የአድዋ ድል ከእግዚአብሔር የተገኘ ድል ነው

ከ 118 ዓመታት በፊት ዓድዋ ላይ በኢጣሊያ ላይ አንፀባራቂ ድል የተቀዳጀው የኢትዮጵያ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለፈረንሣዊው ሙሴ ሞንዶን ከጻፉለት የምሥራች ደብዳቤ እንዲህ ብለው ነበር፦ ‹‹የምሥራች በእግዚአብሔር ቸርነት የየካቲት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት ኢጣልያንን ድል አድርጌ መታሁት፡፡ በጨረቃ ሲገሰግስ አድሮ እሰፈሬ ድረስ መጥቶ ገጠመኝ፡፡ አምላከ ኃያላን ረድቶኝ ፈጀሁት፡፡ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልህ›› የካቲት 23 … Continue reading የአድዋ ድል ከእግዚአብሔር የተገኘ ድል ነው