Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2014
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 5th, 2014

ኢትዮጵያ የምዕራባውያን ቆሻሻ ማራገፊያ መሆን የለባትም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2014

EthioChild

(ሪፖርተር ጋዜጣ – ከተቆርቋሪ ዜጋ)

ምንም እንኳን በሚዲያዎች በግልጽ ባይነገርም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ከመስከረም 20 እስከ 25 ቀን 2006 .ም የተደረገ ስብሰባ ነበር፡፡ ይህም የዓለም አቀፍ የሥነ ሕዝብና የዕድገት ኮንፈረንስ (አይሲፒዲ) ከፍተኛ ግብረ ኃይል ያልተቋጨ አጀንዳ በተለያዩ አገሮች እ..አ ከ2014 ጀምሮ ሊተገበር የሚገባ ብሎ ያስቀመጣቸውና በስብሰባው በስተመጨረሻ ለጉባዔው ይፋ የተደረጉና በዋናነት የተቀመጡ ነጥቦች አሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል ከአገራችን ሕግ፣ ደንብና ባህል እንዲሁም እሴቶቻችን ጋር ፈጽሞ አብረው ሊሄዱ የማይችሉ ጉዳዮች ነበሩበት፡፡

የመጀመሪያው የወሲብና ተዋልዶ መብቶችን ማክበር፣ መንከባከብና ተፈጻሚ ማድረግ የሚል ነው፡፡ ለዚህም ሕጋዊ ውርጃን ማስፋፋትና ማዳረስ፣ የወሲብና የተዋልዶ መብትን ከሌሎች መብቶችና ከተዛማች ሕጐች ጋር በማያያዝ ማስተማር፣ ግለሰቦች ያላቸውን የወሲብ ዝንባሌያቸውን በሚፈልጉት ሁኔታ ከተመሳሳይ ፆታም (ሆሞሴክሸዋሊዝም) ጋር ቢሆን ያለምንም ገደብ መብታቸውን እንዲለማመዱ ያበረታታል፡፡

ከጋብቻም ውጪ ቢሆን ማንኛውንም የወሲብ ኅብረቶች በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ እስከሆነ ድረስ መብታቸውን የሚከለክሉ ድንጋጌና ሕጐች እንዲነሱ ይጠይቃል፡፡ የወሲብና የተዋልዶ ጤና መረጃና ትምህርት ማቅረብና ተደራሽነቱን ማረጋገጥ ሌላኛው ዓላማው ነው፡፡ ለዚህም በዋናነት ወጣቶችን በተለይም አፍላ ወጣት ሴቶች ላይ ያነጣጠረ መረጃ በትምህርት ቤቶችና ከትምህርት ቤቶችም ውጪ በመስጠት አጣዳፊ የእርግዝና መከላከያና ሌሎች የወሊድ መቆጣጠሪያ (ሕጋዊ ውርጃንም ጭምር) የሚያገኙበትን ሁኔታ ያመቻቻል፡፡

እንዲሁም ትምህርቱን በመቅረፅና በማዘጋጀት የሕግና ፖሊሲ ማዕቀፍ እንዲያገኝ ማድረግ የሚል ሲሆን፣ ይህንንም ለማድረግ የብሔራዊ ጤና ፕሮግራም አካል ሆኖ የራሱ በጀት እንዲኖረውም በማድረግ በአንዳንድ በውርጃ ሥራ ላይ በተሰማሩ ድርጅቶች የሚከናወን ነው፡፡ (ለምሳሌ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 2005 .ም በሜሪስቶፕስ ቃለ ምልልስ ላይ በወር 42 ሺሕ ሴቶች ለፅንስ ማቋረጥ ወደ እኛ ይመጣሉ ሲሉ ያለዕፍረት ተናግረዋል) ይህ እንግዲህ አንዱ ድርጅት ብቻ ነው፤ ሙሉ በሙሉ ሕጋዊነቱ ሲዳረስ ምን ሊሆን እንደሚችል መገንዘብ ያሻል፡፡

እስቲ ፍረዱ እኛ በልተን ያልጠገብንና ለማደግ የምንፍጨረጨር ዜጐች፣ የአውሮፓውያንና የምዕራባውያን ቆሻሻ ማራገፊያ የምንሆንበት ምክንያት ምንድን ነው? ይሄ ኢትዮጵያ ነው፡፡ እኛም ኢትዮጵያዊያን ነን፤ ሁለተኛ ዜጋ አይደለንም፡፡ ስለአገራችን ሁኔታ ያገባናል፡፡ ይህ ድብቅ በሆነ መንገድ ቀስ በቀስ ገጽታችንን የሚያጠፋ ጉዳይ ነው፡፡ በጣም የሚያሳፍረው ደግሞ ከግብረ ኃይሉ አባላት ውስጥ አስፈጻሚ ሆነው ልጆቻችንን የመሸጥ ያህል በመሯሯጥ ላይ ያሉት ባለሥልጣኖቻችን መሆናቸው ነው፡፡ እንርሱን ታሪክም ትውልድም ይጠይቃቸው፡፡ ዛሬ ከውጭ ለሚገኘውና በልማት ስም ለሚመጣ ገንዘብ ብለው ጤናማ ትውልድ ሊያሳጡን ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሌሎች አገሮች እንኳን ስንሄድ የምንኮራበት የራሳችን የሆነ ባህልና ሞራል እንዲሁም ታሪክ ያለን ሕዝቦች ሆነን፣ በዕድገትም ስም ተቀበሉ እያሉ በገንዘባቸው እያስፈራሩና እየደለሉን ነው፡፡ እኛ የምንመርጠው ከድህነታችን ጋር ጤናማ ኅብረተሰብና ታሪካችንን ነው፡፡

ታዲያ የአባቶቻችንና የቀደሙት መሪዎችቻችን ድፍረትና ወኔ ወዴት ነው ያለው? የአሁኖቹ መሪዎች ካደጉ አገሮች በልማት ስም ለሚገኘው ገንዘብ አሳልፈው ይሰጡን ይሆን? ሕጋችንን፣ ባህላችንንና ታሪካችንን ያከብሩልን ዘንድ እባካችሁ ጠይቁልን!

ግብረሰዶማዊነትና ልቅ የወሲብ መብቶች ከትምህርት ቤት ጀምሮ እንደ ዳቦ ሲታደል ምን ዓይነት ቀጣይ ትውልድ ይኖረናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን? ጠቃሚ ስለሆኑት መመርያዎች ቅሬታ አይኖረንም፡፡ ነገር ግን በተከበረች አገራችን ላይ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ/ግንኙነት እንዲሁም ልቅ ወሲባዊ መብት ልንሸከመው የምንችለው አይደለም፡፡ እንኳን ይህ ሁኔታ ተመቻችቶ ሚዲያዎች መጤና አጉል ልማዶችን እያስተዋወቁን ይገኛሉ፡፡ ታዲያ የሥነ ምግባርና የሞራል ውድቀት ሲጨመርበት ምን ሊሆን ይችላል? መንግሥት በዚህ ለተማሪዎች ሥነ ምግባር አሳቢ እየመሰለ በዚያ ለሺሻ ቤት ፈቃድ እየሰጠ የሚጣረስ ነገር በመሥራት ላይ ነው፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ዛሬ ለአንድ ወላጅ ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቶ ዩኒቨርሲቲ ሲገባ የነበረው ደስታ ጠፍቶ ልጄ ምን ይገጥመው/ይገጥማት ይሆን በሚል ሥጋት መወጠር ጀምሯል፡፡

ፍረዱ ይህ ለችግሮች መፍትሔ ነው እየተባለ በየቀኑ ኢቲቪ የሚነግረን እውን መፍትሔ ነው? ውርጃን በየክሊኒኩ ማስፋፋትና አጣዳፊ የእርግዝና መከላከያ አቅርቦት ለወጣቶቻችን መፍትሔ ነው?

ቀደም ሲልም ግብረሰዶማዊነትን ለማውገዝ የእምነት አባቶች በተነሱ ጊዜ እንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናት መከልከላቸውን እናውቃለን፡፡ ይህ ታሪክ ከማጥፋትና ትውልድ ከመሸጥ አይተናነስም፡፡ በመስከረሙ ሥነ ሕዝብና አኅጉራዊ ስብሰባ ላይ ይህንን የተቃወሙ አገሮች አሉ፡፡ እንደ ቻይና ያሉ አገሮችም በጭራሽ እንዳልተቀበሉት ከኢንተርኔት ለማየት ችለናል፡፡ የእኛስ መሪዎች የተቀበሉት በልማት ስም ትውልድን መረን ለመልቀቅ ነው? ስለዚህ በጦርና መሳሪያ ለማንበርከክ/ቅኝ ለመግዛት ያልቻሏትን አገር፣ ዛሬ አንገት የሚያስደፋንን ውሳኔ መሪዎችን እንዳያስተላልፉ ሥጋት አድሮብናል፡፡

እንደ ኢትዮጵያዊና እንደ ወላጅ የነገን ጤናማና ፍሬያማ ትውልድ እንደሚናፍቅ ዜጋ ይህንን ጽፌያለሁ፡፡ ለነገም ትልቅ የማኅበረሰብ ቀውስ ነውና መንግሥታችንም ሆነ የሚመለከተው ክፍል ዛሬ አንድ በሉልን፡፡ የሕግ ያለህ! የፈጣሪ ያለህ!

__

 

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብረ-ሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2014


የአውሮፓውያን የ500 ዓመታት ዓለምን አሰሳ፣ ወረራ፣ ሰውን ሳይቀር ዘረፋ፣ ሽበራና ግድያ ወደ መጨረሻ ግቡ በመድረስ ላይ ይገኛል፦ ይህም፤ ዓለም አቀፍ ርኩስ ጥፋት ነው።

አብዛኛው ዓለማችን – በነጭ እባብ የተነደፉትን አፍሪቃውያን ጨምሮ አፍሪቃን በጣም ያንቋሽሻል፡ ይኮንናል፣ ለሕዝበ አፍሪቃም ሥር የሰደደ (ጀነቲካል) ኋላቀር ጥላቻ እንዲሁም አግባብ የሌለው ንቀት ያሳያል።

ሰሞኑን ብዙ አፍ የሚይስከፍቱና ግንባር የሚያሰባስቡ ነገሮችን በመታዘብ ላይ ነን። አረመኔዎቹና እብሪተኞቹ የያፌት ልጆች በ ኤች አይቪ ኤይድስአፍሪቃውያንን ቶሎ መጨረስ ስላልተቻላቸው እንደ ኢቦላበመሳሰሉት ሰውሰራሽ ቫይረሶች የአፍሪቃውያኑን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ በሰፊው በመወራጨት ላይ ናቸው።

ይህ ኢቦላ የተባለው ቫይረስ በተስፋፋበት በአሁኑ ጊዜ ፕሬዚደንት ኦባማ አፍሪቃውያን መሪዎችን ወደ ዋሽንግተን ዲሲ መጥራታቸው ያለምክኒያት አይደለም። የትኛው አፍሪቃዊ መሪ የሞት ፍርድ ይሰጠው ይሆን? በጥቂቱ እዚህ እናንብብ።

ኢቦላየባዮሎጂ ጦር መሣሪያ ነው ይባላል። ከ1970ዎቹ ዓመታት ጀምሮ በአንዳንድ የአፍሪቃ አገሮች አሜሪካና አውሮፓ ምርምር ሲያደርጉባቸው ቆይተዋል። በቅርቡ እንኳን በሴራሊዮን በሚገኘውና ከነማበተባለው የመንግሥት ሆስፒታል የአሜሪካ ባዮመከላከያ እና ባዮጦር መሣሪያዎች ምርምር ሲካሄድበት ቆይቶ ሰሞኑን በድብቅ ተዘግቷል። የዓለማችንን የመገናኛ ብዙኃን አትኩሮት ሳያገኝ ማለት ነው። ይህ ሆስፒታል ከ ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ እንዲሁም ከጆርጅ ሶሮስ በጎ አድራጎት ድርጅቶችይደገፍ እና እርዳታም ያገኝ እንደነበር ተገልጿል።

አቶ ቢል ጌትስ በኮምፒውተሩ ዓለም ላይ ከፍተኛ ሚና ለመጫወት መቻላቸውን ከአድናቆት ጋር የምንናወሳው ነው፤ ነገር ግን ይህ ድንቅ አስተዋጿቸው፡ የትኛው አፍሪቃዊ መሞት ወይም መኖር እንዳለበት የነጭ ሕዝብ ይወስን ዘንድ ብቃቱን ሌሰጣቸው አይገባም። አቶ ቢል ጌትስ ወደ ኢትዮጵያ ማዘውተራቸው፡ ሰሞኑንም የአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ የክብር ዲግሪ ለመቀበል መብቃታቸው ከምን ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ፈጣሪ ነው የሚያውቀው።

አሁን በሚካሄደው የ ኢቦልፕሮፓጋንዳ ዘመቻ የአፍሪቃ እና የአፍሪቃውያን ስም በመላው ዓለም በይበልጥ እንዲጠፋ ይደረጋል። ይህ ዘመቻ ከአፍሪቃዊ ጋር የሚገናኝ ፈረንጅ ሁሉ አፍሪቃውያንን እንዲጠየፍ እና እጁን ዘርግቶ ሰላምታ እንዳይሰጥ፣ ትውልደ አፍሪቃ በየአውሮፕላን ጣቢያው በይበልጥ እንዲመናጨቅ፣ እንደ ኢትዮጵያ አየርመንገድ የመሳሰሉ የአፍሪቃ በራሪዎችን በኢኮኖሚ ለማክሰር ብሎም በኢቦላ ተለክፈው ይሆናል የሚባሉት አፍሪቃውያኑ በየባሕሩ ተሽቀንጥረው እንዲወረወሩ ጥሩ መንገድ ይከፍታል። ፎርሙላው፦ አፍሪቃ = ኢቦላ

ስንቶቻችን ተበክለን ይሆን? እስከመቼ? እውቀቱ ያላቸውና ምርጥ በሚባሉ የምዕራቡ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከሎች የሚገኙ አፍሪቃውያን ዓይናቸው እያየ ይህን ጭካኔ የተሞላበት ቅሌት እንዴት ለማጋለጥና ለመዋጋት አልተቻላቸውም? ለምን አይተነፍሱም? ለምን ያስተማራቸውን ሕዝባቸውን መልሰው አያስተምሩም?

ለዚህ አሳፋሪና አስከፊ ሁኔታ ሁላችንም ተጠያቂዎችና ተወቃሾች የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!

RotaVir

+++ hepB — Penta — MSD — MenA — PCV — Rota — YF – CSO – A – CSO B – HSS INS – ISS — HPV — MR — MSIA – IPV +++

እላይ የተደረደሩት 17 ክትባቶች በተለይበአፍሪቃው አሕጉር ነው በሰፊው በመሠራጨት ላይ የሚገኙት። ካርታዎቹን እዚህ እናስስ፡ በሰሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በሰሜን አፍሪቃ እና በደቡብ አፍሪቃ ላይ የተጠቀሱት ክትባቶች አይሰጡም፤ እንዴ፡ ከብቶች አይደለንም፤ ለምን? እንኳን ብለን መጠየቅ አይኖርብንምን?

እስኪ የሚከተሉትን የሁለት ባለጌግለሰቦች ሥራ በኢትዮጵያ እንመልከት። እንዴት ነው፡ የግለሰቦቹን ማንነት የሚያጣራ አካል የለምን? ልጆቻችን እንዲበከሉና እንዲኮላሹ፡ ሴቶቻችን ነፍሳቸውን/ሕይወታቸውን እንዲነጠቍ ማን ይሆን አሳልፎ የሚሰጣቸው!?

Ebola Outbreak Connected To Monsanto, George Soros and Bill & Melinda Gates Foundation

Whenever a westerner passes, villagers cry out, “Ebola, Ebola!” and run away”

kissinger-depopulationWhile it probably should be no surprise to anyone that Monsanto has their hands where they shouldn’t be, this shocking Monsanto/Ebola connection exposed by Mike Adams and NaturalNews.com will send shivers up your spine. As more confirmation that ebola is spreading out of control, Monsanto AND the Department of Defense are investing in an ebola drug treatment company as the world heads to a crisis that is the closest thing to a real-life zombie apocalypse according to Mike.

Has Ebola been weaponized and is now being unleashed upon Africa as the elitists last ditch attempt to depopulate the planet? Why is Monsanto, a company that has been called ‘the most evil corporation in the world’, investing in an Ebola treatment company?

At the epicenter of the current Ebola epidemic is the Kenema Government Hospital in Sierra Leone, which houses a US a biosecurity level 2 bioweapons research lab with links to the Bill and Melinda Gates Foundation and George Soros Foundation – which is about to be closed, apparently amid an investigation.

Others involved in the funding include:

Tulane, Scripps Research Institute, Broad Institute, Harvard University, University of California at San Diego, University of Texas Medical Branch, Autoimmune Technologies LLC, Corgenix Medical Corporation, Kenema Government Hospital (Sierra Leone), Irrua Specialist Teaching Hospital (Nigeria) and various other partners in West Africa.

AIDS is not an efficient killer, Ebola is

In 2006, Chairman of the Environmental Science Section of the Texas Academy of Science, Forrest Mims conveyed the following:

I watched in amazement as a few hundred members of the Texas Academy of Science rose to their feet and gave a standing ovation to a speech that enthusiastically advocated the elimination of 90% of Earth’s population by airborne Ebola. The speech was given by Dr. Eric R. Pianka, the University of Texas evolutionary ecologist and lizard expert who the Academy named the 2006 Distinguished Texas Scientist.”

AIDS is not an efficient killer, he explained, because it is too slow. His favourite candidate for eliminating 90% of the world’s population is airborne Ebola (Ebola Reston), because it is both highly lethal and it kills in days, instead of years. However, Professor Pianka did not mention that Ebola victims die a slow and torturous death as the virus initiates a cascade of biological calamities inside the victim that eventually liquefy the internal organs.

Remember Haiti? Hundreds have been dying as a result of a ‘new strain’ of cholera that was introduced by the U.N. Peacekeeping Force, who until now refuses to leave the island.

Global governance’s WHO is assuming control of critical government functions and implement forced vaccination and quarantine plans. With a failing medical health system, these pharmaceutically dependent organizations, are trying to Westernize/modernize the health system in Africa to the extent that Africa becomes dependent on pharmaceutical drugs that makes them big money, that many Africans cannot affording after centuries of their wealth ripped off to find that they end up having a vicious cycle of pharmaceutically induced diseases that makes more money for unelected global governors.

The unprecedented Ebola epidemic has now killed over 600 people in four African countries since it was first detected in March. Interestingly enough, angry locals are now blaming foreign health workers for spreading the disease. The fear of aid workers, mainly from ‘Doctors Without Borders’ is helping to spread the disease, health officials say. It has been reported whenever a westerner passes, villagers cry out, “Ebola, Ebola!” and run away.

Workers and officials, blamed by panicked populations for spreading the virus, have been threatened with knives, stones and machetes, their vehicles sometimes surrounded by hostile mobs. Log barriers across narrow dirt roads block medical teams from reaching villages where the virus is suspected.

The idea that “do-gooder” medical workers are spreading the Ebola virus throughout several West Africa nations is preposterous on its face…..or is it???

Suspicions were further raised with the death of eugenicist Richard Rockefeller recently, when it came to surface that he was head of Doctors Without Borders with projects in South America, Africa, and Southeast Asia. So what intent is there when WHO and MSF (Doctors Without Borders) decide to take over the bioweapons laboratory in Kenema hospital – a result of thousands marched on the lab following allegations by a former nurse that Ebola was being put into circulation deliberately.

Could it be the what the villagers lack in formal “education”, they can sense instinctively? Singling out the international “aid group” (NGO-CIA) Doctors Without Borders, one Guinean charged, “Wherever those people have passed, the communities have been hit by illness.”

Don’t be deceived: God is not mocked. For whatever a man sows he will also reap, because the one who sows to his flesh will reap corruption from the flesh, but the one who sows to the Spirit h will reap eternal life i from the Spirit[Galatians 6:7-8]

__

 

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: