የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ

ማስጠንቀቂያ፡ ደካማ ልብ ላላቸው የሚሆን ጽሑፍ አይደለም! ከሁለት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የረር ሥላሴ፡ እንዲሁም እንጦጦ ቅዱስ ራጉኤል ዓብያተ ክርስቲያናት አካባቢ በጣም አስገራሚ፥ አሳዛኝና አስደንጋጭ የሆኑ ሁለት ሁኔታዎች ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ከ እንጦጦ ኪዳነምህረት ወደ ራጉኤል የሚወስደውን አስፋልት መንገድ በእግሬ መውጣት እንደጀመርኩ፤ መኻል መንገድ ላይ ሁለት ሴት ህፃናት (ፎቶዎቹ ላይ ያሉት) ከየት እንደመጡ አላውቅም፣ ወደ … Continue reading የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ