Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2014
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

እንጦጦ ማርያም፡ ሌላ የተባረከች መንፈሳዊ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2014

በጠዋት ተነስቶ በዝናብና በብርድ ለ አንድ ሰዓት ያህል የእንጦጦን ተራራ ከ ቍስቋም ማርያም እስክ ቅድስት ማርያም በመውጣት ከእግዚአብሔር ጋር አንድ እንዲሆን እምነቱ የጠራውን ሕዝብ ማየት በጣም ያስደስታል፣ ያስገርማል፡ የተቀረውንም ዓለም በእውነት በጣም ያስቀናል። ከቅዳሴ በኋላ ቁሉቁለቱን ሲወርድ የነበረው የምዕመናን ብዛት አፌን አስከፍቶኝ ነበር፤ የዓመቷ ማርያም ስትሆን ምን ያህል ሰው እንደሚሄድ መገመት አያዳግትም። የክርስቶስ ጠላቶች ወዮላችሁ፡ መርዛችሁ አይሠራም! መንፈሰጠንካራና በፍርድ ጊዜ መስካሪ ትውልድ ድምጹን ዝቅ አድርጎ በመምጣት ላይ ነው!

__

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: