ከራዕይ 17 በተጠቀሰው መሠረት የጋለሞታይቱ የባቢሎን ሳዑዲ/ኢራቅ ጥፋት በራዕይ 18 በሰፊው ተጽፎአል፡=
“…በአንድ ቀን ሞትና ኅዘን ረብም የሆነ መቅሠፍቶቿ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባትም እግዚአብሔር ብርቱ ነው። ሰማይ ሆይ፥ ቅዱሳን ሐዋርያት ነቢያትም ሆይ፥ በእርሷ ላይ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶአልና።“
የምንገኝበት ዘመን እግዚአብሔርን የምንፈልግበት የክርስቶስን እውነት የምናውቅበት ዘመን ነው። ሁላችንም በተቻለን መጠን ፈጥነን ወደ እውነትና ደኅንነት በመቅርብና ለእግዚአብሔር ክብር በቃል ብቻ ሳይሆን በኑሯችንም እየመሰከርን ወደእርሱ የምንመጣበት የመጨረሻው ዘመንም ነው። እውነቱን ከ ሃሰት፣ ጥሩውን ከመጥፎ ለይተን መኖር እንድንችል ከምንግዚውም በላይ እድሉ ተሰጥቶናል። የሕይወትና የእውቀት ሁሉ ምንጭ እግዚአሔር ስለሆነ እውነትን ለማወቅ የምንሻ ሁሉ ልባችንን ወደ እግዚአብሔር መውሰድ አለብን የሚል ጽኑ እምነት አለኝ።
ልባችንን ወደ እግዚአብሔር እንዳንመልስ ዋናው እንቅፋታችን ሰይጣን ነው። ሰይጣን ራሱ ረቂቅ ነው። መሣሪያውም ረቂቅ ነው። የሰይጣን መሣሪያ ሰዎችን ማነሳሳት፡ ማሳመጽ ነው። የሰዎችን አእምሮ አጨልሞ በጐ አመለካከታቸውን ከውስጣቸው ማጥፋት ሰብአዊ ርኅራኄያቸውን ነቃቅሎ መጣል የዘወትር ተግባሩ ነው። ነፍስ መግደል ኃጢአት እንዳልሆነ አድርጐ ማሳየትና ገዳዩ ሰውን ስለገደለ በዕረፍት እንደሚኖር የሚያገኘውም/የሚሸለመውም ልዩ ነገር እንዳለ አድርጐ ማስጐምጀት የሰይጣን የመግደያ መሣሪያው ነው።
ሰሞኑን በመላው ዓለማችን በመከሰት ላይ ያለውና አሕዛቡን ሁሉ እጅግ በማስቆጣት ላይ ያለው የእስልምና ጂሃዲስቶች የግድያ ክስተት ከዚህ አንፃር ነው ሊታይ የሚገባው። እነዚህ ሰዎች በተለይ የእግዚአብሔርን ልጆች ለመፋለም ከምንጊዜውም በላይ በድፍረት ተነሳስተዋል፡ ለጥላቻና ግድያ ይቸኩላሉ፤ ይህን ድርጊታቸውንም እንደ ጉብዝናና ጀብደኝነት፡ እንደ ግዴታቸውና አምላካቸውንም የማገልገያው ዋናው መንገዳቸው እንደሆነ አድርገው ይቆጥሩታል።
ነገር ግን የመጨረሻዋ መቃጠያቸው ቀን ደርሳለች፤ ልክ ተቆርጦ ከግንዱ የተለየ ቅርንጫፍ ከመውደቅና ከመድረቅ ያለፈ ዕድል እንደማይኖረው ከእግዚአብሔር አምላክ የተለየች ነፍስም ወደ ሲኦል ከመውደቅና ሕይወት አልባ ከመሆን ሌላ ዕድል አይኖራትም። ዲያብሎስ አምስት ሺህ ከአምስት መቶ ዘመን በተለያየ መንገድ ሰዎችን ከእግዚአብሔር በመለየት ሲገድላቸው መኖሩን አልተገነዘቡትም። መንፈስ ቅዱስ ከገቡበት ጥልቅ ጉድጓድ ያውጣቸው!
የዲያብሎስ ዋነኛው የነፍስ መግደያ መሣሪያው ጸረ–ክርስቶሳዊው አምልኮ ጣዖት ነው። ታች የቀረበው ቪዲዮ ፊልም ላይ እንደሚታየው፡ ሙስሊሞች መካ ለሚገኘው ጥቁር የጣዖት ድንጋይ በሰገዱ ቁጥር ዲያብሎስ በጣዖቱ ላይ አድሮ የስግደቱ ተቀባይ ሆኖ ይመካል።
“ነገር ግን በዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን ሳታውቁ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ተገዛችሁ።” [ገላ. ፬፥፰]
“ኮረብታን፣ መስጊድን፣ ጣዖትን ሠርተው ልመሳት እየራሳቸው ይሰግዳሉ። ልጆቻቸውንም ለአጋንንት፥ በልቡናቸው ስተው ለሠሩትም ጣዖት ሁሉ ይሠዋሉ፤ እዳኝባቸው ዘንደ ወደ እነርሱ ነቢያትን እሰድዳለሁ። ነገር ግን አይሰሙም፡ ነቢያትንም ይገድላሉ።” [ኩፋሌ ፩፥፲]
በንጹሕ ስንዴ መካከል እንክርዳድን የሚዘራውና የዚህ ዓለም ገዢ የሆነው ሰይጣን ለብዙ ዓመታት በኢየሱስ ክርስቶስ ረቂቅ ሰንሰለት ታስሮ ቆይቷል። አሁን ግን ወደ ውጭ እንዲጣል ቁርጥ ውሳኔ ተላልፎበታል።
“አሁን የዚህ ዓለም ፍርድ ደርሷል። አሁን የዚህ ዓለም ገዥ ወደ ውጭ ይጣላል። እኔም ከምድር ከፍ ከፍ ያልሁ እንደሆነ ሁሉን ወደ እኔ እስባለሁ።” [ዮሐ. ፲፪፥፴፩–፴፪]
ሰይጣን በብዙዎች ልቡና ዘንድ ካደረ በኋላ የእርሱ ሠራዊት፡ አገልጋይ ፍየሎቹ ያደርጋቸዋል፤ ወደ ወደደው ቦታም ይነዳቸዋል። እግዚአብሔርንና ቅዱሳን መላእክትን ሌሎችንም የእግዚአብሔርን ወዳጆች ለመሳደብ / ለማንቋሸሽ አፋቸውን እንዲከፍቱ በማድረግ በአምልኮ ጣዖት ገመድ ከግንድ ጋር ያስራቸዋል። ሰይጣን የገባባቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ማወቅ ወይም ወደ እርሱ ዘወር ማለት አይቻላቸውም። ሰይጣን የገባባቸው ሰዎች ጣዖትን ማምለክ ብቻ ሳይሆን ሌሎች አስከፊ ወንጀሎችንም ይፈጽማሉ። ፍየላማው ሱዳን በእህታቸን በማርያም አብርሃም ላይ የምትፈጽመው በደል ምን ያህል የከፋ መሆኑን ሁላችንም የምናየው ነው፤ እስርቤት ውስጥ ሆና በምትወልድበት ወቅት እግሮቿ ጥፍር ተደርገው ስለታሠሩ ሴት ልጇ አካለ–ስንኩል ትሆናለች ተብሏል። አረመኔ የዲያብሎስ ልጆች፡ ገሃነም እሳት ይግቡ!
ሞት ጨለማ የተባለው ራሱ ዲያብሎስ ነው። ሰይጣን የተሸነፈው፣ የደከመውና የተጨነቀው በዕለተ ዐርብ ከሆነና ምእመናንም ከ በጉ ደም የተነሳ ድል እንደነሱት ራሱ ዮሐንስ በራዕዩ ምዕራፍ 12 ላይ ከገለጠ፡ በምዕራፍ 20 ላይ ሺህ ዓመት አስረው ያለው ዘመነ ሥጋዌ ዘመነ ክርስትና መሆኑ ግልጽ ነው። ልብ ካልን፡ የዲያብሎስ ፍዬሎች ዕለተ–ዓርብን ‘ቅዱስ‘ ቀን አድርገው መያዛቸው ብዙ ሊነግረን የሚችል ነገር አለ።
የፍዬሎቹ እረኛ ሳዑዲ አረቢያ ናት
-
ፕሬዚደንት ኦባማ፡“ኬኒያዊ አባቴ በልጅነቱ የፍየል እረኛ ነበር” ሲሉ ከዚህ ቀደም ተናግረው ነበር
-
የሙታኑ “የራስ ቅል እና አጥንቶች” ቱጃር ጆን ኬሪ ባለፈው ሣምንት ዓርብ ዕለት ወደ ሳዑዲ አረቢያ አምርተዋል
እግዚአብሔር ለወንጌላዊው ዮሐንስ የሐሳዌ መሲሕን መልክ በአርአያ አውሬ (በአውሬ ምስያ) ገልጾታል። አንድ አውሬ ያገኘውን ተንቀሳቃሽ ሁሉ በጥርሱ ከመንከስ፡ በጥፍሩ ከመቧጨር ወደኋላ እንደማይል ሁሉ ሐሳዌ መሲሑም ለክርስቲያኖች አውሬ በመሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሲጠራ ያገኘውን ሁሉ በጦሩ ከመውጋት በሰይፉ ከማረድ ወደኋላ ስለማይል አውሬ ተብሏል። የቀድሞዋን ባቢሎን (ኢራቅ/ፋርስ) በመጠቅለል የአውሬው ሐሳዌ መሲሕ ሞግዚት ለመሆን የበቃቸው “ምስጢራዊቷ ባቢሎን” ሳዑዲ አረቢያ ናት።
“በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።“
የምስጢራዊቷ ባቢሎን ዋና መቀመጫዋ መካ ከተማ ነው። ለጥቁሩ የመካ ድንጋይ ወይም ለ ካባው የሚሰግዱ፣ ይህንም ድንጋያዊ ምስል ለመሳለምና ለመሳም ወደዚያው የሚያመሩት ሁሉ ግምባራቸው ላይ የአውሬውን ምልክት የሚስሉ ተከታዩ ይሆናሉ። ሁሉም የእምነት ዓይነቶች ትክክል ሊሆኑ አይችሉም – ይቃረናሉና። ትክክል መሆን ያለበት አንድ ሃይማኖት ብቻ ነው። “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት።” ይለናል፤ [ኤፌሶን 4፥5-6]
አውሬው የመረጣቸው እምነቶች ብዙ ናቸው፤ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ምርጫው ያደረገው ግን እስልምናን ነው። እስልምና የአውሬው እምነት መሆኑን ለረጅም ጊዜ ተደብቆ ቢቆይም (ምስጢራዊቷ ባቢሎን) ግን ይህን የሚያረጋግጡ ምልክቶችን ማዬት ከጀመርን ግን ብዙ ዘመናት አስቆጥረናል። በተለይ ከመካከለኛው ዘመን ጀምሮ የዓለምን ሕዝብ ደህንነትና ሰላማዊ ሕይወት ጉዞ የሚያውኩት እስላማዊው መንፈስ (ዔሳው እና እስማኤል) ያደረባቸው አረቦች እና አውሮፓውያን ናቸው። ልክ የቀደሙት ግብፃውያንና አሶራያውያን በአካባቢያቸው ባሉ አገሮች ላይ እራሳቸውን የበላይ ገዥዎቻቸው አድርገው መቁጠር እንደሞከሩት፡ ግሪኮችና ሮማውያን የተቻላቸውን ያህል ብዙ አገሮች መግዛት እንደሞከሩት፤ እንዲሁም ፋርሶች፣ ባቢሎናዊያን ዐረቦች፣ ቱርኮች እንዳደረጉት ፖርቱጋሎች፣ እስፓኞች፣ እንግሊዞች፣ ፈረንሳዮችና ጀርመኖችም ተመሳሳይ ድርጊት ፈጸሙ።
እነዚህ ሁሉ ሕዝቦች በዘመነ ፍጻሜ ከውኃና ከመንፈስ ደግሞ ልደትን ጥምቀትን፤ የጌታ ኢየሱስን ወልድነት፥ የክርስትና ሕይወትን አዲስ ኪዳንን ከተውት እስላሞች ዐረቦች ጋር ተባብረው በእግዚአብሔር ልጆች ላይ እንደገና እንደሚያምጹ ነብዩ ዳንኤል ይነግረናል። [ዳን. 11፥30-31]
ISIS– አርጤምስ
በጥንታውያኑ ባቢሎናውያንና ግብጻውያን ዘንድ ስትመለክ የነበረችው የታላቂቱ አምላክ “አርጤምስ“በእንግሊዝኛው ‘አይሲሰ‘የሚል ስም ተሰጥቷታል። በጥንት ጊዜ በግብጽና ሜሰፖታሚያ ሰዎች የልምላሜ አንስት ጣዖት የሆነችውን “አይሲስን” ያመልኳት ነበር።
“ሥራችንም እንዲናቅ ብቻ አይደለም፥ እስያ ሁሉ ዓለሙም የሚያመልካት የታላቂቱ አምላክ የአርጤምስ መቅደስ ምናምን ሆኖ እንዲቆጠር እንጂ፥ ታላቅነትዋም ደግሞ እንዳይሻር ያስፈራል።
ይህንም በሰሙ ጊዜ ቍጣ ሞላባቸው። የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉም ጮኹ።” [የሐዋ. 19፥27-28]
“የከተማይቱም ጸሐፊ ሕዝቡን ጸጥ አሰኝቶ እንዲህ አለ። የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፥ የኤፌሶን ከተማ ለታላቂቱ አርጤምስ ከሰማይም ለወረደው ጣዖትዋ የመቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ ሰው ማን ነው?” [የሐዋ. 19:35]
ድንቅ ነው! ከሰማይ የወረደው ጣዖት በ መካ ከተማ የሚገኘው ጥቁሩ ድንጋይ / ካባ መሆኑ ነው። “አርጤምስ ታላቅ ናት!” ደግሞ “አላህ ዋክበር!” ወደሚለው ጩኽት ይመራናል።
እርስበርስ ተፃራሪዎች ከሚመስሉን፡ መንፈሳቸው ግን አንድ ከሆኑት ከባቢሎን ሳዑዲ፣ ቱርክ እና ኢራን ፍየላዊ ተንኮል ለመትረፍ የምንሻ ከሆነ ይህን ድንቅ ቪዲዮ በጥሞና እንከታተል።
አሁን በኢራቋ ‘ባቢሎን‘ ዝናን ያተረፍችውና “አይሲስ” በመባል የምትታወቀው የእስላሞች ቡድን በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙህ ሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችን እና ሺያ–ሙስሊሞችን በመግደል / በመስቀል በመላው ዓለም ዝናን በማትረፍ ላይ ትገኛለች። የሳዳም ሁሴንን ተልዕኮ እስከ መጨረሻው ለማድረስ የተነሳችው የዚህች ቡድን መጠሪያ ስሟ አመራረጥ በአጋጣሚ አልነበረም። ልብ ብለን ታዝበን ከሆነ ፕሬዚደንት ኦባማ በ አይሲስ ፈንታ “ISIL” (Levant)ብለው ነው የሚጠሯቸው። ይህም ባጋጣሚ አይደልም፤ ባንድ በኩል እውቀቱ ያላቸውን ሰዎች ለማታለል፤ በሌላ በኩል ደግሞ በድብቅ የሚደግፏቸው / የሚጠቀሙባቸው ጂሃዲስቶች እስላማዊ / ጸረ–ክርስቶሳዊው ተልዕኳቸውን / ዘመቻቸውን ከ ቱርክ እስክ ሳዑዲ በሚደርሱት ግዛቶች (እስራኤልን ጨምሮ) የሚካሄድ መሆኑን መጠቆማቸው ነው። የሚገርመው ግን አይሲስን በሶሪያ ሲረዱና ሲያሰለጥኑ የቆዩት እነዚህ አገሮች አሁን የቡድኑ ተቃዋሚ ሆነው መታየታቸው ነው። እራሳቸው የፈጠሩት በሽታ ወደእነርሱው እየመጣባቸው ይሆን? ነፋስ ሲዘሩ አውሎ ነፋስ ያጭዱ…..ቡመራንግ!
-
ሳዑዲ ዓረቢያ 30.000 የሚሆኑ ወታደሮቿን ወደ ኢራቅ ጠረፍ ላከች።
-
‘አይሲስ‘ ሳዑዲ ዓረቢያን እንወራለን፡ መካ የሚገኘውን ጥቁሩን ካባም እንሰባብረዋለን እያሉ በመዛት ላይ ናቸው። የወረራቸውን ዕቅድ የሚያሳየውም ካርታቸውም ያው የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ያካትታል።
እርጉም አረብ በወገናችን ላይ ለብዙ ዘመናት የፈጸመውን አስከፊ በደል እኛ ለሥጋችን የምንኖር ግብዞች ብንረሳውም፡ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ አይረሳውም፤ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶአልና!
‘አይሲስ‘ (ከ ‘ኢየሱስ‘ ጋር እንዲመሳሰል ተደርጓል) የሚለውን ቃል በ11ኛው ምዕተ ዓመት “The Assassins” ሃሺሽ አጫሺ ገዳይ እስማኤላውያን እንዲሁም የአውሮፓ “Illuminati” ተጠቅመውበታል፤ አምላክነቷንም ተቀብለውታል። አሁን ከሶርያ ተነስተው ኢራቅን በማመስ ላይ የሚገኙት የ “አይሲስ” ቡድኖች ሁለት ነገሮችን ይነግሩናል፦
1ኛ. ላይ የቀረበው የነብዩ ዳንኤል ትንቢት እንደሚነግረን፡ ክርስትናን የተውት/የሚዋጉት ምዕራባውያን እና ሙስሊም ዓረቦች ተባብረው በክርስትናው ዓለም ላይ፡ በእስራኤላውያንና ኢትዮጵያውያን ላይ እንደሚዘምቱ። ይህ ‘አይሲስ‘ የተባለው ቡድን በምዕራባውያን፣በቱርክ፣ በሳዑዲና ካታር ተባባሪነት/ረዳትነት የተቋቋመ እስላማዊ ቡድን ነው።
2ኛ. ይህ ‘አይሲስ‘ የተባለው ቡድን ባጭር ጊዜ ውስጥ ያካሄደው አስከፊ የጥፋትና የወረራ ዘመቻ ከሺህ ዓመታት በፊት እስልምና እንዴት እንደተስፋፋ፡ አይሁድና ክርስቲያን በሆኑ ሕዝቦች ላይ በዚያን ጊዜ ምን ያህል በደል እንዳደረሰ ያለፈውን የእስልምና ታሪክ እንደ መስተዋት ቁልጭ አድርጎ አሁን ያሳየናል። (ቁራን፡ ሱረቱ 8.17; 33.26; 8.67 በግልጽ ይነግረናል)
The Exorcist / እርኩስ መንፈስ አውጪው
እ.አ.አ. በ1973 ዓ.ም በተሠራውና ‘The Exorcist” በተባለው ታሪካዊ ፊልም ላይ በአሁኗ ኢራቅ በምትገኘው ‘ሃትራ‘ በተባለች ቦታ ጣዖት አምላኪዎች ሲያመልኩት ለነበረው የፀሐይ–አምላክ፡ አንድ ኃውልት ቆሞለታል፤ መጠሪያውንም “ሻማሻ” ብለውታል። አሁን ይህ ‘አይሲስ‘ የተባለው ቡድን አምላኩ እየጠራው ይመስላል ከሰሜን ተነስቶ ወደዚህ ኃውልት አምርቷል። በመካው ‘ካባ‘ ፈንታ ለታሪካዊው ሻማሻ እንድገና ይሰግዱ ይሆን?
የ ‘ኤክሶርሲስት‘ ፊልም፡ በተለይ፡ ሁለተኛው ክፍል ላይ ባሁኑ ሰዓት በጣም አነጋጋሪ የሆኑ ነገሮችን የያዘ ፊልም ሆኖ እናገኝዋለን። ምንም እንኳን ኢትዮጵያን በሚመለከት እንደተለመደው አንዳንድ ‘ፈረንጃዊ‘ ግድፈቶችን የያዘ ፊልም ቢሆንም፡ የአጋንንትን መነሻና መድረሻ እንዲሁም ረቂቅ ሥራቸውን በሚያስገርም መልክ ነው አቅርቦት የሚታየው። ለምሳሌ፡ ከሻምሻ ኃውልት አካባቢ የሚወጣውን ጋኔን በመስጊዶች ከሚሰማው ጩኽት ጋር በሚገባ አስማምቶ በማቅረብ፤ “ፓዙዙ” የተባለውን የአሹራውያን / ባቢሎናውያን ጋኔን እንቅስቃሴና ሥራ በግልጽ ለማየት እንድንችል ተደርጓል። የዚህን ጋኔን ምስጢር ካቶሊኩ ቄስ ብቻ ሳይሆኑ፡ በኢትዮጵያ ገዳማት የሚገኙ ቀሳውስትም እንደደረሱበት በጥቂቱም ቢሆን ለማሳየት ተሞክሯል። ፊልሙ ላይ፤ ፍየሎቹና አንበጦቹ የአጋንንት ምሳሌዎች ሆነው ይታያሉ።
2ኛው ፊልም ላይ የካቶሊክ ቄስ፡ ‘ፊሊፕ ላሞንት‘ ሆኖ የሠራው ታዋቂው ብሪታኒያዊ ተዋናይ፡ ሪቻርድ በርተን፡ በኢትዮጵያ ገዳም ተገኝቶ ንስሐ ለመግባት ሲሞክር ያሳያል፤ በትክክለኛ ሕይወቱ ግን በሰዶማዊነቱ የኤይድስ በሽታ ልክ ይህን ፊልም በሠራ በ10ኛ ዓመቱ ሞት ይዞት ሄዷል።
(ከ “ኤክሶርሲስት” ፊልም ክፍል 1 + 2 በከፊል የተወሰደ – ከፊልሙ ንግግሮች ይልቅ ድምጾቹና ምስላዊ መልክቶቹ ላይ ትኩረት ማድረጉ አስፈላጊ ነው)
ቀንዳማ ፍየሏ
ትንቢተ ዳንኤል 8
5፤ እኔም ስመለከት፥ እነሆ፥ ከምዕራብ ወገን አንድ አውራ ፍየል በምድር ሁሉ ፊት ላይ ወጣ፥ ምድርንም አልነካም፤ ለፍየሉም በዓይኖቹ መካከል አንድ ታላቅ ቀንድ ነበረው።
6፤ ሁለትም ቀንድ ወዳለው በወንዝም ፊት ቆሞ ወዳየሁት አውራ በግ መጣ፥ በኃይሉም ቍጣ ፈጥኖ ወደ እርሱ ሮጠ።
7፤ ወደ አውራውም በግ ሲቀርብ አየሁት፤ እርሱም ተመረረበት፥ አውራውንም በግ መታ፥ ሁለቱንም ቀንዶች ሰበረ፤ አውራውም በግ ሊቋቋመው ኃይል አልነበረውም፥ እርሱም በምድር ላይ ጥሎ ረገጠው፤ አውራውንም በግ ከእጁ ያድነው ዘንድ የሚችል አልነበረም።
8፤ አውራውም ፍየል ራሱን እጅግ ታላቅ አደረገ፤ በበረታም ጊዜ ታላቁ ቀንዱ ተሰበረ፥ ወደ አራቱም የሰማይ ነፋሳት የሚመለከቱ አራት ቀንዶች ከበታቹ ወጡ።“
ቀንዳማዋ ፍየልን አስመልክቶ አንዳንድ በጣም አስገራሚ ነገሮች አሉ፦
ከዚህ በፊት እዚህ እንዳወሳሁት፡ “ባፎሜት” ወይም “የባፎሜት ራሶች” በመባል የሚታወቀው ምስል ሰይጣን አምላኪዎች የሚያመልኩት ጣዖት መሆኑ ነው። “ባፎሜት” የሚለው ስም፡ “ሞሀሜት” የሚለውን ቃል ከማጉደል የተገኘ መሆኑ ይነገራል። የ“ባፎሜት” ምስሎች በፍየል ራስ ነው የሚገለጹት።
በአገራችን እና በመላው የክርስቲያን ዓለም ዘንድ ፍየል ለእርባታም ሆነ ለምግብ ብዙም አትፈለገም
-
ምስጢራዊ የሆነውን “ቡና” ፈልጋ ያገኘችው “ካልዲ” ፍየል መሆኗን ዓለም አውቆታል። ቀድም ሲል፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ቡና ሱስ የሚያስይዝና “የሙስሊሞች መጠጥ” በመሆኑ ምዕመናኑን ከመጠጣት እንዲቆጠቡ ትመክር ነበር። በ17ኛው ምዕተዓመት ቡና በአረቦች እና ቱርኮች አማካይነት አውሮፓ እንደገባም፡አውሮፓውያኑ፡ አረማውያን የሚጠጡት መጠጥ እንደሆነ አድርገው ይወስዱት ነበር። “ቡና ነፍስ የሚገድል ነው” ተብሎ ይታመን ነበር። የሮማው ጳጳስ ክሌመንት ስምንተኛ፤(1592 – 1605) እራሳቸው ቡናውን ከቀመሱና ከወደዱት በኋላ፡ “ይህን ግሩም መጠጠ ለሰይጣን አምላኪዎች አንተውላቸውም” በማለት ካቶሊኮች ቡናን እንዲጠጡ ፈቃዱን ሰጧቸው።
ከኢትዮጵያ የተገኘውን ቡና “አራቢካ” የሚል ቅጽል ስም ያሰጡት አረቦች ምንም እንኳን መጀመሪያ ላይ ቡና አፍቃሪዎች እንደነበሩ ቢታወቅም (በዓለም የመጀመሪያው ቡና ቤት በመካ ከተማ በ1500ኞቹ ዓመታት መከፈቱ ይወሳል) ግን ባሁኑ ሰዓት እስላማውያን ሕዝቦች ከቡና ይልቅ ሻይ ይመርጣሉ። ምስጢራቸው ግልጽ ነው!
-
ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሽሪላንካ አገር 831 ፍየሎች፡ በአፍጋኒስታን ደግሞ በአሜሪካ የታሰሩት 5ታለባኖች ሲፈቱ ብዙ ፍየሎችን ለጣዖቶቻቸው በመስዋዕትነት አቅርበውላቸዋል።
-
የፍየሎች አለቃ፡ ኢትዮጵያዋ ‘ዋልያ‘ ምን ዓይነት ሚና ትጫወት ይሆን? እንጃ! የእግር ኳስ ቡድኖቻችን ቅጽል ስም፡ ‘ዋልያ‘ እና ‘ሉሲ‘ ‘ኦሲሪስ‘ እና ‘አይሲስ‘?…. ለማንኛውም፡ በአገራችን ሰሞኑን ፍዬሎች በጎች እየወለዱ እንደሆነ ይወራል፤ እነዚህም እንስሶች በብዛት እየታረዱ ወደ ሳዑዲና ወዳጆቿ የሚላኩበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።
-
የሚከተለው ቪዲዮ መጀመሪያ ላይ የሚታየው ወንድማችንም ፍየሏን አዝሎ በአዲስ አበባ ጎዳና በብስክሌት ሲሽከረከር በቅርቡ ታይቶ ነበር፤ ያው መላው ዓለም በመገረምና በመሳቅ ላይ ይገኛል፤ እኔም መጀመሪያ ላይ ስቄና ተገርሜም ነበር፡ ነገር ግን ይህ የሚያስቅ ጉዳይ አይደለም። ቪዲዮው ላይ በማጣበቅ አስከትዬ ያቀርብኳቸው እና እንዳጋጣሚ ያነሳኋቸው ፊልሞችም ምናልባት ያስቁን ይሆናል፡ ዳሩ ግን ወቅታዊ መልዕክቶችን ያዘሉ አንዳንድ ነገሮችንም የሚጠቁሙን መሰለኝ።
__
—ፍየል መስረቅ አያስቅም
—ፍየል ተሰቅላ ተገኘች
—እርጉዟ ፍየል በጦር ተወጋች
—ብሪታኒያዋ ኬት ሚደልተን የለበሰችው የፍየል ቀሚስ በመቅስፈት ተሸጠ
—የ ኮሎምቢያው አጥቂ፡ ኻሜስ ሮድሪጌስ በብራዚል ላይ ስድስተኛውን ጎል በቅጣት ምት ሲያስቆጥር አንድ በራሪ አንበጣ ክንዱ ላይ ተለጥፎበት ነበር
—መስከረም፡ በአዲስ ዓመት ማግስት፡ በኦክላሆማ ከተማ ባፎሜት ሰይጣኑን ለማምለክ ዝግጅት እየተካሄደ ነው
ምስኪን ፍየል!
ሚያ፡ ሚያ፡ ሚያ፡ ሚያ
ተመስገን አማላኬ ሞኝ ያላደረግኽኝ
ብልጥነትን ለኔ መርጠህ የሰጠኽኝ።
እኔ ፍየል ሆኜ ጥንቱን መፈጠሬ
ለኔ ተሰምቶኛል ዕድልና ክብሬ።
ከዚያም ከዚያም ብዬ ቀጥፌ በበላሁ
ዘላለም በሰው አፍ ስጠላ እኖራለሁ።
እኔንስ የቆጨኝ ያንገበገበኝ
የኃጥእ ምሳሌ ፍየል ነች ሲሉኝ።
አገልግሎቴ እንኳ አያንሰኝም ነበር
ሥጋዬ ሲበላ ቅልጥሜ እስኪሰበር
ቆዳዬ ተፍቆ ብራናው ሲናገር
ለፍላፊ ያሰኘኝ ይህ ነው የኔ ነውር።?
ከሁሉም የሚገርም አንድ ነገር ብቻ
ከለፋም በኋላ ቆዳዬም በውል
ለህል መሸመቻ ያገለግላል።
ልናገረው ጮኬ ይውጣልኝ አመሌ
መላሰኛ ፍየል ካልቀረ መባሌ
እንደኔ ሚያ ባይል መላሱን አውጥቶ
ውስጥ ውስጡን ይጮሃል ይሉኝታውን ፈርቶ።
እኔ እንዳመጣብኝ ልጩህ እንደገና
አስተናግር ቅጠል ቀምሻለሁና።
የኔን ለፍላፊነት ሙያዬን ከጠሉ
ለምን በኔ ሞራ ስብራት ያሻሉ።
እኔ ኃጥእ ከሆንኩ ፍየሊት ድሀዋ
ሞራዬን የነካ ሁሉም ኃጥእ ነዋ።111
__