሰዓቶች ላይም፥ ሰዓትን በተመለከቱ ቁጥር የመምጫውን ሰዓት ምልክት አስተውሉ እያለ ነው።

  • የመስቀሉ በየሁሉ ክርስቲያን አንገት መደረግ (መሸከም)

  • በታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምሽት መሥዋዕት (የሠረክ ጸሎት) መርሐ ግብር መካሄድ መጀመር፤

  • ሕዝብ ተሰጥኦውን መለሰ፥ ከካህናት ጋር አብሮ ቀደሰ፥ አመሠገነ፤

  • የብዙ ወንጌላውያን መነሳትና በየቦታው መሰበክ፤

  • ከመቶ የማያንሱ መንፈሳዊ መጻሕፍት ተዘጋጅተው ታትመዋል።

  • ለፍጻሜ ዘመን የተሰጡት ምልክቶች አንዱ ሌላውን እያጎላው እስከ ፍጻሜ ድረስ እየበረቱ ይሄዳሉና ስብከተ ወንጌሉ በተፈጸመበት በ1983 .. በተካሄደው የኢራቅና የሕብረብሔሩ (የፋርስ ባሕረ ሰላጤ) ጦርነት የስብከተ ወንጌሉን ፍጻሜ ሲያበረታው በዚያን ወቅት፦

  • ስለ አርማጌዶን ጦርነት በእንግሊዝ ጋዜጣ ታትሞ ወጣ፤

  • በዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 18 ስለ ባቢሎን (ስለ ኢራቅ) ጥፋት የተጻፈው በኢትዮጵያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ወጣ፤

  • ሕዝብም በመጽሐፍ ቅዱስ ገበያ ላይ ዘመተ። በጊዜው ግን ለሻጭም ሆነ ለገዥ በቂ ቃለ እግዚአብሔር (መጽሐፍ) በገበያ ላይ አልተገኘም።

  • በአብያተክርስትያናትም ሆነ በየአደባባዩ ቃሉ ተዘራ። በየቤቱና በየመንገዱም በየመሥሪያ ቤቱም፥ በማንኛውም ሥፍራ በየመጠጥ ቤቱ እንኳ ሳይቀር በሁሉም ዘንድ ጭውውቱ ስለ ወንጌል ሆነ።

  • እንኳንስ ክርስቲያን በተባሉ ባይደሉትም ዘንድ ለመከራከሪያ ወንጌል ተጠቀሰ። ስለ እንደዚህ ዓይነት ነገሮች ግን በጳውሎስ፦ የሚያናውጧችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። ንገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መላእክት ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።ሁለተኛ አላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።ተብሎ በገላ. 17-9 የተሰጠንን ማስጠንቀቂያና የውግዘት ቃል በተቀበልን ክርስትያኖች ዘንድ ትምህርቱ ተቀባይነት አይኖረውም እንጂ በአሕዛብ ሁሉ ላይ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካልየተባለው ቃል ፍጻሜ ውጤት ነው።

Space Angels: Aliens or Sign of the Apocalypse?

AngelsInSpaceIn 1985, six crew-members on board the Soviet Salyut-7 space station witnessed something incredible:

A flash of bright light blinded all the cosmonauts on board for a short time. After a few seconds when they could see again, the cosmonauts saw silhouettes of seven figures outside the station.

The silhouettes looked like humans, but were huge, at least 90 feet. They also had large wings and luminous halos above their heads, the creatures looked like angels.

They were glowing, they reported…

“We were truly overwhelmed.”

“There was a great orange light, and through it we could see the figures of seven Angels.”

“The entire Space Station became filled with a feeling of peace and calm”

“These glorious beings were sent by God to watch over us during our long mission”

CosmosAngelsThe Angels kept pace with the space station for some 10-minutes before vanishing.

Although the “official” chronicling of this event is fraught with chronological inconsistencies, but, by the best estimations, the first reported sighting of these so-called “celestial beings” — which would also come to be known as “space angels” — occurred on July 12, 1984.

Cosmonauts Leonid Kizim, Vladimir Solovyov and cardiologist Oleg Atkov were on their astonishing 155th day aboard the Salyut 7, conducting “medical experiments,” when the trio noticed what they described as an “brilliant orange cloud” surrounding the station.

The Salyut 7 had been plagued by a steady stream of system failures and the men aboard the craft were understandably concerned that the glow might represent a life threatening fire. Fearing the worst, the cosmonauts rushed to the portholes only to find themselves blinded by an eerily intense luminescence the poured in through the circular apertures.

After their vision adjusted to the light, the curious cosmonauts radioed ground control that the station was bathed in an anomalous, self illuminated mist. The men returned to the portholes, shielding their eyes from the radiance, and that’s when they spied something so incredible that it would forever alter their perception of reality.

According to reports published in newspapers across the globe — including, allegedly, the Washington Post — the three Russian explorers saw colossal, winged, humanoid entities hovering just outside the station in the vacuum of space.

The faces of these beings were said to resemble those of humans with “peaceful expressions” and the Soviet scientists even claimed that the creatures noticed them and offered distinctly beatific smiles.

This quote was published in the later newspaper reports, although it’s difficult to discern which cosmonaut it was credited to, though some have suggested it may have been Solovyov:

What we saw were seven giant figures in the form of humans, but with wings and mist-like halos as in the classic depiction of angels.”

The cosmonauts went on to described these mist haloed beings as being nearly 80-feet in height with a wingspan comparable to that of a 747 jet; although, it should be noted, that there’s no indication in the public record of how these men of science came to these proportional estimations. The men observed the soaring seraphim for approximately 10-minutes before they vanished; leaving the isolated and surely perplexed comrades to ponder what it was that they had seen and try to gather the courage to report it to their superiors below.

By their own admission, the cosmonauts were themselves reluctant to accept the existence of the oddly angelic beings which they had seen, and concluded that they were more likely suffering from some form of mass delusion brought on by their extended space travel than an actual encounter with alien — or perhaps even divine — entities. Their self induced denial would be put to the test 11-days later when additional cosmonauts arrived at the station and the celestial beings returned.

ምንጭ

__

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: