የተመረጠች የድኅነት ቀን ዛሬ ናት፡ ብሩክ ጥምቀት!
“ቃለ እግዚአብሔር ላዕለ ማያት፤ አምላክ ስብሐት እንጎድጉደ፤ ቃለ እግዚአብሔር ላዕለ ማያት ብዙኅ፦ የእግዚአብሔር ቃል በውሃዎች ላይ ነው፤ የክብር መልክ ድምፅ አሰማ፤ የእግዚአብሔር ቃል በብዙ ውሃዎች ላይ ነው” [መዝ. ፳፰፥ ፫}
“ያመነ የተጠመቀ ይድናል” [ማር. ፲፮፥ ፲፮]
“እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደ ግን መንፈስ ነው” [ዮሐ. ፫፥፭፡ ፯]