ግብረ-ሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም

የአውሮፓውያን የ500 ዓመታት ዓለምን አሰሳ፣ ወረራ፣ ሰውን ሳይቀር ዘረፋ፣ ሽበራና ግድያ ወደ መጨረሻ ግቡ በመድረስ ላይ ይገኛል፦ ይህም፤ ዓለም አቀፍ ርኩስ ጥፋት ነው። አብዛኛው ዓለማችን – በነጭ እባብ የተነደፉትን አፍሪቃውያን ጨምሮ – አፍሪቃን በጣም ያንቋሽሻል፡ ይኮንናል፣ ለሕዝበ አፍሪቃም ሥር የሰደደ (ጀነቲካል) ኋላ–ቀር ጥላቻ እንዲሁም አግባብ የሌለው ንቀት ያሳያል። ሰሞኑን ብዙ አፍ የሚይስከፍቱና ግንባር የሚያሰባስቡ ነገሮችን … Continue reading ግብረ-ሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም