ሣንሱር ያልተደረገ ጽሑፍ ነው ስህተት ካለ ክቡራን ወንድሞችና እህቶች እድታርሙኝ በትህትና እጠይቃለሁ… ሉሲፈር ሰይጣን/የንጋት ልጅ/የአጥቢያ ኮከብ/ብርሃን መልአክ፡ ዓለማችንን ሙሉ በሙሉ በእጁ አስገብቶ የእግዚአብሔርን ልጆች ለማጥፋት ብሎም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ሁለተኛ መምጣት በመጠባበቅ የተቻለውን ሁሉ በማድረግ ላይ ይገኛል። ጌታችን በብርሃን መልክ ሆኖ ወደ ምድራችን እንደሚመለስ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ታዲያ ሉሲፈርና ልጆቹ በእጆቻቸው በሚሠሯቸው ነገሮች ይተማመናሉና “ተራቅቀዋል” … Continue reading ቅዱስ ጸበላችን የጽላተ ጽዮን ተዓምር ነው
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed